Addis Intel
1.72K subscribers
2.1K photos
163 videos
219 files
979 links
Addis Intelligence - about artificial intelligence, tools, and trends. tips, updates, and practical applications.

Advertising manager:
Download Telegram
Forex መማር ፈልጋቹ ቀለል ያለ እና አሪፍ በሆነ አገላለፅ ሚያስተምር Course ከፈለጋቹ ለጀማሪም ይሆናል Recommended ላድርጋቹ

👇👇👇👇

https://t.me/cobrafx55
🔥3
https://okx.com/join/62174737


Okx እያንበሽበሽ ነው ሞክሩት
🔥1
How they think HODLing feels 📈🏁

How it actually feels: 🌪️🕷️🔥

The "smooth ride" is a myth. 🎢💸
Whether it's Bitcoin or any big goal, the path to the finish line isn't a straight line it’s a gauntlet of volatility, FUD, and literal fire. True HODLing is a test of nerves, not just a strategy.
Survival of the diamond hands. 💎🙌
❤️ እኔ እጋብዛለሁ የTelegram ቻናል ባለቤቶችን ወደ Inside Ads፡ ለእድገትና ለተመጪ ገቢ ብልህ መሳሪያ!

https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_5097849646
🔥3
ስለ Forex trading ማወቅ እና መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ በኛ ቻናል ተቀላቅላችሁ ምትፈልጉትን አይነት course & signal ማግኘት ትችላላችሁ ይመቻቹ


የተለያዩ trade ምንወስድበት channel

https://t.me/cobrafxking7


የ forex trading የተለያዩ course እና የ ታዋቂ ትሬደሮች cours video ምታገኙበት

https://t.me/cobrafx55


ምትወያዩበት group

https://t.me/cobraisakfx

Expect something cool✌️
🔥2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#NBE : ክሪፕቶ ከረንሲን በብር መገበያየት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተለያዩ የዲጂታል የንግድ መድረኮች አማካኝነት በብር የሚከናወኑ የሰው-ለሰው (P2P) የገንዘብ ዝውውሮች እና የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን በመግለጽ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ባንኩ ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ በማንኛውም መድረክም ሆነ የልውውጥ ማዕከል በብር የሚደረጉ የዲጂታል ሀብት ግብይቶች ያለ ባንኩ ፈቃድ በፍጹም የተከለከሉ መሆናቸውን አስታውቋል።

ይህ እገዳ ማንኛውንም በብር የሚሰላ የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥን የሚያካትት መሆኑም ተገልጿል።

እንደ ብሔራዊ ባንክ ማብራሪያ፣ እነዚህ መድረኮች ለከፍተኛ የዋጋ መዋዠቅ፣ ለገንዘብ ማጭበርበር እና ለውጭ ምንዛሪ ዋጋ መዛባት እጅግ ተጋላጭ ናቸው።

በተጨማሪም እንደ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የመሳሰሉ የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥርዓቶች በእነዚህ መድረኮች ላይ ባለመኖራቸው ኅብረተሰቡ ለከፍተኛ አደጋ ሊጋለጥ እንደሚችል ተጠቁሟል።

በቅርቡ በዓለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የፒር-ቱ-ፒር መድረኮች በገጠማቸው የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግር ምክንያት ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያገኙ መከልከላቸው ለዜጎች እንደ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ተጠቅሷል።

ባንኩ በአሁኑ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሥርዓት ያለው የዲጂታል ፋይናንስ ተሳትፎ እንዲኖር የሚያስችል አጠቃላይ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከዓለም አቀፍ አቻ ተቆጣጣሪዎችና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር በንቃት እየመከረ መሆኑን ገልጿል።

ይሁን እንጂ ይህ ሕጋዊ ማዕቀፍ በይፋ ሥራ ላይ እስኪውል ድረስ ማንኛውም በብር የሚደረግ የክሪፕቶፕ ዝውውር በሕግ እንደሚያስጠይቅ ባንኩ በድጋሚ አረጋግጧል።

ይህን መረጃ ብሔራዊ ባንክን ዋቢ በማድረግ ያቀረበው ካፒታል ጋዜጣ ነው።

የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
Bybit ETB P2P ከ ( March 9 2026 ) ጀምሮ በይፋ እንደሚቋረጥ አስታዉቀዋል።
🤝5
መልካም የትንሳኤ በዓል

''ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነስቷል በዚህ የለም''ሉቃ 24:5

መልካም የትንሳኤ በአል ከነቤተሰብዎ።
🙏2
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ።

ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ።

➡️

https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NTA5Nzg0OTY0Nl8x
1
👉 App Download Link:
https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk

👉 Invitation Code Here: GLTUF6

👉 Bind my invitation code to receive a free airdrop of 5000 SVERV tokens, worth $1500.

👉 Official Website Link:
https://www.verivault-chain.com/

KWTCN Wallet Official Community:

Telegram Official Group:
https://t.me/VeriVaultNetworks

Telegram Official Channel:
https://t.me/VeriVaultNetworks1

(👆👆👆Join the group to get the latest news on KWTCN Wallet community and SVERV unlocking👆👆👆)
🔥2
Melkam edl ሙሉ በሙሉ ገፅታዉ ወደ Zapero እየቀየሩት ነዉ ይህም ለኛ ጥሩ ነዉ እንደ Zapero አሪፍ ልንሰራበት እንችላለን

ብዙ ገንዘብ ለመስራት Invitation ላይ አተኩሩ ነገርግን ያለ Invitation መስራትም ትችላላችሁ WhatsApp task በመስራት

ለመጀመር👇

https://melkam.me/#/register?code=89233

Invitation code ➡️ 89233

ገብታችሁ Registration ጨርሱ ፤ Application Download አድርጉ፤ በApplication login አድርጉ ፤ Task and Invitation ላይ ስሩ ቀላል ነዉ


SHARE 🚀
I'm doing a prop trading challenge. Register for a free $1000 account challenge. Test your trading skills and get profit - sharing if successful.
https://vproptrader.com/share/cx03g6cx?sv=mou3ha4a
Addis Intel pinned a photo
There's a new airdrop that you can participate in!🔥

Let's get in early for the airdrop via waitlist on
#JTX

Previously, they gave a cool airdrop to the community in 2023.

Now They’re launching a new product (JTX trade)

Go to
https://jtx.trade/?ref=Yishak

Click the "Get Early Access"
• Sign up using Email or Wallet(Solana network)
• Enter your Name

Done for now✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ላይ ካሉ ምርጥ የonline ስራዎች ውስጥ አንዱ የሆነው Me pass ነው ስለዚህ App ብዙ ቦታ ሰምታቹ ሊሆን ይችላል እና እኔም ፅድት አርጌ ላስጀምራቹ

🔷Me pass እንደምታቁት already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ $6.3) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው

🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ

ለመጀመር :
Download mepass
Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ🔎

ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password
✔️Invitation code : 48vhftlv

https://i.mec.me/?c=48vhftlv


🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ

📹ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ለማየት ሞክሩ ሙሉ አሰራሩ ግልፅ ይሆንላቿል።
🔥2