Addis Intel
1.72K subscribers
2.1K photos
163 videos
219 files
979 links
Addis Intelligence - about artificial intelligence, tools, and trends. tips, updates, and practical applications.

Advertising manager:
Download Telegram
በ Crypto ገበያ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው አንድ ባለሀብት ( Whale ) ከፍተኛ መጠን ያለው የ Trump Token በመሸጥ ገበያውን አስደንግጧል ይህ ባለሀብት ለ 50 ቀናት ያክል ዋጋው ይጨምራል በሚል ተስፋ ያቆየውን $3 Million Trump Token በከፍተኛ ኪሳራ ሸጦታል ይህ ግዙፍ ባለሀብት ቶከኖቹን ወደ Binance ልኮ በ መሸጥ ወደ $7.8 Million የሚጠጋ ገንዘብ ኪሳራ አስተናግዷል እንዲህ ያሉ ትላልቅ ባለሀብቶች በኪሳራ ሲወጡ በሌሎች ትናንሽ ባለሀብቶች ላይ ፍርሃት Panic Selling ሊፈጥር ይችላል ገበያው በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@system_ev
1
ብቻዬን እማ አልሰራም 🤧🕯🕯💵💵💲FAM አዲስ ምርጥ App ይዤላችሁ መጥቻለሁ! 🔥

እና Task በመስራት ⚡️
በመቀጠል Coin ወይም Dollar ይሰበስባል! 🤑

ሌላው ደግሞ Minimum 5$ ነው Withdrew ማድረግ የምትችሉት! 😀

So! እደገባችሁ 6,000 Point ለማግኘት Referral Code መጠቀም አለባችሁ! 😀

✔️ Withdrawal Proof 100%


💵Get FREE 6,000 Point💵

Referral Code 👉 5860691

App Link 👉 
Download
https://jollycash.co?inviteCode=5860691&channelCode=h3UFVM
🎉 Happy New Year 2026  🎉
1
Guys አሁን ደሞ ይዤላችሁ የመጣሁት ስራ  ዜና  በማዳመጥ የሚከፍል platform ነው።   
Withdrew method  በጣም ምርጥ
👇👇👇👇👇👇 https://app-earnings-link.com/givvyVideo/da15s1hixlx95e3prcesx
👍21
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

አሜን
2
😁😁😁 ላለው ይጨመርለታል ማለት ይሄ ነው


https://join.honeygain.com/YISHAAB526
https://join.honeygain.com/YISHAAB526

100 ለኔ
ተመልከቱ ሌላ የኛ አባል የሰራውን

Task በመስራት
ጥያቄዎችን በመመለስ
Game level Up ማድረግ

Dollar(💲) መስራት የምትችሉበት
ገራሚ Website ነው


Website Link 👉  
https://timebucks.com/?refID=227729522



በ ፈለጋችሁት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ
        Timebucks
  
https://timebucks.com/?refID=227729522

https://timebucks.com/?refID=227729522

Withdrawal proof 100%

TimeBucks paid
Use google method to sign in

Don't use email
Or they will Bann your account

Make sure you perform 1 task immediately
🔥2
📢Mepass 500$🥵🥵

📱ሰዉ ሁላ tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ😍

💎Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ 6$) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው

🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ

ለመጀመር
:
https://i.mec.me/?c=48vhftlv

https://i.mec.me/?c=48vhftlv
Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ🔎

ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password
✔️Referral code :
48vhftlv

🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ


🟢የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯

💻INVITATION CODE 👉

48vhftlv



💠ሙሉ አሰራሩ video ላይ አለ


🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ
🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Gmail Farmer account አከፋፈት ግራ ለገባችሁ ይህንን Vidio ተመልከቱ
➠ከ  $0.13 ወደ $0.17 አሳድገውታል
    ➠1 Gmail Account = $0.17(30ብር )
    ➠10 Gmail Account =$1.7(310ብር)
➧መስራት ለምትፈልጉ 👇👇

https://t.me/GmailFarmerBot?start=5097849646

➾Phone Verification No ሲጠይቃችሁ በፍጹም ስልክ ቁጥራችሁን እንዳትጠቀሙ
🔥2
♻️Gmail ስራ ተወዳጅ እና ምቹ ሆኖዋል ።
👇email በመክፈት ብቻ ገንዘብ ይስሩ እኔጋ በ20 ብር የቻላችሁትን ያህል መስራት ትችላላችሁ።

🎯  5 email   120ብር
🎯10 email   240ብር
🎯15 email   360ብር
🎯20 email   480ብር
🎯50 email 1200ብር+ bonus 200birr

አከፋፈቱ በጣም ቀላልና ግዜ ማይፈልግ ነው በውስጥ እየመጣችሁ ጠይቁኝ📥

Fast payment

kfya lk endecheresachu enkeflalen
🔥2
1. http://ChatGPT.com (solve any problem)
2.
http://PicWish.com (remove backgrounds)
3.
http://Perplexity.ai (research anything)
4.
http://Suno.ai (compose music)
5.
http://Canva.com (design graphics)
6.
http://ElevenLabs.io (clone voices)
7.
http://Grammarly.com (perfect writing)
8.
http://Luma.ai (create 3D models)
9.
http://RecCloud.com (summarize YouTube)
10.
http://Runway.ml (edit videos)
11.
http://Descript.com (edit podcasts)
12.
http://Syllaby.io (create faceless videos)
13.
https://skysnail.io/ (create viral thumbnails)

Don’t lose this list, it could be incredibly helpful.
የኤሎን ማስክ Tesla ($TSLA) አሁን ከ Bitcoin በላይ (Market Cap) ደርሷል 😐
Forex መማር ፈልጋቹ ቀለል ያለ እና አሪፍ በሆነ አገላለፅ ሚያስተምር Course ከፈለጋቹ ለጀማሪም ይሆናል Recommended ላድርጋቹ

👇👇👇👇

https://t.me/cobrafx55
🔥3
https://okx.com/join/62174737


Okx እያንበሽበሽ ነው ሞክሩት
🔥1
How they think HODLing feels 📈🏁

How it actually feels: 🌪️🕷️🔥

The "smooth ride" is a myth. 🎢💸
Whether it's Bitcoin or any big goal, the path to the finish line isn't a straight line it’s a gauntlet of volatility, FUD, and literal fire. True HODLing is a test of nerves, not just a strategy.
Survival of the diamond hands. 💎🙌
❤️ እኔ እጋብዛለሁ የTelegram ቻናል ባለቤቶችን ወደ Inside Ads፡ ለእድገትና ለተመጪ ገቢ ብልህ መሳሪያ!

https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_5097849646
🔥3
ስለ Forex trading ማወቅ እና መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ በኛ ቻናል ተቀላቅላችሁ ምትፈልጉትን አይነት course & signal ማግኘት ትችላላችሁ ይመቻቹ


የተለያዩ trade ምንወስድበት channel

https://t.me/cobrafxking7


የ forex trading የተለያዩ course እና የ ታዋቂ ትሬደሮች cours video ምታገኙበት

https://t.me/cobrafx55


ምትወያዩበት group

https://t.me/cobraisakfx

Expect something cool✌️
🔥2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#NBE : ክሪፕቶ ከረንሲን በብር መገበያየት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተለያዩ የዲጂታል የንግድ መድረኮች አማካኝነት በብር የሚከናወኑ የሰው-ለሰው (P2P) የገንዘብ ዝውውሮች እና የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን በመግለጽ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ባንኩ ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ በማንኛውም መድረክም ሆነ የልውውጥ ማዕከል በብር የሚደረጉ የዲጂታል ሀብት ግብይቶች ያለ ባንኩ ፈቃድ በፍጹም የተከለከሉ መሆናቸውን አስታውቋል።

ይህ እገዳ ማንኛውንም በብር የሚሰላ የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥን የሚያካትት መሆኑም ተገልጿል።

እንደ ብሔራዊ ባንክ ማብራሪያ፣ እነዚህ መድረኮች ለከፍተኛ የዋጋ መዋዠቅ፣ ለገንዘብ ማጭበርበር እና ለውጭ ምንዛሪ ዋጋ መዛባት እጅግ ተጋላጭ ናቸው።

በተጨማሪም እንደ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የመሳሰሉ የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥርዓቶች በእነዚህ መድረኮች ላይ ባለመኖራቸው ኅብረተሰቡ ለከፍተኛ አደጋ ሊጋለጥ እንደሚችል ተጠቁሟል።

በቅርቡ በዓለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የፒር-ቱ-ፒር መድረኮች በገጠማቸው የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግር ምክንያት ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያገኙ መከልከላቸው ለዜጎች እንደ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ተጠቅሷል።

ባንኩ በአሁኑ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሥርዓት ያለው የዲጂታል ፋይናንስ ተሳትፎ እንዲኖር የሚያስችል አጠቃላይ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከዓለም አቀፍ አቻ ተቆጣጣሪዎችና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር በንቃት እየመከረ መሆኑን ገልጿል።

ይሁን እንጂ ይህ ሕጋዊ ማዕቀፍ በይፋ ሥራ ላይ እስኪውል ድረስ ማንኛውም በብር የሚደረግ የክሪፕቶፕ ዝውውር በሕግ እንደሚያስጠይቅ ባንኩ በድጋሚ አረጋግጧል።

ይህን መረጃ ብሔራዊ ባንክን ዋቢ በማድረግ ያቀረበው ካፒታል ጋዜጣ ነው።

የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia