Addis Dimts abebe belew
12.1K subscribers
525 photos
183 videos
21 files
2.54K links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ፕሮግራም የተሰራው በኢትዮጵያ ነሐሴ 14 ቀን ሲሆን
የፕሮግራሙ እርዕስ ደግሞ ፋኖ የቀረው የሚዲያ ጦርነት ብቻ ነው ይላል ፡፡

ይሄ ንግግር እስክንድርን በደገፉ ግዜ እኛን ጨምሮ እንደሚደግፉን እና እስክንድር እነሱ በፈለጉት መንገድ መሄድ ስላልቻለ
እስክንድርን ጨምሮ ሲደግፏቸው የነበሩትን በጠቅላላ ዛሬ ዘመቻ ከፍቱባቸው፡፡

በዛ ግዜ ሲሰድቧቸው የነበሩትን ደግሞ ዛሬ ደግፈው ቁመዋል፤ የዚህ ቪዲዮ አለማ ሙሉ ሀሳብ ይሄ ነው ፡፡
በመጀመርያ ይሄን ፕሮግራም ቆርጠው ለራሳቸው ብቻ በሚጠቅም መንገድ እንደሚሰሩበት ይናገራል ፤ነገር ግን
ይሄን ያደረገውን ሚዲያም ዘመድኩንን እና መረጃን መጠየቅ ትተው መክሰስ የፈለጉት የተገላቢጦሽ ነው።

ይሄን ዘመቻ ሲሰራባቸው የነበረውን ዘመድኩንን ትተው ቪዲዮውን ቆርጠው አዲስ መረጃ እንዳወጡ አድርገው ሲያናፍሱት ይገርማል
ከዚህ ጋር በተያይዞ በማስረጃ የምንመጣበት
የዛሬ ማታ ፕሮግራማችን ላይ በስፋት እንመጣበታለን ማን ምን ይልነበር የሚለውን በዛሬው ፕሮግራችን ላይ ጠብቁ ፤ ይሄን ያደረገው ማነው
የሚለውን ሳይጠይቅ ሳያላምጥ የሚወጥ ብዙ እንዳለ ሁሉ ሙሉውን ፕሮግራም የለጠፋችሁትን ግን እናመሰግለን ፡፡
👍6011
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ   ፕሮግራም የተሰራው በኢትዮጵያ ነሐሴ 14  ቀን ሲሆን
የፕሮግራሙ እርዕስ  ደግሞ ፋኖ የቀረው የሚዲያ ጦርነት ብቻ ነው  ይላል ፡፡

ይሄ ንግግር እስክንድርን በደገፉ ግዜ እኛን ጨምሮ እንደሚደግፉን እና እስክንድር እነሱ በፈለጉት መንገድ መሄድ ስላልቻለ
እስክንድርን ጨምሮ ሲደግፏቸው የነበሩትን በጠቅላላ  ዛሬ  ዘመቻ ከፍቱባቸው፡፡

በዛ ግዜ ሲሰድቧቸው የነበሩትን ደግሞ ዛሬ ደግፈው ቁመዋል የዚህ ቪዲዮ አለማ ሙሉ ሀሳብ ይሄ ነው ፡፡
በመጀመርያ ይሄን ፕሮግራም ቆርጠው ለራሳቸው ብቻ በሚጠቅም መንገድ እንደሚሰሩበት ይናገራል ነገር ግን
ይሄን ያደረገውን ሚዲያም ሆነ ግለሰብ ደግፎ ቪዲዮውን እንደማስረጃ ያቀረቡት ሰዎች ግን  መክሰስ የፈለጉት አካል ሌላ

ይሄን ዘመቻ ሲሰራባቸው የነበረውን ግለሰብ ደግፈው ቆመው አሁን አዲስ መረጃ እንዳወጡ  ሲደሰቱ ስናይ  ፈገግ አደረጉን፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ በማስረጃ የምንመጣበት

የዛሬማታ ፕሮግራማችን ላይ በስፋት እንመጣበታለን ማን ምን ይል ነበር የሚለውን በዛሬው ፕሮግራችን ላይ  ጠብቁ  ይሄን ያደረገው ማነው
የሚለውን ሳይጠይቅ ሳያላምጥ የሚወጥ ብዙ እንዳለ ሁሉ ሙሉውን ፕሮግራም የለጠፋችሁትን እናመሠግናለን ፡፡
70👍34👏2
ዘግይተናል በፍጥነት ሰብስክራይብ አድርጉት
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️



አዲስ ድምፅ Channel 164 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts164
ኢትዮ 360 Channel 194 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360-q2j
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍6318
09/19/24 ከዝግጅታችን ተቆርጦ የወጣው ቪዲዮ ላይ የተሰራው ማደናገር ! አህያውን ፈርተው ዳውላውን እንዲሉ እውነቱን እንሆ !! https://rumble.com/v5fkymy-091924-.html
👍456💯1
ከዝግጅታችን ተቆርጦ የወጣው ቪዲዮ ላይ የተሰራው ማደናገር ! አህያውን ፈርተው ዳውላውን እንዲሉ እውነቱን እንሆ !! https://x.com/AbebeBelew8/status/1836852553645973767
👍368👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተናገርኩትን ዛሬም ደግሜላችዋለው እና ቆርጣችሁ የተቀባበላችሁት ሰወች ይሄንንም ተቀባበሉት እና ደፈር ብላችሁ መልስ ስጡ
👍9215🙏3
የዛሬው የአዲስ ድምፅ ዝግጅት ከአሁን በፊት በተሰራው የአዲስ ድምፅ ዝግጅት ላይ ተቆርጦ የወጣው ቪዲዮ ያስደሰታቸው ሰወች አበበ በለው እውነቱን ተናገረ በማለት የተደሰቱበትን ቪዲዮ ማን እንዳደረገው በመረጃ በማስደገፍ አቅርቤላቸዋለሁ ፡ይህን ሰምተው በአበሳጫቸው እና እኔ ያጋለጥኩላቸውን በዚህም ምክኒያት ያመሰገኑኝን ቪዲዮ ያቀረበውን ሚዲያ እና ግለሰብ ልክ ተቆርጦ የወጣውን ቪዲዮ እንደተረባረቡበት እና እንደተቀባበሉት ለተናጋሪው ግለሰብ እና ለሚዲያው ደፍረው መልስ ይሰጡታል ብየ እየጠበቅኩ ነው፡መቸም ፈርተውት ዝም ይላሉ ብየ አላምንም፡ምክኒያቱም እኔ በማጋለጤ አመስግነው ፡አድራጊውን ግን ፈርተውት ዝም ካሉት ይገርማል።ሙሉ ዝግጅቱ ይሄው።https://www.youtube.com/live/B0hAKvcpKvs?si=UFaMqeeZN1QBo7Xu
👍8023👏3
....ገጥመናል ገጥመናል 💪
በፍጥነት SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️


አዲስ ድምፅ Channel 165 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@AddisDimts165
ኢትዮ 360 Channel 195 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@Ethio360Media19-j
ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
👍6915💯3🙏2
ሸዋ ጎንደር ድል በድል !! አርበኛ ሰፈር መለስ ዜና አለው እንስማው https://rumble.com/v5fpzs5-092024-.html
57👍16💯2
ሸዋ ጎንደር ድል በድል !! አርበኛ ሰፈር መለስ ዜና አለው እንስማው https://x.com/AbebeBelew8/status/1837232549543756196
65👍16🙏7💯2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተቆርጦ የወጣው ቪዲዮ ያስደሰታቸው ሰወች ለተናጋሪው ግለሰብ እና ለሚዲያው ደፍረው መልስ ይሰጡታል ብየ እየጠበቅኩ ነው፡መቸም ፈርተውት ዝም ይላሉ ብየ አላምንም፡ምክኒያቱም እኔ በማጋለጤ አመስግነው ፡አድራጊውን ግን ፈርተውት ዝም ካሉት ይገርማል።
146👍62🙏13👏3
ድሉን መዘገብ ያቃተው ጎንደር ጠሉ ዘመደኩን ነቀለ ዛሬ ጥላቸውን በዚህ ልክ ይናገራል ትናት የጎንደርን ፋኖ ትግል
” የግመል ሽንት ነው” ገበሬን አስጨፍጭፎ ነው የሚወጣው እያለ ሲሰለቅ ነበር የጎንደር ፋኖ በሽፍታ ነው የሚመራው ዛሬ ደግሞ

ኔትወርክ ለምን አልተዘጋም ብሎ የጎንደር አማራ ላይ ጥላቸውን በዚህ መልክ አሳይቶል !!

ይሄን እራሱ በተናገረው ለታሪክ ይቀመጥለታል ፡፡ በታንክ የተገዘ ጦርነት
ከመከላከያ ጋር ተጠቃቅሰው ነው ከነ አበባው ታደሰ ጋር ነው የሚሰሩት በማለት
የጎንደር ፋኖ ላይ በተደጋጋሚ ጥላቸውን አሳይቶል ፡፡

በሌላኛው የጎንደር አማራን ለምን ሽዋ ላይ ሂዶ ታገለ በማለት የጎንደር እስኳድ ሽዋን ጠፍንጎ ይዞታል በማለት
ጎንደርን እንደ ህዝብ ጎንደር ብቻ በመወለዳቸው
እስኳድ በማለት ትናት እነ ናሁሰናይ የሽዋ ወንድሞቻችን ጋር ተናበው አዲስ አበባ ገብተው መስዋት ሲከፍሉ
ለምን የሽዋ ልጆች አመለጡ ጎንደሮች ሞቱ ብሎ ጎንደርና ሽዋን ለማጣለት ሲሰራ ነበር ዛሬ ደግሞ


የጎንደር ፋኖ ለምን ሽዋ ገብቶ ታገለ ብሎ እስኳድ ብሎ የሚጠራው የጎንደርን ህዝብ
ዛሬ ደግሞ የጎንደርን አክቲቪትስት በመሉ የጎጃም የወሎ የሽዋ ጠላት ብሎ ይገልፀዋል ይሄ ሰው
በዚህ ልክ የጎንደር አማራ ላይ የዘመተውን ዘመቻ የጎንደር ህዝብ ሊያውቀው ይገባል
እርስ በርሱ አንዱን ደገፍኩ ብሎ እየካፈፈለ ያለ የአማራ ጠላት ነው ፡፡
ማንነቱን በደብ ገልጠነዋል !!
ለምን አበበ በለው ዝም አይልም ለምን አንዱን ይዤ አልከፋፍልም
የሚለው ዘመድኩን ነቀለ በዚህ ልክ የአማራን ትግል እደግፋለው ብሎ አማራን እየከፋፈለ ያለ የአማራ ጠላት ነው ፡፡
👍11016💯1