ዛሬ ኣሪፍ bot ይዘንላችሁ መተናል
የ botኡ ስም "Video compressor" ይባላል። የሚተክማችሁ ኣሁን ለምሳል 1 vidoe download ኣደረጋችሁ ኣንበል
እና የ video size 29 ሜጋባይት ቢሆን
Botኡ ወደ 16 ሜጋባይት ያሳንሰዋል ማለት ነው ይህ ማልት የ video ትራት ሳይከንስ ነው። ስለዚ የ storage ችግር ኣይኖርም ።
Link:- https://t.me/vcombot?start=697468914
Share ባደረጋችሁ ኩትር የኛን ሞራል ተደግፋላችሁ እኛም ለኣናንተ ኣሪፍ ኣሪፍ መረጃ እናከርባልን
Share @hack_it1 share
@hack_it1

Addis Tech Zone via @like
Telegram ላይ ስው photo,voice ...
ምናምን ተልኮላችሁ save ሳታደርጉት ቢከር ምንም ኣታስቡ
በታም ከላል ዘዴ እለ አንዲለከክ የምትፈልጉ አስቲ ኣጃችሁን ኣሳዩጅ
ምናምን ተልኮላችሁ save ሳታደርጉት ቢከር ምንም ኣታስቡ
በታም ከላል ዘዴ እለ አንዲለከክ የምትፈልጉ አስቲ ኣጃችሁን ኣሳዩጅ
ይህንን channel leave ኣታድርጉ
በታም የሚተክሙ ነገር ኣንለካልን
በ መልከክ ፋንታ add to favorites ብታደርጉት ኣሪፍ ነው መልካም ከን
በ ከታይ free Internet le telegram yezen enmetaln
በታም የሚተክሙ ነገር ኣንለካልን
በ መልከክ ፋንታ add to favorites ብታደርጉት ኣሪፍ ነው መልካም ከን
በ ከታይ free Internet le telegram yezen enmetaln
Addis Tech Zone via @like
Telegram ላይ ስው photo,voice ... ምናምን ተልኮላችሁ save ሳታደርጉት ቢከር ምንም ኣታስቡ በታም ከላል ዘዴ እለ አንዲለከክ የምትፈልጉ አስቲ ኣጃችሁን ኣሳዩጅ
እሺ ሰዎች እንዳልኩዋችሁ ሰው የላከላችሁ ነገር delet ቢያደርጉባችሁ ለማግኝት በታም ከላል ነው።
ነገሩ አንዲ ነው የሚሰራው telegram ኣራሱ ተልኮላችሁ ከክፍታችሁት አንደ back up ኣደርጎ ያስክመታል
ማለትም
:- Internal storage/telegarm
ከዛ photo ከሆነ photo የሚልው folder ውስት voiceም አንደዛው videoም አንደዛው
ግን ይህ ነግር በታም storage ያታብባል
ማልት እናንተ ኣንድ ፊልም downlod ኣደርጋችሁ ብንል ከገባ በሁዋላ ወደ galery save ታደርጉታላችሁ፡ ክድም አንደነገርኩዋችሁ telgram አንደ back up ያሰከምትዋል ሰልዚ 1Gb ቢሆን ፊልይሉ storage ላይ 2GB ሆነ ማልት ነው ሰለዚ የምትፍልጉት ፍይል ከሌለ
Storeage /telegram
Delete ብታርጉት ይመረታል
የተመቸው share @Addis_tech_zone share
share @Addis_tech_zone share

Debo (3).apk
3 MB
Debo is tracking application made for covid19, to help to stop the spread of COVID19. Developed by Ethiopian public Health Institution
✅መተግበርያውን ለወዳጆ በማጋራት ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
@Addis_tech_zone
✅መተግበርያውን ለወዳጆ በማጋራት ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
@Addis_tech_zone
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How To Connect WiFi Without Password in 2020
musicolet.apk
5.1 MB
ምርጥ ሙዚቃ ማጫወቻ | Tag editor | Equalizer እና Lyrics Search የሚያደርግ አፕ ነው
@Addis_tech_zone
@Addis_tech_zone
Atomix_VirtualDJ_8_Pro_Infinity_8_2_3409_Multilingual_+_Keygen_SadeemPC.zip
36 MB
☝️☝️☝️ ATOMIX VIRTUAL DJ
ዲጄዎች ለሠርግ ልደት እንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ የሚያጫውቱበት ይህ ነው። እናንተም ይህን በማውረድ ራሶንም ሆነ ለሠው ፕሮግራም የምትሠሩ ከሆነ አንደኛው አማራጭ ይህ ሶፍትዌር ነው።
⚜ @Addis_tech_zone
ዲጄዎች ለሠርግ ልደት እንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ የሚያጫውቱበት ይህ ነው። እናንተም ይህን በማውረድ ራሶንም ሆነ ለሠው ፕሮግራም የምትሠሩ ከሆነ አንደኛው አማራጭ ይህ ሶፍትዌር ነው።
⚜ @Addis_tech_zone
Mega byte እና Megabit በጣም ልዩነት አላቸው!
ለምሳሌ 1 ሜጋ ባይትን ወደ 3 የተለያዩ ዩኒቶች ስንመድበው
1 Megabyte = 8 Megabit ነው
1 Megabyte = 125 Kilobyte ነው
1 Megabyte = 8000 Kilobit ነው
በጥንቃቄ እዩት☝
ቴሌ በMegabyte ሳይሆን በMegabit ነው ኢንተርኔትን የሚያቀርበው እኛም Review ያደረግነው በMegabit ነው!
1megabit = 1000 kilobits
2megabits = 2000 kilobits
3megabits = 3000 kilobits
1megabits ስንለካው 100-200kilobits ሆነ ይህ ግን መሆን አልነበረበትም!
800 kilobits የት ገባ?
ትክክለኛ ከሆነ 1megabits 1000 kilobits (Not Kilobyte) ወይም 125 kilobyte መሆን ነበረበት!
ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@Addis_tech_zone
ለአስተያየት📩
@Hack_It_bot 📬

panda video compressor @new_tech_tech On TG.apk
8.4 MB
🆔panda video compressor
ሰላም ሰላም ሰዎች አንድ video compressor apk ላስተዋውቃችሁ።
እኔም እጠቀመዋለው በጣም ምርጥ አፕ ነው የፈለጋችሁትን video size መቀነስ ይችላል።
ከምታስቡት በላይ size reduce የማድረግ ብቃት አለው።
በዛን ላይ የ ቪዲዮውን quality aynkam
ሰላም ሰላም ሰዎች አንድ video compressor apk ላስተዋውቃችሁ።
እኔም እጠቀመዋለው በጣም ምርጥ አፕ ነው የፈለጋችሁትን video size መቀነስ ይችላል።
ከምታስቡት በላይ size reduce የማድረግ ብቃት አለው።
በዛን ላይ የ ቪዲዮውን quality aynkam
Device Info-1.2.8(1).apk
2.6 MB
☝️☝️☝️DEVICE INFO ይህ አፕ ደግሞ ስለ ስልካችን ሁሉንም አይነት መረጃዎች ይነግረናል። ስለ Camera screen ram processor e.t.c የመሣሠሉትን መረጃዎች ከዚ ማግኘት ትችላላችሁ
@Addis_tech_zone
@Addis_tech_zone
😳አረ Guys ....😔😭
እኔኮ እንዲህ የምለፋው ለናንተ ነው።
ምንም እያበረታታችሁኝ አይደለም
እኔ የማውቃትን ለናንተ እያካፈልኩ ነው ግን እኔ በነፃ ለምሰጣችሁ መረጃ Like/Share ብታደርጉ በጣም ነው ደስ የሚለኝ። 😱
Telegram ላይ ብር የሚገኝ መስሏችሁ ከሆነ አይዟችሁ 5 ሳንቲም አላገኝም...ያላወቀ ሲያውቅ ደስ ስለሚለኝ ነው!
👍Like አድርጉ ምንም ሳንቲም አይቆርጥባችሁም።
በተረፈ ሌላ ማወቅ የሚፈልግ ጓደኛ ቤተሰብን ሊኖር ይችላል " ሼር/Share " አድርጉ " ሼር " ምንም አይደለም ደግሞ 🙄!
📌ሀሳብ | አስተያየት
📝 @Hack_It_bot
😌መልካም ቆይታ ⩩⨳⋕

👉እ.አ.አ በ2011 የAI (Artificial intelligence) ምህንድስና (ኮምፒውተር የራሱ ጭንቅላት እንዲኖረው የሚሰራ ስራ) በጣም የተራቀቀና አዋቂ የሆነ ፎቦት ሰርተው ነበር። ስራው ካለቀ ቡሃላ ሳይንቲስቶቹ ለሮቦቱ "ወደፊት ግን አለምን ሮቦቶች የሚገዙ ይመስልሃል?" ብለው ይጠይቁታል ሮቦቱም "አትጨነቁ አልጎዳችሁም፤ ሰዎችን ለነሱ ባሰራውት ፓርክ ውስጥ አስቀምጣቸዋለው" ብሎ ይመልሳል። የዛኑ ቀን ምሽት ላይ ሳይንቲስቶቹ ሮቦቱን ነቃቅለው አስቀመጡት።
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
©techhabesha
📯Share @addis_tech_zone
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
©techhabesha
📯Share @addis_tech_zone
🔋ለባትሪ አሪፍ መፍትሄ🔋
🙏ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ በ ባትሪ መሞቅ ለተቸገራቹ አሪፍ መፍትሄ አለኝ መፍትሄዉ የሚጠቅመዉም ለ:-
☢ የሚሞቀዉን ለማብረድ💠
🔆 የሚያብጠዉን ለመቀነስ እና
🔋 የባትሪዉን እድሜ ለመጨመር
🔵የሚያስቸግሮትን ባትሪ ፍሪጅ ዉስጥ ለተወሰነ ሰአታት በማስቀመጥ የስልኮትን ጤንነት መጠበቅ ይችላሉ።
🆘WARNING❌ ደሞ ፍሪጅ ዉስጥ ለሳምንት አቆዩ አልተባላቹም ለተወሰነ ሰአት ብቻ።
እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ እናመሰግናለን
@addis_tech_zone