Addis Tech Zone
55 subscribers
19 photos
10 videos
23 files
8 links
We'll talk about tech,hacking,
Programming
Apps
Bot
How to get followers, tg members
Contact us by @Hack_It_bot
Download Telegram
For cross
Talk to us @Hack_It_bot


@hack_it1
@hack_it1
Warnning❗️
እባካችሁ ስልካችሁ ሲግል ለተወሰነ ሰዓት ከእጃችሁ ላይ አርቁ❌። ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ስልኩ በጣም ሲግል እየፈነዳ ብዙወች እየተጎዱ ነው።
ለምትወዱት ሰው ሸር በማድረግ እንዲጠነቅ አስታውሱት

@hack_it1
@hack_it1
ሰላም ውድ የ @hack_it1
ቤተሰቦች ዛሬ የማሳያቹ የሞባይል ሪሳይክል ቢን ነው
ከስልካችን ላይ እንዴት አድርገን የጠፉብንን ፋይሎች መመለስ እንደምንችል ነው በጣም ቀላል ነው በመጀመሪያ Dumpster ብላቹ አውርዱ ወይም እኔ እዚ እለቅላቹዋለው በጣም ቀላል እና ቀልጠፍ ያለች አፕ ናት የተለያዩ መረጃዎች እንዲደርሶ ይቀላቀሉ @hack_it1
@hack_it1
@hack_it1
✳️ ኦርጅናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ እንዴት መለየት ይቻላል። እነዚን መንገዶች በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።

🏷 የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም
ፌክ ሳምሰንግ ስልክ
@hack_it1

1. የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
2. ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
3. ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
4. የሳምሰንግ ሎጎ (ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ
ይሻክራል፣ በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
5. ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን
ይመለከታሉ፡፡

🏷 የስልኩን ፍጥነት እና ትእዛዞችን አፈጻፀም በመገምገም

1. በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣ በፌክ ሳምሰንግ
ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ይሆናል
2. በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን
ለመክፈት ይሞክሩ፣ ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
3. ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም

🏷 የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም

1. ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
3. ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና #Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡

እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና
የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number
ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡

የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ
ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል
መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡

🔔 *#0*# #አጠቃላይ መገምገሚያ
🔔 *#1234# or *#9999# ስልኩ የሚጠቀመዉን
#ሶፍትዌር እና #ሞደም ማወቂያ
🔔 *#12580*369# #ስለ ስልኩ #ሶፍትዌር እና #ሀርድዌር ማወቂያ
🔔 *#06# #የስልኩን ኢንተርናሽናል #መለያ ቁጥር
ማወቂያ
🔔 *#9998*246# #የስልኩን #የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ
ሳምሰንግ ኪይ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡

1. Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ
ይጫኑት
2. ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት
3. ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል፤
ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
@hack_it1
@hack_it1
🌀ስልካችን ቢጠፋብን ቀድመን📌

ልናደርገው የሚገባን💪
✍------------------------***********-----------------------
✅የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ።
ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity
የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን። የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።
1) *#06# ይደውሉ
2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል።
3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን
ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ cop@vsnl.net ከሚከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name …………………..
# Address …….
# Phone model ….
# Make ….(company name, made in......)
# Last used number ,…………….
# E mail for communication ………
# Missed date ….
#.IMEI number
# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም
ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡ ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
⚠️ወደ ሁሉም እንዲዳረስ ሼር ያድርጉት።
╔══════
╔═🌸🌸🌺☝️❥☝️🌸🌸═╗
🙏 follow #us⤵️ 🇪🇹
🔆 @hack_it1👈
👉 ለአስተያየት📩 @Hack_It_bot
╚═🌸═❥⬆️🌹🌸🌻.══╝
═════╝
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓

🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally #VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time

📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!

📢: @hack_it1
╚═════📌Share📌════╝
ዛሬ ኣሪፍ bot ይዘንላችሁ መተናል
የ botኡ ስም "Video compressor" ይባላል። የሚተክማችሁ ኣሁን ለምሳል 1 vidoe download ኣደረጋችሁ ኣንበል
እና የ video size 29 ሜጋባይት ቢሆን
Botኡ ወደ 16 ሜጋባይት ያሳንሰዋል ማለት ነው ይህ ማልት የ video ትራት ሳይከንስ ነው። ስለዚ የ storage ችግር ኣይኖርም ።
Link:- https://t.me/vcombot?start=697468914

Share ባደረጋችሁ ኩትር የኛን ሞራል ተደግፋላችሁ እኛም ለኣናንተ ኣሪፍ ኣሪፍ መረጃ እናከርባልን
Share @hack_it1 share
@hack_it1
Turbo vpn
Telegram ላይ ስው photo,voice ...
ምናምን ተልኮላችሁ save ሳታደርጉት ቢከር ምንም ኣታስቡ
በታም ከላል ዘዴ እለ አንዲለከክ የምትፈልጉ አስቲ ኣጃችሁን ኣሳዩጅ
ይህንን channel leave ኣታድርጉ
በታም የሚተክሙ ነገር ኣንለካልን
በ መልከክ ፋንታ add to favorites ብታደርጉት ኣሪፍ ነው መልካም ከን
በ ከታይ free Internet le telegram yezen enmetaln
Addis Tech Zone via @like
Telegram ላይ ስው photo,voice ... ምናምን ተልኮላችሁ save ሳታደርጉት ቢከር ምንም ኣታስቡ በታም ከላል ዘዴ እለ አንዲለከክ የምትፈልጉ አስቲ ኣጃችሁን ኣሳዩጅ
እሺ ሰዎች እንዳልኩዋችሁ ሰው የላከላችሁ ነገር delet ቢያደርጉባችሁ ለማግኝት በታም ከላል ነው።
ነገሩ አንዲ ነው የሚሰራው telegram ኣራሱ ተልኮላችሁ ከክፍታችሁት አንደ back up ኣደርጎ ያስክመታል
ማለትም
:- Internal storage/telegarm
ከዛ photo ከሆነ photo የሚልው folder ውስት voiceም አንደዛው videoም አንደዛው
ግን ይህ ነግር በታም storage ያታብባል
ማልት እናንተ ኣንድ ፊልም downlod ኣደርጋችሁ ብንል ከገባ በሁዋላ ወደ galery save ታደርጉታላችሁ፡ ክድም አንደነገርኩዋችሁ telgram አንደ back up ያሰከምትዋል ሰልዚ 1Gb ቢሆን ፊልይሉ storage ላይ 2GB ሆነ ማልት ነው ሰለዚ የምትፍልጉት ፍይል ከሌለ
Storeage /telegram
Delete ብታርጉት ይመረታል

የተመቸው share @Addis_tech_zone share
share @Addis_tech_zone share
እስቲ ይሄ channel የተመቻችሁ
Debo (3).apk
3 MB
Debo is tracking application made for covid19, to help to stop the spread of COVID19. Developed by Ethiopian public Health Institution
✅መተግበርያውን ለወዳጆ በማጋራት ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
@Addis_tech_zone
Bella Ciao Lyrics Video / Money Heist +Greek Subs +English Subs…
La Casa De Papel
🎼money heist ላይ የተመቻችሁ...

ተጋበዙልኝ🙏

#share
@Addis_tech_zone ® For more!!!