Addis Tech Zone
55 subscribers
19 photos
10 videos
23 files
8 links
We'll talk about tech,hacking,
Programming
Apps
Bot
How to get followers, tg members
Contact us by @Hack_It_bot
Download Telegram
ቦታ ነው እንደ hacker,እፅ ኣዘዋዋሪዎች
ህገውት ስው ኣዘዋዋሪዎች........

Dark webን መጎብኘት ህገወት ነው።
እኔም አንዳትሞክሩት እመክራልው።

Dark web ላይ ብዙ ድስ የማይሉ ነግሮች ኣሉ ኣንዴ ከግባችሁ 😰😢😥
በፍርሃት ነው የምትሞቱት እንዳትሞክሩት
ብዙ ነገር ይሸትበታል ለምሳሌ
እፅ
ሽጉቶች
ታንክ አራሱ ኣይከርም
ኩላሊት ብቻ መትፎ ቦታ ነው።

ተያኬ ካላችሁ @Hack_It_bot
Join @Addis_tech_zone
Join @Addis_tech_zone
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱እንዲ ቢያንስለት የሚተላ የለም ምርት ቦት
😱ከ 410mb ወደ 19mb😱
@vcombot
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How To Dual Boot Kali Linux With Windows
@addis_tech_zone
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Things to do after Installing Kali Linux
@addis_tech_zone
አስቲ የትለከኩት የትመቻችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Adding 4GB (Temporary) RAM to a 2GB RAM Computer with 16GB USB

@Addis_tech_zone
ከሁልቱ logo ደስ ያላችሁን ምረቱ
A ወይም B
A= 🔴
B=🔵
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Free 10Gb እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ማወቅ ከፍለጉ download አድርገዉ ይመልከቱ
Admin መሆን የሚፍልግ
በዚ @Hack_It_bot
ያናግረኝ
እስቲ ዛሬ ሰለ ቴሌግራም ትንሽ እናውራ
የ1 ሰውን ስልክ ተይካችሁት አምቢ ቢላችሁ ምንም ችግር የለም ከላል ዘዴ ልንገራችሁ
እንዲ በሉት እሺ የኔን አካ ብላችሁ ላኩለት ስልካችሁን save እንዳደርግው
ሰልኩ ይመታላችሁዋል
መልካም ምሽት
⭐️Share
🌚 @addis_tech_zone 🌚
🌚 @addis_tech_zone 🌚
⭐️share
✍How To Get Serial Keys of Any Premium Software or Application.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💢Basically, this is a Google Search trick.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💢Things You Need??
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️Any Web Browser(e.g Chrome, FireFox etc)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️Step 1: Open www.Google.com from your Web Browser.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️Step 2: Now in the Search Bar Simply write “ Product Name 94FBR “. Suppose I want a product Key For IDM then I will Search “ IDM 94FBR”
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️Step 3: Now Open any link of the websites from the search result and you will get your Product Key.
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆


✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።

‼️📢: @addis_tech_zone
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሃኪንግ ለጀማሪዎች in Amharic
org.torproject.torbrowser.apk
55.5 MB
Tor browser
For accessing dark web
👆👆👆👆👆👆
Tor Browser by The Tor Project
org.torproject.torbrowser
Version: 68.9.0(2015691593)
Updated: Jun 3, 2020
Size: 55.46MB
Tor Browser is improving with each new release. This release inc
netcut-42468-59099-1771135.exe
1.7 MB
🔥NetCut 2.1.4 For Pc🔥
WIFI ተጠቃሚዎችን እንዳይጠቀሙ ለማድረግ (ትመሳሳይ Network ያሉ Deviceኦች ) ለማስቆም ይጠቅማል

🤙ምንም ችግር ከገጠማቹ inbox
⛔️Windows Defender ካላቹ አስቁሙት አለበለዚያ ያጠፋባቹሀል
⚜ @addis_tech_zone ®
#አሁን_በደረሰን_ዜና ❗️

#በመጨረሻም ስለ ግብፅ የሳይበር ጥቃት ከመንግስት ምላሽ አግኝተናል እንደሚከተለው እናቀርባለን ❗️

#ጥቃቱን_አክሽፈነዋል ❗️

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን #ኢመደኤ አስታወቀ❗️

⚡️የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል።

⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው የተቃጣው ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ (Cyber_Horus Group)፣ አኑቢስ ዶት ሃከር (AnuBis.Hacker) እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ (Security_By_Passed) በተባሉ የሳይበር አጥቂዎች አማካይነት መሆኑን ኤጀንሲው ገልጿል፡፡

⚡️ወንጀለኞቹ ለረጅም ጊዜ ሲዘጋጁ የቆዩ እና ኤጀንሲው ሲከታተላችው የነበሩ ሲሆን በይበልጥ አርብ ሰኔ 12/2012 እና ቅዳሜ ሰኔ 13/2012 ከፍተኛ የሚባል የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ማድረጋቸውን የገለጸው ኤጀንሲው በዚህ ጊዜ ዉስጥ የ13 የመንግስት፣ 4 መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን የድረ-ገጽን የማስተጓጎል ሙከራ ማድረጋቸውን አስታውቋል፡፡

⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው በሀገሪቱ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፤ የደህንነት መስሪያ ቤቶች እና የግል ድርጅቶች ድረ-ገጽ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡

⚡️ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ፣ አኑቢስ ዶት ሃከር እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድኖች ሃላፊነቱን የወሰዱ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ከህዳሴው ግድብ ዙሪያ በተለይ በውሃ አሞላል ጋር በተያያዘ ሁሉን አቀፍ ተጽእኖ በሀገሪቱ ላይ ለመፍጠር በማሰብ እንደፈጸሙት ገልጸዋል፡፡

⚡️የሳይበር ጥቃት የተሰነዘረባቸው ተቋማት አብዛኛዎቹ በድረ-ገጽ ግንባታ ሂደት ደህንነታችው ታሳቢ ያላደረጉ ተቋማት፤ በቀጣይነት የደህንነት ፍተሻ ያላደረጉ እና ከፍተኛ የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት የነበረባቸው መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አረጋግጧል፡፡

⚡️ኤጀንሲው አስቀድሞ ቅድመ ዝግጅት በማድረጉ ምክንያት እና ይህን መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት መከላከል ባይችል ኖሮ ጥቃቱ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፤ ፖሊቲካዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት ሊያስከትል ይችል እንደነበር የገለጸው ኤጀንሲው በመከላከሉም ሊደርሱ የሚችሉ ከፍተኛ አደጋዎችን ማስወገድ መቻሉን እና ይህንንም ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አሳውቋል፡፡

⚡️በቀጣይም መሰል ጥቃቶች በስፋት፤ በረቀቀ መንገድ እና ከተለያዩ ስፍራ ሊሰነዘር እንደሚችል ግምት ውስጥ በማስገባት ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት .et domain ከመጠቀማቸው በፊት የድረ-ገጻቸውን ደህንነት አረጋግጠው እንዲጠቀሙ፤ ራሳቸውን ከሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት ለመከላከል እና አስፈላጊውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚኖርባቸው ኤጀንሲው አሳስቧል።

⚡️ተቋማት ከኤጀንሲው ጋር በመተባበር ያለባቸውን የደህንነት ተጋላጭነት መድፈን እንዳለባችው እና የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ጥቃት ሙከራ ሲያጋጥማቸውም ሆነ ሙያዊ ድጋፍ ሲያሻቸው ለኤጀንሲው በማሳወቅ አስፈላጊውን ትብብርና ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታወቋል።

• ባለፉት ሁለት ቀናት ትብብር ላደረጉልን ተቋማት እና ግለሰቦች በተለይ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ኤጀንሲው ምሰጋና አቅርቧል፡፡

© የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

@Addis_tech_zone ®
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How To Mirror Windows PC Screen to a Android Phone
@addis_tech_zone