Addis Tech Zone
55 subscribers
19 photos
10 videos
23 files
8 links
We'll talk about tech,hacking,
Programming
Apps
Bot
How to get followers, tg members
Contact us by @Hack_It_bot
Download Telegram
የተመችው
like and share
@hack_it1
Voice Changer_1.6.40.apk
5 MB
ምርጥ ድምፅ መቀየሪያ ተጠቀሙበት👍👍
እባካችሁ ከመወታታችሁ በፊት የደበራችሁን ናገር ነገሩን አናሰተካከላልን
@Hack_It_bot
90member እናመሰገናልን በ ከታይ ኣሪፍ ኣሪፍ ናገር ይዘን አንመታልን....
የ አናንተ ደጋፍ ለእኛ ይተክመናል
Like ለማደርግ 2 sec ኣይፈጅም

@hack_it1
አሪፍ አሪፍ የቴሌግራም ቦቶች የሚከተሉት ናቸው👇👇👇

@vote Vote ቮይት መስጫ ለመስራት የሚጠቅም ቦት ነው።

@pocket_music_bot ማንኛውም የባህር ማዶ ዘፈነ ለማግኘት የሚጠቅም ቦት ነው።

@songlyrbot የውጭ ሃገር ዘፈኖችን ላይሪክስ ለማግኘት የሚጠቅም ቦት ነው።

@renamebot የቴሌግራም ፋይሎችን ሪኔም ለማረግ የሚጠቅም ቦት ነው።

@toolkitbot በተን ያላቸው የቴሌግራም ፖስቶችን ለመስራት የሚጠቅም ቦት ነው።

@mp3toolsbot ዘፈን ለማቀናበሪያ የሚጠቅም ቦት ነው።

@Stickers ስቲከር ለመስሪያ የሚጠቅም ቦት ነው።

@apkdl_bot ማንኛውም አፕ ለመፈለግ የሚጠቅም ቦት ነው።
@mdrobot የተለያዩ linked የሆኑ ፁሁፎችን ለመላክ የሚጠቅም ቦት ነው።

@like የተለያዩ sticker , photo & video በማስገባት ሰዎች post ያረጋችሁትን ነገር like እንዲያደርጉላችሁ የሚጠቅም ቦት ነው።

@whatmusicbot የአንድን ሙዚቃ ሙሉ መረጃ ስንፈልግ record ማድረጊያውን ተጭነን ካሰማነው በሁዋላ የ music ሙሉ መረጃውን የሚልክልን ቦት ነው።

@voicybot በድምፅ የተናገሩትን ወደ ፅሁፍ የሚቀይር ቦት ነው፡፡ ነገር ግን በ English ነው እሚቻለው

@Alertbot በ telegram Alarm መቅጠር የሚያስችል ቦት ነው።

@SpamBot የእርሶን የቴሌግራም Account limited መሆኑን ለማወቅ እንዲሁም ለምን limited እንደሆነ ለማዎቅ የሚረዳ ቦት ነው።

ቦቶቹ ላይ ግር ያላችሁ ያልገባችሁ ነገር ወይም ተጨማሪ ለመጠየቅ
👉 @Hack_It_bot

መልካም ቀን 🙏
@hack_it1
#Wifi_password ***

✅በአለማችን ላይ የ #WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ።

💢ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት 👇👇👇

1. Andro Dumpper

✔️ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን #ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ።

✔️ ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል።

✔️የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።

2. WPS App

👆የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል 😜 ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል 👏 ቀይ የ ❌ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም 😭 ማለት ነው።

3. Wps Wpa Tester

👆 ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version #ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።

4.WPS connect

✔️ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ::
የከሩት አንዲለከኩ አስቲ like ኣደርጉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
how to get 5000 instagram followers for free(in amharic
@hack_it1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቶሎ ቶሎ ለሚያልቅ ባትሪ መፍትሔ📱🔋

1✏. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery

2✏. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

3✏. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።

⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

4✏. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

5✏. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።

6✏. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

7✏. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።

⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።

8✏. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።

9✏. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።

10✏. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።

11✏. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

12✏. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

@hack_it1
@hack_it1
Wondershare_Filmora_v9.3.0.23_64bit_AIOsetup(1).zip
274.3 MB
☝️☝️☝️Wondershare Filmora
ቁጥር አንድ የቪዲዮ ኢዲተር ነው በተለይ ይህንን ሶፍትዌር የተለያዩ youtube ቪዲዮ የምትሠሩ ሠዎች ተጠቀሙበት። WINDOW MOVIE MAKER በዚህ አፕ በምንም አይገናኝም።
@hack_it1
@hack_it1
Color Phone.apk
9.1 MB
ሰዎች ሲደውሉላችሑ በሚያማምሩ ከለር ለማድረግ ይጠቅማችኋል
@hack_it1
@hack_it1
Audio
👆ይሄንን በ ኤርፎን በሁለቱም ጆሮ ሰክታቹ አዳምጧት ።ይመቻቹ✌️
@hack_it1
2 ሰው ነው የሚከርው ግን ችግር የለውም
እሁን እለከዋልው
Share share share
@hack_it1
እስቲ ይሄ channel የተመቻችሁ
Ignore ኣይቻልም
Like ብቻ😜
ሰላም ዛሬ እንዴት የ ቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት ከ limitaion ማስወጣት እንደምንችል አሳያቹሃለው
[ @hack_it1]
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
WAY TO RELEASE YOUR TELEGRAM ACCOUNT FROM LIMITATION
☄☄☄☄☄☄☄☄☄☄

1) Go to spam bot and start the bot

2) It will tell you about your limitation.

3) After that downside you will see the options tap on the option with THIS WAS BY MISTAKE.

4) Then tap on YES OPTION @hack_it1

5) After that tap on the option NO NEVER DID

6) Then you have to give a particular reason there to the supervisor dont think much just give this👇massage there

-----------------------------------------------
Actually i just messaged to my friends and they are new to telegram by mistake they tap on the icon saying report spam thats the matter pls release my account sir
------------------------------------------------ @hack_it1

Now you have to wait for 12 to 24 hours after that again go to the spam bot and start the bot you will see all limits will be canceled....

@hack_it1