Addis Tech Zone
55 subscribers
19 photos
10 videos
23 files
8 links
We'll talk about tech,hacking,
Programming
Apps
Bot
How to get followers, tg members
Contact us by @Hack_It_bot
Download Telegram
Channel created
ሰላም እንኩዋን ወደ አዚ ቻናል በሰላም መታችሁ ዛሬ wifi እንድዴት hack ማርግ እንድንችል የሚያደርግ ኣንድ app አልክላችሁዋለው
100% real
Appኡ የሚሰራው በ dictinory attack ነው
ኣሁን እንደት አንደሚሰራ በ photo ኣሳያችሁዋልው
Step 1
Step 2
Step 3
Step 4
Step 4
የተመችው
like and share
@hack_it1
Voice Changer_1.6.40.apk
5 MB
ምርጥ ድምፅ መቀየሪያ ተጠቀሙበት👍👍
እባካችሁ ከመወታታችሁ በፊት የደበራችሁን ናገር ነገሩን አናሰተካከላልን
@Hack_It_bot
90member እናመሰገናልን በ ከታይ ኣሪፍ ኣሪፍ ናገር ይዘን አንመታልን....
የ አናንተ ደጋፍ ለእኛ ይተክመናል
Like ለማደርግ 2 sec ኣይፈጅም

@hack_it1
አሪፍ አሪፍ የቴሌግራም ቦቶች የሚከተሉት ናቸው👇👇👇

@vote Vote ቮይት መስጫ ለመስራት የሚጠቅም ቦት ነው።

@pocket_music_bot ማንኛውም የባህር ማዶ ዘፈነ ለማግኘት የሚጠቅም ቦት ነው።

@songlyrbot የውጭ ሃገር ዘፈኖችን ላይሪክስ ለማግኘት የሚጠቅም ቦት ነው።

@renamebot የቴሌግራም ፋይሎችን ሪኔም ለማረግ የሚጠቅም ቦት ነው።

@toolkitbot በተን ያላቸው የቴሌግራም ፖስቶችን ለመስራት የሚጠቅም ቦት ነው።

@mp3toolsbot ዘፈን ለማቀናበሪያ የሚጠቅም ቦት ነው።

@Stickers ስቲከር ለመስሪያ የሚጠቅም ቦት ነው።

@apkdl_bot ማንኛውም አፕ ለመፈለግ የሚጠቅም ቦት ነው።
@mdrobot የተለያዩ linked የሆኑ ፁሁፎችን ለመላክ የሚጠቅም ቦት ነው።

@like የተለያዩ sticker , photo & video በማስገባት ሰዎች post ያረጋችሁትን ነገር like እንዲያደርጉላችሁ የሚጠቅም ቦት ነው።

@whatmusicbot የአንድን ሙዚቃ ሙሉ መረጃ ስንፈልግ record ማድረጊያውን ተጭነን ካሰማነው በሁዋላ የ music ሙሉ መረጃውን የሚልክልን ቦት ነው።

@voicybot በድምፅ የተናገሩትን ወደ ፅሁፍ የሚቀይር ቦት ነው፡፡ ነገር ግን በ English ነው እሚቻለው

@Alertbot በ telegram Alarm መቅጠር የሚያስችል ቦት ነው።

@SpamBot የእርሶን የቴሌግራም Account limited መሆኑን ለማወቅ እንዲሁም ለምን limited እንደሆነ ለማዎቅ የሚረዳ ቦት ነው።

ቦቶቹ ላይ ግር ያላችሁ ያልገባችሁ ነገር ወይም ተጨማሪ ለመጠየቅ
👉 @Hack_It_bot

መልካም ቀን 🙏
@hack_it1
#Wifi_password ***

✅በአለማችን ላይ የ #WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ።

💢ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት 👇👇👇

1. Andro Dumpper

✔️ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን #ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ።

✔️ ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል።

✔️የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።

2. WPS App

👆የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል 😜 ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል 👏 ቀይ የ ❌ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም 😭 ማለት ነው።

3. Wps Wpa Tester

👆 ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version #ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።

4.WPS connect

✔️ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ::
የከሩት አንዲለከኩ አስቲ like ኣደርጉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
how to get 5000 instagram followers for free(in amharic
@hack_it1