Addis Dimts abebe belew
12.4K subscribers
522 photos
183 videos
21 files
2.5K links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶስቱ ሚዲያዎች ምንድነው መገለጫቸው ከአንድነት ይልቅ ልዩነትን የሚያሰራጩ ሚዲያዎች እነማን ናቸው ?
👍849👏5💯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነቀለ ከአሸባሪነት በ3 ቀን ውስጥ ካልሰረዛችሁኝ አወጣዋለሁ ያለውን መረጃ የደበቀው ከአሸባሪነት ስሙ ተነሳ ወይስ ተደራደረ? ማን ከማን ጋር እንደሚተኛ እለቃለሁ ብሎ የደበቀውን የብልግና መረጃ ለምን አለቀቀውም ተከፍሎት ወይስ ለብልፅግና ባለስልጣናት ውርደት አስቦ ብልገና ነው ካላችሁ በሰንበቱ ኢዲት አድርጎ በጣም ቀሽም ኢዲት

የወንድ ልጅ ብልት ተላላኩ ብሎ የሚለጥፍ ወረዳ ነው ጀረመን ላይ እንፈለግሀለን ስላሉት ብቻ ጥያቄው ብልግና ለነቀለ ኖርማል ነገር ነው በፔጁ ብዙ ነገር ይለጥፋል ማን ከማን ጋር እንደሚተኛ የብልፅግና ባለስልጣንት ብሎ የደበቀውን መረጃ ብልፅግና ውስጥ ልዩነት እንዳይመጣ አስቦ ነው ነቀለ ጠይቁ (ከአዲስ ድምፅ ቲም )
👍40💯337🙏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጆተኒው መስቀል አስሮ በሀሰት የሰውን ስጋ የሚበላ ልዩ ፍጥረት ነው ነቀለ ፡፡ ስም አጥፊ ነው ከተጣላው አልመርጥልህም ይላል ውሸት እራሱ ነቀለ ነው (ከአዲስ ድምፅ ቲም )
💯42👍32👏1310
በእርግጥ በእናትና አባቱ እጅ አለማደጉን፣ አባቴ ከሚላቸው ግለሰብ ጋር ተጠግቶ በመቃብር ቤት ውስጥ ማደጉን፣ ባህታዊ ገ/መሰቀልን ተጠግቶ ባገኛት እውቅና መነሻነት አሁን ላለበት ደረጃ መድረሱ ይነገራል!

ይህ ግለሰብ ጠጋ ብለን ካየነው የስነምግባር ብቻ ሳይሆን የስነልቦና ችግርም አለበት! በበታችነት ስሜት እንደሚሰቃይ ትላልቅ ሰዎችን በመጠጋት፣ ትላልቅ አይነኬ ጉዳዮችን በመነካካት፣ ውዝግቦች በማስነሳት እውቅና ለማግ ኘት የሚያደርገው ጥረት ጉልህ ምስክር ነው!

አንዳንድ ማሳያዎች ልጥቀስ
1. ገና ሲጀምር ባህታዊ ገ/መስቀልን ተደግፎ ተነሳ ፣ ጥቂት ቆይቶ ነከሳቸው፣ እስከዛሬም ድረስ ጭቃ የቀባቸዋል።

2. የተሃድሶ እንቅስቃሴን በማጋለጥ ሂደት ተደግፎ የእውቅና ማማ ላይ ወጣ፣ ጥሩ ስራ አልሰራም ለማለት ሳይሆን ለመታወቅ የሚያደርገውን መጋጋጥ ለማሳየት ነው።

3. የኦዲዮቪዧል አሳታሚዎች ማህበርን ተጠግቶ ደግሞ እንደምንም ብሎ ሊቀመንበር ሆነ። ከነበረከት ጋር ፎቶ ተነሳ፣ መለስ ዜናዊን ጥያቄ ጠየቀ! በስመአብ ያን ለት ተኝቶ ያደረ አይመስለኝም!

4. አብይ አህመድን፣ ዳንኤል ክስረትን፣ሁሉነም የአማራ ፋኖ እመራሮች አንዴ እያጀገነ ፣ አንዴ ጭቃ እየቀባ አብሯቸው ፎቶ ተነሳ

5. በመጨረሻም የአማራ ፋኖ ትግል ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ አለ! በመጀመሪያ እስክነድርን አነገሰ፣ እሰክንድር ቅዱስ ነው፣ ለሰው ልጀች ነፃነት የቀለጠ ሻማ ....ነው ፣ ዘመነ ካሴ ደግሞ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ ከእስር የተፈታ ባንዳ ነው አለ። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ እስክነድር እርኩስ ፀመነ ቅዱሰ ነው አለ። መከታው ቀዱስ ነው ገንዘብ ይዋጣለት አለ። ገነዘብ ተዋጣ። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ መከታው እርኩስ አሰግድ ቅዱስ ነው አለ። ቀጠለ ደግሞ ምሬ ወዳጆ ቅዱስ ኮሎኔሉ ትግል የሸጡ ናቸው አለ። የጎንደር ፋኖን የሰሊጥ ፋኖ እሰኳድ ምናምን እያለ ጨቃ ቀባቸው! አንድም የተረፈ የፋኖ አመራር የለም!

እጅግ የሚገርመው ተከታዮቹ አብዛኞቹ፣ ባልቴቶች fact check ለማድረግ ጊዜውም አቅሙም የሌላቸው short memory ያላቸው ስለሆኑ ምንም ቢነግራቸው ለምን የማይሉ፣ የሀሜት ፣ የአሉባልታና የስድብ ሱስ የተጠናወታቸው ናቸው!

በእርግጥ የስነፅሁፍ፣ የንግግርና የማስተባበር ተሰጥኦ እንዳለው አለመመስከር ንፉግነት ነው!
ታዲያ የስነ ፅሁፍ ችሎታውን በመጠቀም በወቅታዊ ጉዳዮችን በመነሻነት በመያዝ ፣ በርካታ ማጣፈጫ ቅመሞችን በመጠቀም ፣ በመኳልና በማስዋብ እውነቱንም ውሸቱንም አሳምሮ በማቅረብ ተከታዮቹን ማማለል ችሏል።

ይህ ሰው መበለጥን እንደሞት ይቆጥራል። ትራምፕ በለው! በፍፁም ከሱ ፊት አያስኬድህም። እንደምንም ጎትቶ፣ ጭቃም ቢሆን ቀብቶ ከሱ ኋላ ያደርግሃል! ሃብታሙ አያሌውና አበበ በለውን ነክሶ የያዘበት ምክንያት ይኸው ነው! በፋኖ የአንድነት ትግል በተለይ የሃብታሙ አያሌው ሚና እየጎላ መምጣቱ እንቅልፍ ነሳው! ይኸው እስካሁን ጭቃ ይቀባቸዋል፣ የማይቆፍረው ገድጓድ የለም! በተለይ ምኒልክ ቴሌቭዥን መከፈት ከባድ የራስ ምታት እንደፈጠፈበት ለማፍረስ የሄደበት ርቀት ምስክር ነው። እነደውም በዚህ ስም የተመዘገበ ጣቢያ ስላለ በቅርቡ ይዘጋል ብሎ ፅፎ ነበር! ወፍ የለም!!!

ይህ ሰው አንድ ቀን በይፋ ከዳንኤል ክስረት የሚያስንቅ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ፣ ከአብይ አህመድ የከፋ የአማራ ህዝብ ጠላት ብሎም የቤተክርስቲያን ሌላው ይሁዳ ሆኖ ክንብንቡን አውልቆ በግልፅ ብቅ እንደሚል ቅንጣት ታክል ጥርጥር የለኝም!

ይህ ሰው የሚሞነጫጨራቸውን ነገሮች ሳያላምጡ ለሚውጡ ወዶ ገብ ግሪሳዎች እንጥረፍጣፊ የማገናዘቢያ አዕምሮ ካላቸው ይህ ቪድዮ በቂ የማንቂያ ደወል ነው!!!
👍386👏1
👆👆👆👆ዘመድኩን ሸቀለ የነጫጭ ውሽቶች አባት ነው ሲባል በማስረጃ ነው!

በዚህ ቪድዮ እንደሚታየው፣

ዘመድኩን ሸቀለ ዮኒ ማኛ የተባለን ግለሰብ ፤
"እብድ ነው"
"ከወንዶች ጋር የተመሳሳይ ፃታ ግንኙነት ይፈፅማል " በማለት በማህበራዊ ሚዲያ በአደባባይ ወንጅሎታል።

ይሁንና ይህን ጉዳይ ለማጥራት ከግለሰቡ ጋር ፊት ለፊት በቀረበበት ወቅት ሆን ብሎ ፣ አስቦበት፣ ግለሰቡን ለማናደድ በፈጠራ እንደወነጀለው ፣ ያገኘውን ሁሉ ሳይመርጥ፣ ሳይጠነቀቅ አንስቶ እንደወረወረበት፣ እንዳይነሳ አድረጎ እንደቀጠቀጠው በአደባባይ አምኗል። በዚህም እንደማይፀፀት፣ መዋሸት መብቱ እንደሆነ በኩራት ተናግሯል!

በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ልጁ የሚከተሉትን የሞራል ጥያቄ ጠይቆታል።

1. "ከ25 ዓመት በፊት በሞተው አባቴ፣ ከ 3 ዓመት በፊት በሞተው ወንድሜ ቀልደሃል"

2. "በሰው ስደብልኝ እያልክ አሰድበኸኛል!"

3. " የፓለቲካ አመለካከቱን የቀየረው እልሌ ሆቴል ወስጥ ተደፍሮ ነው ብለሃል!"

4. "አንተ ክርስቲያን ነኝ ትላለህ፣ ሃይማኖተኛ ነኝ እያልክ በዚህ ልክ እንዴት ትዋሻለህ ?"

5. " አንተ የቤተክርስቲያን መምህር ነኝ፣ ስፈልግ አስተምራለሁ ትላለህ እንዴት በአደባባይ ትዋሻለህ?"

6. " በእኔ ላይ የሰነዘርካቸው ውሸቶች እጅግ ከበድ ውሸቶች ናቸው! እኔን እንደፈለክ ጭቃ ቀባኝ ነገር ግን እንዴት ትንሽ እንኳን ለሚስቴና ለልጀ ብሎም ለቤተሰቦቸ ሞራል አልተጠነቀክም? "

7. " ይህን ሁሉ ውሸት ዋሽተህ ምንም አልመሰለህም! Enjoy ነው የምታደርገው!" ብሎ የጭካኔውን ጥግ አሳይቶታል!

"እኔ በአነፃሩ አንተ ላይ ያነሳኋቸው ነጥቦች ሁሉም እውነት ናቸው! የተቸሁት አንተንና አንተን ብቻ ነው! ወደሚስትህና ልጅህ አልሄድኩም! አንድም ቦታ ቤተሰቦችህን አላነሳሁም " ብሎ ልጁ የሞራል ከፍታውን አሳይቶታል !!!

እንደውም በአንድ ወቅት በውሸት በማህበራዊ ሚዲያ በተሰራጨ ሃሰተኛ መረጃ ምክንያት በሙስሊሞች ሊደርስበት ከነበረ አደጋ እንደታደገው፣ ወደዪቱብ እንዲመጣ ፣ቲክታክ አጠቃቀም ሳይቀር ያስተማረው እሱ እንደሆነ ይናገራል።

ዘመድኩን ሸቀለ ግን ይሉኝታና ሞራል የሌለው፣ የበላበትን ወጭት የሚሰብር፣ ያጎረስክበት እጅህን የሚነክስ ፣ የተሻለ ነገር ካገኘ ምንም ከማድረግ የማይመለስ ይሁዳ መሆኑን ፍንትው አድረጎ አሳይቷል!!!

ከዚህ ውይይት

1. ዘመድኩን ሸቀለ ነጭ ውሸት ድብን አድርጎ እንደሚዋሽ፣

2. እግዚአብሔርን እንደማይፈራና ሰውን እንደማያፍር

3. ሰዎችን በውሸት እንደሚወነጅል፣ ስም ማጠልሸት፣ ጭቃ መቀባት የተካነበት ሞያው መሆኑን
4. ጨካኝና አረመኔ፣ ለምንም የማይመለስ መሆኑን
5. ውለታ የማያውቅ፣ የበላበትን ወጭት ሰባሪ ፣ ከሃዲ መሆኑን
6. ስብዕናና ሞራል የሌለው ለምንም የማይጠነቀቅ፣ ለራሱ ክብር የሌለው ሰው መሆኑን በግልፅ አስመስክሯል!

ዘመ ድኩን ሸቀለ የእመቤታችንን ስዕል ይዞ እውነተኛ አማኝ ለመምሰል የሚጥር የውሸት አባት ነው!

ከአብይ አህመድ ቀጥሎ በውሸት ሪከርድ የሰበረ፣ ጠዋት የተናገረውን ማታ የማይደግም፣ ጠዋት ያሞገሰውን ማታ የሚ ያንኳስስ፣ ጠዋት ያከበረውን ማታ የሚያራክስ ለራሱና ለተከታዮቹ ክብር የሌለው ግለሰብ ነው!!!

በእርግጥ በእናትና አባቱ እጅ አለማደጉን፣ አባቴ ከሚላቸው ግለሰብ ጋር ተጠግቶ በመቃብር ቤት ውስጥ ማደጉን፣ ባህታዊ ገ/መሰቀልን ተጠግቶ ባገኛት እውቅና መነሻነት አሁን ላለበት ደረጃ መድረሱ ይነገራል!

ይህ ግለሰብ ጠጋ ብለን ካየነው የስነምግባር ብቻ ሳይሆን የስነልቦና ችግርም አለበት! በበታችነት ስሜት እንደሚሰቃይ ትላልቅ ሰዎችን በመጠጋት፣ ትላልቅ አይነኬ ጉዳዮችን በመነካካት፣ ውዝግቦች በማስነሳት እውቅና ለማግ ኘት የሚያደርገው ጥረት ጉልህ ምስክር ነው!

አንዳንድ ማሳያዎች ልጥቀስ
1. ገና ሲጀምር ባህታዊ ገ/መስቀልን ተደግፎ ተነሳ ፣ ጥቂት ቆይቶ ነከሳቸው፣ እስከዛሬም ድረስ ጭቃ የቀባቸዋል።

2. የተሃድሶ እንቅስቃሴን በማጋለጥ ሂደት ተደግፎ የእውቅና ማማ ላይ ወጣ፣ ጥሩ ስራ አልሰራም ለማለት ሳይሆን ለመታወቅ የሚያደርገውን መጋጋጥ ለማሳየት ነው።

3. የኦዲዮቪዧል አሳታሚዎች ማህበርን ተጠግቶ ደግሞ እንደምንም ብሎ ሊቀመንበር ሆነ። ከነበረከት ጋር ፎቶ ተነሳ፣ መለስ ዜናዊን ጥያቄ ጠየቀ! በስመአብ ያን ለት ተኝቶ ያደረ አይመስለኝም!

4. አብይ አህመድን፣ ዳንኤል ክስረትን፣ሁሉነም የአማራ ፋኖ እመራሮች አንዴ እያጀገነ ፣ አንዴ ጭቃ እየቀባ አብሯቸው ፎቶ ተነሳ

5. በመጨረሻም የአማራ ፋኖ ትግል ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ አለ! በመጀመሪያ እስክነድርን አነገሰ፣ እሰክንድር ቅዱስ ነው፣ ለሰው ልጀች ነፃነት የቀለጠ ሻማ ....ነው ፣ ዘመነ ካሴ ደግሞ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ ከእስር የተፈታ ባንዳ ነው አለ። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ እስክነድር እርኩስ ፀመነ ቅዱሰ ነው አለ። መከታው ቀዱስ ነው ገንዘብ ይዋጣለት አለ። ገነዘብ ተዋጣ። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ መከታው እርኩስ አሰግድ ቅዱስ ነው አለ። ቀጠለ ደግሞ ምሬ ወዳጆ ቅዱስ ኮሎኔሉ ትግል የሸጡ ናቸው አለ። የጎንደር ፋኖን የሰሊጥ ፋኖ እሰኳድ ምናምን እያለ ጨቃ ቀባቸው! አንድም የተረፈ የፋኖ አመራር የለም!

እጅግ የሚገርመው ተከታዮቹ አብዛኞቹ፣ ባልቴቶች fact check ለማድረግ ጊዜውም አቅሙም የሌላቸው short memory ያላቸው ስለሆኑ ምንም ቢነግራቸው ለምን የማይሉ፣ የሀሜት ፣ የአሉባልታና የስድብ ሱስ የተጠናወታቸው ናቸው!

በእርግጥ የስነፅሁፍ፣ የንግግርና የማስተባበር ተሰጥኦ እንዳለው አለመመስከር ንፉግነት ነው!
ታዲያ የስነ ፅሁፍ ችሎታውን በመጠቀም በወቅታዊ ጉዳዮችን በመነሻነት በመያዝ ፣ በርካታ ማጣፈጫ ቅመሞችን በመጠቀም ፣ በመኳልና በማስዋብ እውነቱንም ውሸቱንም አሳምሮ በማቅረብ ተከታዮቹን ማማለል ችሏል።

ይህ ሰው መበለጥን እንደሞት ይቆጥራል። ትራምፕ በለው! በፍፁም ከሱ ፊት አያስኬድህም። እንደምንም ጎትቶ፣ ጭቃም ቢሆን ቀብቶ ከሱ ኋላ ያደርግሃል! ሃብታሙ አያሌውና አበበ በለውን ነክሶ የያዘበት ምክንያት ይኸው ነው! በፋኖ የአንድነት ትግል በተለይ የሃብታሙ አያሌው ሚና እየጎላ መምጣቱ እንቅልፍ ነሳው! ይኸው እስካሁን ጭቃ ይቀባቸዋል፣ የማይቆፍረው ገድጓድ የለም! በተለይ ምኒልክ ቴሌቭዥን መከፈት ከባድ የራስ ምታት እንደፈጠፈበት ለማፍረስ የሄደበት ርቀት ምስክር ነው። እነደውም በዚህ ስም የተመዘገበ ጣቢያ ስላለ በቅርቡ ይዘጋል ብሎ ፅፎ ነበር! ወፍ የለም!!!

ይህ ሰው አንድ ቀን በይፋ ከዳንኤል ክስረት የሚያስንቅ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ፣ ከአብይ አህመድ የከፋ የአማራ ህዝብ ጠላት ብሎም የቤተክርስቲያን ሌላው ይሁዳ ሆኖ ክንብንቡን አውልቆ በግልፅ ብቅ እንደሚል ቅንጣት ታክል ጥርጥር የለኝም!

ይህ ሰው የሚሞነጫጨራቸውን ነገሮች ሳያላምጡ ለሚውጡ ወዶ ገብ ግሪሳዎች እንጥረፍጣፊ የማገናዘቢያ አዕምሮ ካላቸው ይህ ቪድዮ በቂ የማንቂያ ደወል ነው!!! (ከሳይበር ግሩፕ አባቢ የተላከ )
👍15025👏9
98👍18🙏4💯3
https://rumble.com/v5vd86w-120224-.html ከዘመነ እና ከእስክንድር አሁን የሚጠበቀው ምንድን ነው? ዝርዝሩን ይስሙ
👍673
ከዘመነ እና ከእስክንድር አሁን የሚጠበቀው ምንድን ነው? ዝርዝሩን ይስሙ https://youtube.com/live/00g7_OajHk8?feature=share
👍787🙏1