Addis Dimts abebe belew
12.1K subscribers
525 photos
183 videos
21 files
2.53K links
Download Telegram
11/18/24 አዲስ አበባ አመፅ ብቻ የሚያድናት ከተማ !! በመርካቶ የመጀመሪያው የህዝብ አመፅ ተጀመረ!! https://youtube.com/live/YnqLI2mkDJQ?feature=share
👍6911💯3
11/18/24 አዲስ አበባ አመፅ ብቻ የሚያድናት ከተማ !! በመርካቶ የመጀመሪያው የህዝብ አመፅ ተጀመረ!! https://rumble.com/v5qo00z-111824-.html
👍6411🙏5
11/18/24 አዲስ አበባ አመፅ ብቻ የሚያድናት ከተማ !! በመርካቶ የመጀመሪያው የህዝብ አመፅ ተጀመረ!! https://x.com/AbebeBelew8/status/1858616736993472984
44👍27
https://rumble.com/v5r375n-111924-.html 11/19/24 የካናዳ ምክርቤት አባላት ኦታዋ አብይ አህመድ ወንጀለኛ ነው !! የአማራ ህዝብ ትግል ፍትሃዊ ነው!! መርካቶ አድማው ቀጥሏል
date: just now

visibility: public
👍5819👏1🙏1
11/19/24 የካናዳ ምክርቤት አባላት ኦታዋ አብይ አህመድ ወንጀለኛ ነው !! የአማራ ህዝብ ትግል ፍትሃዊ ነው!! መርካቶ አድማው ቀጥሏል
https://youtube.com/live/YopFlWx51os?feature=share
58👍29🙏1
11/19/24 የካናዳ ምክርቤት አባላት ኦታዋ አብይ አህመድ ወንጀለኛ ነው !! የአማራ ህዝብ ትግል ፍትሃዊ ነው!! መርካቶ አድማው ቀጥሏል https://x.com/AbebeBelew8/status/1859013436509688310
👍7418💯1
የጎንደር ፋኖ ድሮ ሽፍታ የነበረው ሁላ አሁንም የፋኖ መሪ የሆነው ለምን ይመራል ብሎ የሚለው ነቀለ የጎንደር ፋኖ ትግል የግመል ሽንት ነው ።

የሚለው አመድኩን ነቀለ ትናት እስኳድ ይላቸው የነበሩት አርበኛ መሳፍንትን የውባንተ አስገዳይ አሰግድን አዋክበው ያሲያዙ እያለ እርምጥምጥ እያለ የሚሰድባቸውን አርበኛ መሳፍንትን
ዛሬ እያመሰገነ ነው

አዬ ጆተኒው ነገ በሰፊው እንሄድበታለን ይሄን ከፋፋይ በልዩነት ብቻ አማራ አንድ ሁኖ ሲያዬው ኑሮውን መኖር የማይችል ።

ተራ አጭበርባሪው አመድኩን ከአረብ ሀገር ልጆች አጭበርብሮ ከሀገር የጠፋ ሳትማሩ በማጨብጨብ ብቻ ሚሊየነር ትሆናላችሁ እያለ የድሀ ልጅ በአረብ ሀገር ሰርታ ያጠረቀመችውን የበለ አጭበርባሪ

ትናት እስኳድ ስልጣን ሊይዝበት ጋሽ መሳፍንት እያለ የለበሰው ሸሚዝ በቁሙ በስብሶ ሸቶበት እስካሁን ያጭበረበረው አማራ ዛሬም የሚታለል መስሎት በጎንደር በሽዋ ፋኖን አስታርቃለው ብሎ ገብቶ አባብሶ የሚወጣ የደም ነጋዴ በልዩነት ብቻ የአብይን የካድሬ ስራ የሚሠራ ካድሬ

በእምነት ስም የተደበቀ ይሁዳ አመድኩን ነቀለ የአዋረድከውን የጎንደር ፈኖ ዛሬ በልዩነቱ አትነግድም ልዩነትን የሚፈልገው የአብይ ሚዲያ የማይሰራውን ስራ የሚሰራ የደም ነጋዴ አመድኩን ነቀለ ነው ። አጋልጥሀለው ነቀለ ጠብቅ
👍7910💯9