አዲስ ድምፅ አሁን መግብያ ነው በፍጥነት ሰብስክራይብ አድርጉ
...ገጥመናል ገጥመናል 💪
ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE .‼️
አዲስ ድምፅ Channel 257 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@ADDISVOICE-f1u
አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
...ገጥመናል ገጥመናል 💪
ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE .‼️
አዲስ ድምፅ Channel 257 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@ADDISVOICE-f1u
አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍33❤6
Addis Dimts abebe belew
አዲስ ድምፅ አሁን መግብያ ነው በፍጥነት ሰብስክራይብ አድርጉ ...ገጥመናል ገጥመናል 💪 ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE .‼️ አዲስ ድምፅ Channel 257 የዛሬ መግብያ ነው። 👇 https://www.youtube.com/@ADDISVOICE-f1u አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
" ማሸነፍ ብቻ" !!!!
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን!!
አብይ አህመድ የሚፈፅመውን ወንጀል ፣ግፍ እና ግድያ በማጋለጥ ብቻ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ይህን የአብይ አህመድን ወንጀል እንዲከላከል የግፍ ፈፃሚው ስርዓት ሹመኞችን እና ወጀል ፈፃሚዎችን በማጋለጥ ከፍተኛ ስራ መስራታችንን ከወዳጅ የበለጠ እራሱ አብይ አህመድ ጠንቅቆ ስለሚያውቀው ብዙ ማለት አይጠበቅብኝም።
አብይ አህመድ አዲስ ድምፅን ከሶሻል ሚዲያ ለማጥፋት የቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው፡አዲስ ድምፅ የአብይን ስርዓት ለማስወገድ የሚደረገው የአማራ ህዝብ ትግልም የበለጠ እንዲጠነክር በተለይ በውስጡ የሚፈጠሩ የግለሰቦች የአመራር ብቃት ጠቅላላ ትግሉን እና ታጋዩን እንዲሁም ደጋፊውን ሳያወዛግቡ እና ለአብይ በሚጠቅም የመጠላለፈ መንገድ እንዳይሄዱ አዲስ ድምፅ የቻለውን ያህል እየጣረ በመሆኑ ይህ የአዲስ ድምፅ እልህ አስጨራሽ ጥረት ተሳክቶ በአማራ ትግል ውስጥ በአታጋዮች እና በታጋዩ፣ እንዲሁም በደጋፊዎች ፅኑ አንድነት እንዳይመጣ የሚንደፋደፈው የአብይ አህመድ አገዛዝ ፡ለጉዳዩ ተግቶ እየሰራ ያለውን አዲስ ድምፅን እግር በእግር እያሳደደን ይገኛል ፡ሆኖም ግን ሚዲያችን ጥረቱን በእጥፍ በማጠናከር በቱዊተር፣በራምብል፣በፈስቡክ፣ በቲክቶክ እና በዩቲዩብ በመላው አለም ተደራሽነቱን እየሰራ በኢትዮጵያ ውስጥም ደግሞ በሚኒሊክ ሳተላይት ቴሌቪዥን በየቀኑ ዝግጅቱን እያቀረበ ይገኛል፡አዲስ ድምፅ የአማራን ትግል የውስጥ ችግሮች የችግሩን ምንጭ እና የችግሩ አስፋፊ ግለሰቦችን ህዝብ በደምብ ስለሚያውቃቸው በእነዚህ ጥቂት ችግር ፈጣሪዎች ጀርባ አብይ ያሰማራው የብልፅግና ካድሬ እና የባንዳ ጥርቅሞች የጉዳዩ ዋና ተዋናኞች በመሆን ችግሩን አባብሰው የአማራን ትግል ለማጥፋት የቻሉትን ያህል እየተረባረቡ ይገኛሉ፡ይህን ጥቃት ለመደምሰስ የነቃ የሚዲያ ስራ መስራት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ስለሆነ ከአዲስ ድምፅ ጎን የቆማችሁ ጀግኖች በፅናት አሸናፊውን ትግላችንን እንድናጠናክር አሳስባለሁ። በፖለቲካ ትግል በህልውና ትግል ውስጥ ማሸነፍ ብቻ ነው መዳኛው ፡የተሸናፊ ትክክለኛነት ዋጋ የለውም!! ስትሸነፍ ስተትህን አታርምም እንዲያውም ትቀጣበታለህ ፡ምክኒያቱም ተሸናፊ ነሃ !!!
አሸናፊ ግን በወቅቱ ስተቱ ቢጎዳው እንኳ ከድል በኋላ የማስተካከያ እድል አለው፡ምክኔያቱም አሸናፊ ነውና !!!
ስለዚህ ትግላች እድሉ እና መዳኛው ማሸነፍ መሸነፍ ማሸነፍ ብቻ ነው መዳኛው !!!
አበበ በለው

👍54🙏9❤6
Forwarded from Addis Dimts abebe belew (.)
አዲስ ድምፅ አሁን መግብያ ነው በፍጥነት ሰብስክራይብ አድርጉ
...ገጥመናል ገጥመናል 💪
ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE .‼️
አዲስ ድምፅ Channel 257 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@ADDISVOICE-f1u
አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
...ገጥመናል ገጥመናል 💪
ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE .‼️
አዲስ ድምፅ Channel 257 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@ADDISVOICE-f1u
አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍29
👍23❤8💯3
የሚገርም ነው ቻናላች አሁን ላይቭ ስንገባ ጠብቀው ዘጉት በራምብል ወይም በቱዊተር ተከታተሉን
👍52👏4
❤6👍3