Addis Ababa University
57.2K subscribers
386 photos
50 videos
233 files
166 links
Addis Ababa University
For the Students!
We post about announcements and news.
Buy ads: https://telega.io/c/addisababauniversityofficial

Info and requests
AAU @addisababauniversity
Download Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

⚡️የትምህርት አሰጣጡ የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል እና በኢለርኒግ የመማር ማስተማር መንገድ በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በገጽ ለገጽ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቀ የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡

1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (portal.aau.edu.et) መሙላት

2. ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር 600 /ስድስት መቶ/ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሞባይል CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት ክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል (ክፍያ የሚፈጸምበትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 አጭር ኮዶች ምዝገባው ከመጀመሩ በፊት በዩኒቨርሰቲው ድረ ገጽ እና በፌስቡክ እናሳውቃለን)፡፡

3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን$፣ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም አስገብተው እና ሌሎች መረጃዎችን በማከል ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡

4. የSponsorship ከዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ (portal.aau.edu.et/ aau.edu.et) ማግኘት ይችላሉ፡፡

5. ለPhD አመልካቾች የ BA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት እና የMA/MSC ዲግሪና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

6. በተጨማሪም ለPhD አመልካቾች ትምህርት ክፍሉ የሚጠይቀውን ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡

7. ለMA/MSC አመልካቾች የ yBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

#ማሳሰቢያ
• ምዝገባው የሚከናወነው portal.aau.edu.et ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡

• የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን ማስረጃ ዋናውን በተጠየቃችሁ ግዜ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡

• የፈተና ግዜውን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (portal.aau.edu.et/aau.edu.et) መከታተል የምትችሉ ያሳውቃል፡፡

• ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

• የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

🗓የመመዝገቢያ ቀን ከነሐሴ 06 እስከ ነሐሴ 21 2012 ዓ.ም

@addisababauniversity
Addis Ababa University pinned «አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ⚡️የትምህርት አሰጣጡ የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል እና በኢለርኒግ የመማር ማስተማር መንገድ በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በገጽ ለገጽ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቀ የሚከተሉትን በማሟላት…»
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በቀን /መደበኛ/ ፕሮግራም ከ2005 እስከ 2012 ዓ.ም ተምረዉ ለተመረቁ አካል ጉዳተኛና ሴት ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) አዘጋጅቷል፡፡
የትምህረት አሰጣጡ የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል እና በኢለርኒግ የመማር ማስተማር መንገድ በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በገጽ ለገጽ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቀ የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
1. ከመንግስት ዩኒቨርስቲ በቀን /መደበኛ /ፕሮግራም የተመረቀ/ች
2. የመጨረሻ የትምህርት ዉጤት (CGPA) 2.75 እና በላይ ያላቸዉ
3. ያለባቸዉን የወጪ መጋራት ክፍያ ከፍለዉ የጨረሱ እና ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ ማስላክ የሚችሉ
4. በገንዘብ ድጎማ (የኪስ ገንዘብ እየተከፈላቸዉ) ለሚወዳደሩ ከፍለዉ መማር እንደማይችሉ ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
5. ለአካል ጉዳተኞች ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
6. ትምህርት ክፍሉ የሚያወጣዉን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ መሆን ሲኖርባቸው
አመልካቾች
1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (portal.aau.edu.et) መሙላት
2. ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር 600 /ስድስት መቶ/ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሞባይል CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም  በቅርንጫፍ  አማካኝነት ክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል (ክፍያ የሚፈጸምበትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 አጭር ኮዶች ምዝገባው ከመጀመሩ በፊት በዩኒቨርሰቲው ድረ ገጽ እና በፌስቡክ እናሳውቃለን) 
3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን እና ሌሎች መረጃዎችን አስገብተው ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ$ 
4. የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና ያለው CGPA ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡
ማሳሰቢያ
• ምዝገባው የሚከናወነው portal.aau.edu.et ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡
• የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን ማስረጃ ዋናውን በተጠየቃችሁ ግዜ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
• የፈተና ግዜውን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (portal.aau.edu.et/aau.edu.et) መከታተል የምትችሉ ያሳውቃል፡፡
• ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን  Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ 
• የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 
የመመዝገቢያ ቀን ከነሐሴ 06 እስከ ነሐሴ 21 2012 ዓ.ም  

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር
@addisababauniversity
#Notice #Regularstudents
እስካሁን ድረስ የመደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች መቼ ወደ ትምህርት እንደሚመለሱ የተደረሰበት ውሳኔ የለም።
ስለዚህም ወላጆችና ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዳትደናገሩ።
@addisababauniversity
#Notice
All Year II and above Regular graduate students
This is to inform you that second year and above graduate students registration of first semester 2020/21 AY will be on September 21 and 22, 2020 and class will begin on September 23, 2020. This is therefore, to request your cooperation for effective implementation of the registrations.
http://www.aau.edu.et/blog/all-year-ii-and-above-regular-graduate-students/
AAU Registrar
@addisababauniversity
Addis Ababa University pinned «#Notice All Year II and above Regular graduate students This is to inform you that second year and above graduate students registration of first semester 2020/21 AY will be on September 21 and 22, 2020 and class will begin on September 23, 2020. This is therefore…»
#Notice
Reminder to All Year II and above Evening / Extension Graduate Students

This is to inform you that second year and above postgraduate students registration of first semester 2020/21 AYwill be on September 24, 25 and 26, 2020and class begin will be on September 28, 2020.

This is therefore, to request you to follow the following registration steps to complete your registration successfully after you pay your registration and tuition fees using bank account number 1000087392067 Commercial Bank of Ethiopia,

Step 1.Begin by logging into the https://portal.aau.edu.et with your Username (ID No.) and password.
Step 2.Click on Registration ------> Course Registration ------> Upload Bank Receipt ------> Click on Submit
Step 3.Select Courses ------> Click on Submit. You will receive confirmation notice immediately.
Step 4.Click on Logout to close the application.

Attention:
1. If you have Dismissal or Probation Academic statuses or any other academic irregularities, you should communicate your department program coordinator/advisor or College Registrar before registration.
2. If you face any difficulties during the registration process, please consult your department coordinator/advisor.

AAU Registrar
@addisababauniversity
COEBS Course offering.docx
26.4 KB
College of Education and Behavioral Studies Course Offering list
AAIT course offering.doc
104.5 KB
Addis Ababa institute of Technology course offering list
College of Natural and Computational Sciences (1).docx
17.1 KB
College of Natural and Computational Sciences course offering list
Social Sciences College Course Offering Final.doc
109 KB
College of Social Sciences Course offering list
COHLSJC COURSE OFFERING.doc
126.5 KB
College of Humanities, Language Studies, Journalism and Communication course offering list
Addis Ababa University pinned «#Notice Reminder to All Year II and above Evening / Extension Graduate Students This is to inform you that second year and above postgraduate students registration of first semester 2020/21 AYwill be on September 24, 25 and 26, 2020and class begin will be…»
Announcement about Graduate Admission Test (GAT)
Updated for Paper and Pencil Testing (October 14, 2020)
(You may print and have this announcement for your reference)
 
About the Exam
• The Graduate Admission Test (GAT) is composed of three sections: Verbal Reasoning (60 questions), Quantitative Reasoning (40 questions) and Analytical Reasoning (25 questions).  The test lasts for three hours. Students with Visual impairment will work on the Verbal Reasoning Section only. Before starting your actual exam, you are required to fill out a brief survey questionnaire. The invigilator will not let you take the exam unless you complete the questionnaire. Your GAT result will be notified by the AAU’s portal.
• Note: The score on GAT is not the only requirement for admission to the graduate program.  Hence, after getting the pass score on the GAT, each candidate shall sit for department level testing.The GAT test score is valid for two years and acceptable for applying to more than one department.

About test takers with disabilities
• Test takers with visual impairment should bring their own personal aid (reader and writer) for testing. Candidates with hearing impairment will be provided with sign language interpreters. All test takers with visual and hearing impairment should report to the Institute of Educational Researcher,Testing Center (main campus near the Registrar) on the test date.
Responsibilities of GAT Test Takers
• Please identify your respective testing site ahead of time, preferably one day before the test date.
• You can bring your own calculator to the exam hall to do the Quantitative Section. However, you are not allowed to bring any calculator that has facilities of copying or sending /receiving information.
• You are required to produce valid identification document (e.g. passport, Kebele/Woreda ID card, driving license, employee ID card). No candidate shall be admitted to a testing hall unless he/she produces valid identification document, GAT-admission ticket and bank receipt showing the payment of 600 birr to take the GAT. Please refer to AAU’s website for information on how to generate the Admission Ticket. Covering the face is not allowed except using face masks. The test taker should uncover his/her face mask or other covering material during checking by the test supervisor.
• You are required to show your ID card to the gate keeping security staff at your respective testing site.  Please don’t leave your identification document at the gate as you need it for admission to the testing hall.
• Please show the print out your Admission Ticket during testing. Invigilators will check your Admission Ticket with your identification card and your personal details. Please place them on your desk ready for this validation process.
• Candidates should arrive at their respective testing site at 8:00 a.m. (in the morning). Test takers who are late will not be allowed to enter to the testing hall.
• After passing the check point at the gate of the test site, you need to proceed to the testing hall immediately. You will be provided information on the direction to the testing hall and the specific testing room.
• It is important that you should follow instructions given by the supervisors and invigilators of your test center.
• Candidates are required to wear face mask and carry pocket-size sanitizer.
• Any attempt of cheating on the exam, sharing answers with other, or copying the test materials using any form shall have serious legal consequences.
 
Materials prohibited in the testing hall
• Any electronic device including mobile phone, smart watches, camera, or other electric devices are strictly prohibited in the exam hall.  If such materials are brought to the testing hall, they need to be powered off and kept in personal bags at locations designated by the supervisor/invigilators. Mobile phones should be switched off and kept in bags or pockets.
• Books, handouts, pamphlets, scratch papers or any material in hard or soft copies are prohibited.
• Food and drinks are not allowed in the testing hall.
⁣ ⁣About the exam schedule
• The GAT paper and pencil test is schedule for Saturday October 17, 2020 (08:00 a.m.–12:30 p.m.) and is communicated through the AAU’s portal, website and Facebook page for room allocation.
• Test takers who are NOT scheduled for the October 17, 2020 GAT testing shall be considered for the second round which will be notified soon.  
• For any inqueries, please contact at ier.tc@aau.edu.et and call at +251 111239714

@addisababauniversity
 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ፈተና ማዕከል
 
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል ታሳቢ የሚያደርግ የፈተና አሰጣጥ መመሪያ

የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ካሉት ኃላፊነቶች መካከል የተለያዩ አለም አቀፍ፣አገር አቀፍና ተቋማዊ ፈተናዎችን በመደበኛነት ማዘጋጀት እና/ወይም መፈተን መሆኑ ይታወቃል፡፡ የተፈታኞች ቁጥር አንዳንድ ጊዜ ከፍተኛ ስለሚሆን የተቋሙ ፈተና አገልግሎት በተለይም ኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ መመሪያ እንደሚያስፈልግ ታምኖበታል፡፡ በመሆኑም ይህ መመሪያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምርት ሚኒስቴር ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በትምህርት ስልጠና ተቋማት የትምህርትና ስልጠና ስራን ለመምራት ባወጠዉ መመሪያ ቁጥር 31/2013 መሰረት ተዘጋጅቷል፡፡ ስለዚህ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ፈተና ማዕከል በዚህ መመሪያ የሚተዳደር ይሆናል፡፡ ተፈታኞችና የፈተና ማዕከል ሰራተኞች  የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚከተሉትን ተግባራት ማከናዎን ይጠበቅባቸዋል፡፡
 
1ኛ) ሳኒታይዘር በግላቸዉ በመያዝ ፈተና አዳራሽ ሲገቡ፣ በፈተና ወቅትና ከፈተና በኋላ በመጠቀም ራሳቸዉን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡

2ኛ) ማንኛዉም ሰዉ ፈተና በሚሰጥበት ተቋም ሲገባ፣ ግቢዉ ዉስጥ ሲንቀሳቀስ፣ ፈተና አዳራሽ ሲገባና ፈተና ሲሰጥ የአፍና አፍንጫ ጭምብል መጠቀም ግዴታ አለበት፡፡

3ኛ) በፈተና አዳራሽ ዉስጥ የእያንዳንዱ ተፈታኝ መቀመጫ ከሌላዉ መቀመጫ ቢያንስ አንድ ሜትር ርቀት የጠበቀ መሆን አለበት፡፡

4ኛ)ተፈታኞች፣ፈታኞችና የፈተና ማዕከሉ ሰራተኞች ፈተና በሚሰጥበት ተቋም ግቢ ዉስጥ ሲንቀሳቀሱ ማህበራዊ/አካላዊ ርቀት መጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡

5ኛ) ተፈታኞች እርሳስ፣ላፒስ፣መቅረጫና ካልኩሌተር መዋዋስ በጥብቅ የተከለከለ ነዉ፡፡
 
የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም
ፈተና ማዕከል
ጥቅምት 2013 ዓ/ም
@addisababauniversity
#ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች
በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡
✓ እጩ ተመራቂ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 17 እና 18 2013 ዓ.ም
✓ እጩ ተመራቂ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 20 2013 ዓ.ም ሲሆን ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
✓ የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸኋል፡፡
✓ ትምህርት የሚጀመርበት ሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል
✓ ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርቲዉ አያስተናግድም
✓ ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ  www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡
 
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
@addisababauniversity
 
#Notice
For Regular and Extension Graduating students (Undergraduate)

• Regular graduating students registration is on October 30, 2020( Tikemt 20, 2013)

• Extension graduating students registration is on October 27& 28, 2020 (Tikemt 17&18, 2013)

*Class begin will be on November 2, 2020(Tikemt 23, 2013)
@addisababauniversity
ማስታወቂያ (የተሻሻለ)

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች
በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡
✓ እጩ ተመራቂ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 19 እና 20 2013 ዓ.ም
✓ እጩ ተመራቂ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24 2013 ዓ.ም ሲሆን
✓ ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
✓ የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
✓ ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡
✓ ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል
✓ ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም
✓ ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ  www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡
 
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
@addisababauniversity