ለምን በየቀኑ ስርዓቱ የሚያፍነን ይመስላችኋል ? እናተን ታጋዮችን ሁሌም መዳከም እያዬ ነው በየቀኑ የሚዘጋው እኛን የሚያቆመን ከዩቱብ ላይ የናተ መዳከም ብቻ ነው ብቻ ነው !!
ከብልፅግና ጋር እኩል ለሚታገለን እሱን እየታገልነው ነው ፋኖ በመሬት እኛ በሳይበር እውነት አሸናፊ ነው !!
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 166 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts167
ኢትዮ 360 Channel 196 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-w
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ

👍69❤10💯3
በአብይ አህመድ ተስፋ መቁረጥ አማራ እንዲወድም እየተደረገ ነው!! https://rumble.com/v5g7ji1-092424-.html
Rumble
09/24/24 በአብይ አህመድ ሰራዊት በሬማ ከተማ የተፈጸመው ግፍ በቪዲዮ !! የዛሬ የባህርዳር ውሎ!!
👍55❤7
በአብይ አህመድ ተስፋ መቁረጥ አማራ እንዲወድም እየተደረገ ነው!! https://youtube.com/live/QjPnkBHetvw?feature=share
Youtube
- YouTube
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
👍73❤17💯2
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 166 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts168
ኢትዮ 360 Channel 196 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-c
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 166 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts168
ኢትዮ 360 Channel 196 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-c
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍86❤15💯4🙏3👏2
በሊበራላይዜሽን ፖሊሲ ማዕቀፍ ስም ከአለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ያገኘውን ዶላር ለድሮን ተተኳሽ መግዣ እያዋለ ያለው የአብይ አህመድ አገዛዝ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ላይ የድማማ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን በድሮን አውድሟል።
ከትላንት በፊት አገዛዙ አቸፈር ላይ ከጨፈጨፋቸው 8 ንፁሃን መካከል 4 ያህክሉ መምህራን ናቸው። አሁንም በርካታ ትምህርት ቤቶች የድሮን ዒላማ ናቸው።
ይህ ብቻ አይደለም በአውደ ውጊያ እየተደቆሰ ያለው የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በትላልቅ ከተሞችም ጭምር ተማሪወችን በመጨፍጨፍ እና መምህራንን በተናጥል በመግደል የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚሰራ ቡድን አቋቁሟል።
ትምህርትን የፖለቲካ መሳሪያ ለማድረግ የሚጥረውን ስርዓት ጥሪ በመቀበል የህፃናትን እና የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ መጣል እንደማይገባ ደጋግመን እናሳስባለን!”
በደቡብ ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር የተሰባሰቡ ንፁኋኖች መገደላቸው ተሰማ!
በደቡብ ጎንደር ዞን የሊቦምከም ወረዳ መቀመጫ በሆነችው አዲስ ዘመን ከተማ ልዩ ቦታው ሚካኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ ዛሬ መስከረም 16/2017 ዓ/ም ከረፋዱ 3 ሰዓት ገደማ ላይ ንፁኋኖች በተሰባሰቡበት ስፍራ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን መረብ ሚዲያ የአይን እማኞችን በማነጋገር ለማረጋገጥ ችሏል።
በጥቃቱ እስካሁን ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የደመራ ችቦ እየሸጡና እየገዙ የነበሩ ገበያተኞች እንዲሁም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ደርሰው ሲመለሱ የነበሩ ሰዎች መገደላቸውን ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው።

👍66❤3💯1
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 169 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts16
ኢትዮ 360 Channel 199 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-s
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 169 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts16
ኢትዮ 360 Channel 199 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-s
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍67❤13💯3
ድሮውን እና የመስቀል በዓል!! ፋኖ በነፃው መሬት https://rumble.com/v5ggxn5-092624-.html
Rumble
09/26/24 ድሮውን እና የመስቀል በዓል!! ፋኖ በነፃው መሬት
❤42👍23
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 170 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts170
ኢትዮ 360 Channel 200 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media20-w
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 170 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts170
ኢትዮ 360 Channel 200 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media20-w
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍78❤19💯2

❤53👍37💯1
የአማራ ህዝብ ትግል ለማሸነፍ የቀረው ነገር ቢኖር ሁሉም አማራ በተግባር የትግሉ አካል ሆኖ የአብይን አገዛዝ በማንኛውም የትግል ስልት በየቀኑ እና በየትኛውም ቦታ በማንኛውም የገዳዩ ስርዓት ታዛዦች ላይ የመከላከል እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡:
አገዛዙ የአማራ ህዝብ ትግል መባሉ ቀርቶ፡ ፋኖ የሆኑት ብቻ እንደሚታገሉት ተደርጎ እንዲታይለት የማይሰራው ፕሮፖጋንዳ የለም፡
በጥቅል የአማራን ህዝብ እየገደለ እያፈናቀለ ድሃ እያደረገ ፡በሚዲያ ግን የአማራ ህዝብ ጭራሽ የመንግስት ደጋፊ እንደሆነ ለማሳየት ሲንደፋደፍ ይታያል፡፡
ሰሞኑን በአማራ ክልል ህዝብን በጅምላ ለመጨረስ እና ማንኛውም አማራ የታጠቀውን ትጥቅ ለማውደም ፡ ንብረቱን ሆን ብሎ ለማጥፋት፣ ለማቃጠል፣ ለመሰባበር ልዩ ዘመቻ ከፍቷል፡፡
ይህን ዘመቻ እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ጉዳይ ቢሆንም ፡እንዲህ ያለውን ግፍ አብይ መፈፀም የሚችለው ግን፡ የአማራ ህዝብ ልክ የትግራይ ህዝብ እንደተደረገው ማንኛውም አማራ በማንኛውም የመንግስት ሀይል ላይ በየትኛውም ቦታ እና አጋጣሚ እራሱን የመከላከል እርምጃ በገዳዩ የአብይ ሃይል ላይ መውሰድ ካልቻለ ብቻ ነው።
የአማራ የህልውና ጉዳይ መሆኑን መረዳት እና በአስቸኳይ ልክ እንደትግራይ ህዝብ ጠቅላላው የአማራ ህዝብ ጠላትን በየትኛውም ቦታ ማሳደድን ተግባራዊ ማድረግ ግድ ይለዋል።
አብይ አህመድ ይህ ትግል
የፋኖዎች ትግል ብቻ ተደርጎ እንዲታይለት እና ሁሉም የአማራ ልጅ ፋኖ እንዳልሆነ አድርጎ የሚያወራው ቅስቀሳ ልንነቃበት የሚገባ አደገኛ ማዘናጊያ እና የአብይ አማራን አዘናግቶ የማጥፊያ ዘዴ መሆኑን ከልብ ተረድተን ፡ሁላችንም በምንችለው ሁሉ በየትኛውም ቦታ እና በየትኛውም የብልፅግና ገዳይ ቡድን ላይ የመከላከል እርምጃችን በፍጥነት ማቀጣጠል አለብን።
የአብይ አህመድ ገዳዮችን ጭነው
በአማራ ክልል በየትኛውም ቦታ የሚነዱ ተሽከርካሪዎች ፡ሞት ይዘውብን የመጡ መሆናቸውን ተረድተን እንደ ትግራይ ህዝብ እኛም በክልላችን ተዝናንተው እንዳያሽከረክሯቸው እና ክልላችን ለቀው እንዲወጡ የምንችለውን ሁሉ ልናደርጋቸው ይገባል፡፡
ለጠላት ብልፅግና እየሰራ አማራን እያስገደለ ያለ የብልፅግና ካድሬ እና ባለስልጣን አማራ ክልል ምቹ መኖሪያው መሆን የለበትም፡፡
አማራ ሆኖ እኛን እያስገደለ አማራ ክልል ውስጥ ቢሮ እና መኖሪያ ቤት እየተዝናና ጠላትን እየመራ እኛን ሲያስገድል አለመከላከል የመጨረሻ ታሪክ ይቅር የማይለው ውርደት ነው፡፡
አማራ የሆንክ ሁሉ እራስክን ከእልቂት አድን !!!
ሁልህም ክተት !!!
በአገኘህው ቦታ ሁሉ ዝመት!! ብቻህንም ቢሆን ጀግና ሁን!!
የተቃጣብህን ዘር ማጥፋት በአንድነት ተከላከል!!!
ክተት!!!
አበበ በለው

👍177❤16💯15