Addis Dimts abebe belew
12.6K subscribers
520 photos
183 videos
18 files
2.48K links
Download Telegram
ሁሉም አማራ ሊሰማው የሚገባ ልዩ መረጃ https://t.me/Addisdimt
56👍41
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ሰልፍ አድርገናል!!! የመተባበርን ጥቅም አይተናል፡በሚቀጥለው ሳምንትም እንዳትቀሩ ፡በተለይ ዛሬ ያልመጣችሁ በሚቀጥለው ሳምት እንደምንም ተገኙ ፡ልዩነት የሚፈርሰው አጥሩን ጥሰህ ስትገባ ነው ፡አሁን አጥር የሆነብን የጥቂቶች እርስ በርስ እልህ እና ብስጭት አንዳቸው በሌላው ላይ ስለሚያበዙ ነው፡፡
ብስጭትም እልህም ሊይዘን የሚገባው ለአንድነታችን እና ለህብረታችን ብቻ ነው፡፡

ባለመቀይም ባለማኩረፍ ወንድም እና እህትን ፍቅራቸውን ማሸነፍ ይቻላል!!!
አማራ ከባዱ ተገዳዳሪው እራሱ አማራ ብቻ ነው!!
አማራን ጠላት አያሸንፈውም !!!
አማራ አማራን ማሸነፍ ግን በጣም ይችላል :፡

ያ ማለት እርስ በርሳችን ትርፉ መተላለቅ ነው ሚሆነው፡:
መዳኛ መዳህኒታችን በጣም በንቃት በእውቀት እና በትግስት የልዩነት ምክኒያቶቻችን ቢያሙንም  ቢያቆስሉንም መታገስ ግድ ይለናል ፡፡

አንድነት ለአንድነት አበክረው በሚሰሩ ሰዎች ብርታት የሚገኝ የጥንካሬ ውጤት ነው!!!
ዋ ዎች እንበርታ አንድ ሆነን የሌሎች አንድነት መፈጠሪያ እና መጠናከሪያ እንሆናለን!!!!
ድል የአማራ ነው ሀይሉም አንድነቱ ብቻ ነው።
የሚቀጥለው እሁድ እንገናኝ!!!
👍18530👏5💯5
11/04/24 የዋሽንግተኑ ሰልፍ በአንድ ቀን ጉድ አፈላ !! ፈረንጆች በአማራ መድረክ ላይ ተረባረቡ!! https://youtube.com/live/8AgCZyRPzzY?feature=share
67👍12🙏5
11/04/24 የዋሽንግተኑ ሰልፍ በአንድ ቀን ጉድ አፈላ !! ፈረንጆች በአማራ መድረክ ላይ ተረባረቡ!! https://rumble.com/v5lyc9t-110424-.html
👍7710
11/04/24 የዋሽንግተኑ ሰልፍ በአንድ ቀን ጉድ አፈላ !! ፈረንጆች በአማራ መድረክ ላይ ተረባረቡ!! https://x.com/AbebeBelew8/status/1853548971454546415
87👍17🙏6
11/06/24 አራቱ የአማራ ማሰቃያ ቦታወች በአምነስቲ ተጋለጡ ፡አብይ እንደ ናዚ የአማራ ማጎሪያ ሰርቷል https://rumble.com/v5mktrw-110624-.html
👍718
11/06/24 አራቱ የአማራ ማሰቃያ ቦታወች በአምነስቲ ተጋለጡ ፡አብይ እንደ ናዚ የአማራ ማጎሪያ ሰርቷል https://youtube.com/live/gnN3ZOalCr4?feature=share
👍7320
11/06/24 አራቱ የአማራ ማሰቃያ ቦታወች በአምነስቲ ተጋለጡ ፡አብይ እንደ ናዚ የአማራ ማጎሪያ ሰርቷል https://x.com/AbebeBelew8/status/1854280599478968385
51👍30💯3
አማራው በመላው አለም ተነስቷል !! የዛሬው ትንቅንቅ በፈረንጅ ከተሞች!! https://youtube.com/live/vVR45WVF6lE?feature=share
57👍23🙏3💯1
አማራው በመላው አለም ተነስቷል !! የዛሬው ትንቅንቅ በፈረንጅ ከተሞች!! https://x.com/AbebeBelew8/status/1855691594046787913
👍4517👏6
አማራው በመላው አለም ተነስቷል !! የዛሬው ትንቅንቅ በፈረንጅ ከተሞች!! https://rumble.com/v5nxiow-111024-.html
87👍18👏15
11/11/24 ትራምፕ በልጅ ተድላ በአስገራሚ ሁኔታ !! የሸዋ ፋኖ በማይረቡ ሚዲያወች ላይ የማስጠንቀቂያ ተኩስ!! https://rumble.com/v5ob0nh-111124-.html
👍5511🙏1