Addis Dimts abebe belew
12.1K subscribers
525 photos
183 videos
21 files
2.54K links
Download Telegram
የዛሬው የአዲስ ድምፅ ዝግጅት ከአሁን በፊት በተሰራው የአዲስ ድምፅ ዝግጅት ላይ ተቆርጦ የወጣው ቪዲዮ ያስደሰታቸው ሰወች አበበ በለው እውነቱን ተናገረ በማለት የተደሰቱበትን ቪዲዮ ማን እንዳደረገው በመረጃ በማስደገፍ አቅርቤላቸዋለሁ ፡ይህን ሰምተው በአበሳጫቸው እና እኔ ያጋለጥኩላቸውን በዚህም ምክኒያት ያመሰገኑኝን ቪዲዮ ያቀረበውን ሚዲያ እና ግለሰብ ልክ ተቆርጦ የወጣውን ቪዲዮ እንደተረባረቡበት እና እንደተቀባበሉት ለተናጋሪው ግለሰብ እና ለሚዲያው ደፍረው መልስ ይሰጡታል ብየ እየጠበቅኩ ነው፡መቸም ፈርተውት ዝም ይላሉ ብየ አላምንም፡ምክኒያቱም እኔ በማጋለጤ አመስግነው ፡አድራጊውን ግን ፈርተውት ዝም ካሉት ይገርማል።ሙሉ ዝግጅቱ ይሄው።https://www.youtube.com/live/B0hAKvcpKvs?si=UFaMqeeZN1QBo7Xu
👍8023👏3
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️

አዲስ ድምፅ Channel 165 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts165
ኢትዮ 360 Channel 195 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-j
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍6915💯3🙏2
ሸዋ ጎንደር ድል በድል !! አርበኛ ሰፈር መለስ ዜና አለው እንስማው https://rumble.com/v5fpzs5-092024-.html
57👍16💯2
ሸዋ ጎንደር ድል በድል !! አርበኛ ሰፈር መለስ ዜና አለው እንስማው https://x.com/AbebeBelew8/status/1837232549543756196
65👍16🙏7💯2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተቆርጦ የወጣው ቪዲዮ ያስደሰታቸው ሰወች ለተናጋሪው ግለሰብ እና ለሚዲያው ደፍረው መልስ ይሰጡታል ብየ እየጠበቅኩ ነው፡መቸም ፈርተውት ዝም ይላሉ ብየ አላምንም፡ምክኒያቱም እኔ በማጋለጤ አመስግነው ፡አድራጊውን ግን ፈርተውት ዝም ካሉት ይገርማል።
146👍62🙏13👏3
ድሉን መዘገብ ያቃተው ጎንደር ጠሉ ዘመደኩን ነቀለ ዛሬ ጥላቸውን በዚህ ልክ ይናገራል ትናት የጎንደርን ፋኖ ትግል
” የግመል ሽንት ነው” ገበሬን አስጨፍጭፎ ነው የሚወጣው እያለ ሲሰለቅ ነበር የጎንደር ፋኖ በሽፍታ ነው የሚመራው ዛሬ ደግሞ

ኔትወርክ ለምን አልተዘጋም ብሎ የጎንደር አማራ ላይ ጥላቸውን በዚህ መልክ አሳይቶል !!

ይሄን እራሱ በተናገረው ለታሪክ ይቀመጥለታል ፡፡ በታንክ የተገዘ ጦርነት
ከመከላከያ ጋር ተጠቃቅሰው ነው ከነ አበባው ታደሰ ጋር ነው የሚሰሩት በማለት
የጎንደር ፋኖ ላይ በተደጋጋሚ ጥላቸውን አሳይቶል ፡፡

በሌላኛው የጎንደር አማራን ለምን ሽዋ ላይ ሂዶ ታገለ በማለት የጎንደር እስኳድ ሽዋን ጠፍንጎ ይዞታል በማለት
ጎንደርን እንደ ህዝብ ጎንደር ብቻ በመወለዳቸው
እስኳድ በማለት ትናት እነ ናሁሰናይ የሽዋ ወንድሞቻችን ጋር ተናበው አዲስ አበባ ገብተው መስዋት ሲከፍሉ
ለምን የሽዋ ልጆች አመለጡ ጎንደሮች ሞቱ ብሎ ጎንደርና ሽዋን ለማጣለት ሲሰራ ነበር ዛሬ ደግሞ

የጎንደር ፋኖ ለምን ሽዋ ገብቶ ታገለ ብሎ እስኳድ ብሎ የሚጠራው የጎንደርን ህዝብ
ዛሬ ደግሞ የጎንደርን አክቲቪትስት በመሉ የጎጃም የወሎ የሽዋ ጠላት ብሎ ይገልፀዋል ይሄ ሰው
በዚህ ልክ የጎንደር አማራ ላይ የዘመተውን ዘመቻ የጎንደር ህዝብ ሊያውቀው ይገባል
እርስ በርሱ አንዱን ደገፍኩ ብሎ እየካፈፈለ ያለ የአማራ ጠላት ነው ፡፡
ማንነቱን በደብ ገልጠነዋል !!
ለምን አበበ በለው ዝም አይልም ለምን አንዱን ይዤ አልከፋፍልም
የሚለው ዘመድኩን ነቀለ በዚህ ልክ የአማራን ትግል እደግፋለው ብሎ አማራን እየከፋፈለ ያለ የአማራ ጠላት ነው ፡፡
👍11016💯1
Forwarded from Addis Dimts abebe belew (.)

👍606🙏5
👍2313🙏2