🔎 Google በአንድ ጊዜ ሶስት አዳዲስ የGemini AI🏷 ሞዴሎችን ይፋ አደረጓል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
😍 ይህ ለDevelopers Ai model በራሳቸው ኮምፒውተር ላይ በነጻ እና በፍጥነት እንዲሞክሩ ትልቅ እድል ይከፍታል share አድርጉላቸው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰2❤1
Elon Musk አዲሱ ✴️ Grok 4.6 ሞዴል በኦገስት 7 ይፋ እንደሚሆን እና በቅርቡ ደግሞ የበለጠ ግዙፍ Model እንደሚከተል አስታወቀ
🖱️ እንደ Musk ገለፃ 1.5 Trillion Parameters ያለው Grok 4.6 በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ደግሞ 2.1 Trillion Parameters ያለው Grok 4.7 ይከተላል። ከዚህ በተጨማሪም SpaceX የ Cursorን Acquisition ማጠናቀቁን ተከትሎ በ Colossus 2 Cluster ላይ ከዜሮ የሰለጠነው Composer 3 የኮዲንግ ሞዴል በቅርቡ ይፋ ይሆናል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው።
🖱️ ይህ አዲስ የ Composer 3 ሞዴል ከ Claude Opus 5 እና ከ GPT-5.6 Sol ጋር እኩል የሚወዳደር የ Coding Performance እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙂 በዚህ አሰራር የ Coding እውቀት የሌላቹ ሰዎች Dashboards Games እና Productivity Tools በቀላሉ መገንባት ትችላላቹ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ይህ ስብስብ ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኤጀንቶችን በየዘርፋቸው መድቦ የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ኤጀንት አጭር ማብራሪያ፣ የአጫጫን መመሪያ እና ውጤታማ አጠቃቀም ላይ የሚያግዙ ቲፖችን አካትቷል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
TokenRouter የተባለው ፕሮቫይደር የ Kimi K3 ሞዴልን እስከ 50 ሚሊዮን Tokens በነጻ ማደልጀመሩን አስታወቀ
በ🙂 Coding እና በ 🙂 Agent ስራዎች ላይ ከፍተኛ አቅም ያለው Kimi K3 ከ Fable 5 እና GPT Sol 5.6 ጋር እኩል የሚወዳደር ሲሆን አሁን ላይ እነዚህን Tokens በነጻ ማግኘት ይቻላል።
ለዚህ አገልግሎት API Key ለማውጣት የባንክ ካርድ ወይም የ Verification ሂደት አያስፈልግም።
⛓ Link - Free Token እዚህ ይውሰዱ
በ
ለዚህ አገልግሎት API Key ለማውጣት የባንክ ካርድ ወይም የ Verification ሂደት አያስፈልግም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Mark Zuckerberg አሜሪካ የ AI ኤጀንሲዎችን ቁጥጥር በማጥበቅ የቴክኖሎጂውን እድገት ማዘግየት የለባትም ሲል ጥሪ አቀርቧል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Google DeepMind የታዋቂውን AlphaFold ቡድን አባላት በተለያዩ የ AI እና የሳይንስ ፕሮጀክቶች ላይ በመመደብ ኦሪጂናል ቲሙን በትኗል
➡️ ኩባንያው ትኩረቱን በ Gemini ወደሚመሩ የ AI ፕሮጀክቶች በማዞሩ የ AlphaFold ተመራማሪዎች ወደ Genomics፣ Enzyme design፣ Nuclear fusion እና Gemini ፕሮጀክቶች ተዛውረዋል። በተጨማሪም የተወሰኑት ተመራማሪዎች Alphabet ስር ወደሚገኘው Isomorphic Labs የተሸጋገሩ ሲሆን የኖቤል ተሸላሚው John Jumperን ጨምሮ አንዳንዶቹ ደግሞ ኩባንያውን ለቀው ወደ Anthropic ተቀላቅለዋል።
➡️ ይህ የቡድን መበተን የ AlphaFold ፕሮጀክት ማብቂያ እንዳልሆነ የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ዳታቤዝ ከ200 ሚሊዮን በላይ የፕሮቲን ስትራክቸሮችን ይዟል። በተጨማሪም AlphaFold 3 እና በ AI የሚመራው የመድኃኒት ግኝት ምርምር በ DeepMind እና Isomorphic Labs ስር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
China Ai price
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2