ያላገባችን ቆንጆ አናጋሪዋ ብዙ ነው!!
ባለቤት የሌለው አህያ ማንም ይጭነዋል!!
የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለውግፍ የሚቀጥለውን የአማራ ትውልድ ከአሁኑ በእውቀትም በሃብትም እጅግ ያደቀቀ ለዘመናት እንዳያንሰራራ የሚያደርግ በጥናት የተሰራ በተደራጁ ጠላቶቹ በተያዘ የመንግስት ስልጣን እና ሙሉ አቅም እየተፈፅመ ያለ ግፍ እያስተናገደ ይገኛል::
ይህ ህዝብ ከደረሰበት ግፍ በላይ ትልቁ ችግሩ ደግሞ የራሱን ችግር ትቶ ምንም ስላልተቸገረችው ኢትዯጵያ የመጀመሪያው ተጨናቂ እና ተመካካሪ አመካካሪ ሰብሳቢ አሰባሳቢ እንዲሆን የሚደረግለት ቅስቀሳ ጭራሽ እያደነዘዘው ግራ እያግባው ይገኛል::
አማራ የራሱን ችግር ተደራጅቶ ለመመከት እንዳይችል መሪ ድርጅት እና ተከታይ ህዝብ ያላቸው ድርጅቶች እያሳደዱት እያየ በተበተነ አቅም ጭራሽ ዛሬም እራሱን ለማዳን ወጥ አደረጃጀት ሳይኖረው ገዳዯቹም ሆኑ ግራ የተጋቡ ግለሰቦች አማራን እንደ ተበታተንክ ዛሬም ና ለኢትዯጵያ የሆነ ነገር እንፍጠር እያሉ የራሳቸውን ለብቻቸው ካደራጁ የብሄር ድርጅት መሪወች እና አማራን አከርካሪውን ሰብረነዋል ብለው ከነገሩን እና በተግባርም ከሰባበሩን ጋር ሆነን በአማራ መቃብር ላይ ሰርተናታል ለሚሏት ኢትዯጵያ ጊዚያዊ ሰላም ሲባል የመከላከል ጦርነትክን አቁመህ በተበተነ ባልተደራጀ መሪ በለለው የተበተነ ሁኔታ ላይ እንዳለህ ና ለባለ ጊዜዎች ብቻ የሚሆን ሰላም እንፍጠር እያሉ የራሳቸውን ካደራጅት ጋር የራሱ የሌለውን አማራ እያሞኙት ይገኛሉ::
ይህ የተደጋገመ አማራን የማደናገር ስራ የሚሰራው ደግሞ ለግል ኢጎቸው ሲባል ከኢትዯጵያዊነት ማማ ወርጀ አማራ ብየ አልደራጅም እኔ ኢትዯጵያ እንዳልኩ እሞታለሁ በሚሉ ለግል ዝናቸው በሚጨነቁ ግለስብ አማራዎች መሆኑ ተደጋግሞ የታየ ነው::
በአንድ በኩል ፋኖ አንድ አደለም አማራ ወኪል የለውም የአማራ ትግል የተበታተነ ነው እያሉ እያጣጣሉት ለራሳቸው የመታያ እና ማማለያ የኢትዯጵያዊነት ስብስብ ሲሆን ግን የፉኖም የአማራም ተወካይ አርገው የሚጠሩት አያጡም:
ዛሬ በዚህ የግፍ ዘመን አማራ እንደሌሎቹ የተደራጀ ወጥ ድርጅት እና አመራር ከመፍጠር በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው አንዳችም ጉዳይ የለም::
ታጋዩን አማራ ከነ ልዩነቱ መሰብሰብ ሳንችል ከስብሃት እና ከጃዋር ገዱ ጋር ከነ ልዩነታችን የሚያሰበስበን ዩልንታም ሆነ ኢመርጀንሲ ችግር ሊሆንብን አይገባም::
የአማራ ኢመርጀንሲ ስብሰባ መሆን ያለበት መጀመሪያ የአማራ ብሄራዊ ሃይል እና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የምክክር ስብሰባ ነው::
አማራ የናፈቀው ይልጆቹ ህብረት እንጅ የስብሃት የገዱ የጃዋር ህብረት አደለም ::
በነገራችን ላይ ጃዋር ገዱ ስብሃት እና ልደቱ በውይይት ሲገናኙ ይህ የመጀመሪያቸው አደለም::
አማራ በዚህ አይነት ስብሰባ መገኝት ከፈለገ መጀመሪያ ከወንድሙ ጋር ቁጭ ብሎ የመወያየት ፈቃደኝነት ይኑረው :: ከወንድም ጋር ያለውን ልዩነት በውይይት ፍታ ሲባል የለም በጦር እዋጋቸዋለሁ እያልክ በሚዲያ በአደባባይ የራስህን ወንድም እንዳንተ ለአማራ ህዝብ እየተሰዋ አብሮህ ከጠላት ጋር እየተናነቀ ካለ ወንድም ጋር ለመነጋገር አልፈግም አንዳችን ሙተን አንዳችን ብቻ ነው መትረፍ ያለብን እያልክ ትግራይን እንኳን ከማይወክል ከስብሃት ጋር የምታደርገው ስብሰባ ከፈረሱ ጋሪ ማስቀደም ይሆናል::
አሁን ሰላም ያጣው አማራ ነው !!! ሰላም ያሳጣውም አብይ ነው !!
ይህን ሃቅ የሚቀበል ኢትይጵያዊ ካለ ልክ እንደ አማራ ህዝብ ይህን ግፈኛ ስርዓት በአካባቢያቸው እንዲታገሉት የሚጠራ የሚቀሰቅስ የሁሉም ክልል ኗሪዎች የትብብር ስብሰባ ቢሆን በተደሰትን ነበር:
አሁን ዶክተር ሚበላው ያጣባት ሃገር ከሰፈር ወደሌላ ሰፈር የማትንቀሳቀስባት ሃገር በሰላም ወጥተህ እንዳትገባ የሆንክበት ምክኔያት የጨካኙ አብይ አህመድ አገዛዝ መሆኑ ግልፅ ስለሆነ ስርአቱን በቃህ ከማለት ያለፈ እና የፋኖ ታጋዯቹን አንድ እንዲሆኑ ከመጣር በፊት ሌላ አፋጣኝ (ኢመርጀንሲ) የአማራ ጉዳይ የለም!!!!
አበበ በለው

06/18/25 አብይ እና አርቲስቶች !! ፋኖ አበበ ሙላት !! የጎንደር ዩንቨርሲቲ እና የአብይ ምላሽ https://rumble.com/v6uzfbb-061825-.html
Rumble
06/18/25 አብይ እና አርቲስቶች !! ፋኖ አበበ ሙላት !! የጎንደር ዩንቨርሲቲ እና የአብይ ምላሽ
አበበ በለው