Research Assistant
#kelem_tutors
#social_science
#sociology
#research_assistant
Addis Ababa
Master’s degree in Sociology, social work or related social science fields to assist in a research paper & able to assist in the overall process of achieving the objective of the paper
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: March 27, 2022
How To Apply: Register using the following link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc7q9XudTxEoD9qDaE6x--r6ETNmMAtqjfcfya3-x7J97AZmQ/viewform?pli=1
ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/ethiosmartjobs

❤1
Sales Surveyor
#addis_property_marketing_group_apmg
#business
#marketing_management
#sales_surveyor
Addis Ababa
Bachelor's Degree in Marketing, Business, Economics or related field of study
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: April 4, 2022
How To Apply: Qualified and interested applicants should send their application through email: rdereje@buyatapmg.com For additional information, contact Tel. 0902222223

👍2
🔰🔰 የድርጅት ስም: የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 🔰🔰
🔰🔰 ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋቢት 17, 2014 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ የሰው ኃይል: 06 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/ethiosmartjobs
🔰🔰 ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋቢት 17, 2014 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ የሰው ኃይል: 06 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/ethiosmartjobs
👍1
🕯Light Genera Business 🕯
17/07/2014 የወጡ ስራዎች
🪔#Sales(ፈርኒቸር ላይ)
->degree, ጾታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 4000 + ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Sales (መነፀር ላይ,የታሸጉ ምግቦች ላይ)
->Any degree or any diploma
->ጾታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000 +ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Sales
->0
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 3000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#ስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅቶች በፈረቃ)
->10ኛ ጀምሮ 0 አመት
->ፆታ ሴት
-> ደሞዝ ከ3000+ ጀምሮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Reception
🕯->0
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->ደሞዝ :3500-4000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Welcomer
🕯->የት ደረጃ ፡ Any deg/dip
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Hydraulics_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Water_irrigation_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡ 4000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Electro Mechanical
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2 አመት
-> ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 4000-5000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Sales ለፑቲክ, ለዲኮር)
->የት ደረጃ ፡ 10/12
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ፆታ: ሴት
-ደሞዝ: 2500-4000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Psychology
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡#Civil Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ ፡ ወ/ሴ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Applied_Biology_Chemistry_Physics
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Marketing
->የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #IT
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Sociology
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Economics
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Socal_work
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000 -6000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራመደብ ፡ #Computer_Engineering
->የት ደረጃ ፡Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት በላይ
->ደሞዝ ፡ 6000-8000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
->ፃታ : ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Casher(በፈረቃ)
->10
->0 አመት (የአ.አ መታወቂያ ያላቸው)
->ደሞዝ 2500-3500
->ፆታ ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Sales
->Any degree
->ከ6ወር ጀምሮ የስራ ልምድ
->ደሞዝ 4500-5000
->ፆታ ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#ሼፍ/ረ/ሼፍ
->0-5 አመት
->4000-6000
->ፆታ ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#ሱፐርቫይዘር (ለሆቴል)
->የስራ ልምድ 2-4
->ፆታ ወ/ሴ
-> ቦሌ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Biosystems_Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራመደብ፡ #Hotel_Management
->የት ደረጃ፡ degree
-> የስራ ልምድ: 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ: 4000-6000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Barman
->ልምድ ያለው
->የቀንና የማታ
->ደሞዝ ከ5000-7000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Management
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት
->የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
-> ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔የስራ መደብ ፡ #Biomedical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Applied Chemistry (PLC ላይ)
->0 አመት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ
->አያት አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ
->22 አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Reception (ለሆቴል እና ለማሳጅ ቤት)
->10ኛ ጀምሮ
->ደሞዝ በስምምነት
->ፆታ ሴት
ደሞዝ 3000-5000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Accountant (ለimport export, ለገራጅና ለcompony)
->ከ1አመት ጀምሮ የስራ ልምድ ያለው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 7000+ ጀምሮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#Casher
->ልምድ ያላት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#HO (ለhomecare)
->license ያላቸው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 4500+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔#ነርስ
->license ያላቸው
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ-3000-4000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
➖➖➖➖➖➖➖➖➖🅾
🅾 ለበለጠ መረጃ 🅾👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንብ ኢንተናሽናል ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
0961016882

👍4🎉1
🇪🇹ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ
🇪🇹17/14ቀን የወጡ አስቸኳይ ስራዎች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አስቸኳይ አስቸኳይ 📌📌📌📌📌
የመጨረሻ ቀን📌📌📌📌📌
🇪🇹 ጸሀፊ 📌 📌
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲኘሎማ የስራ ልምድ 2አመት የህግ ቢሮዎች ላይ የሰራች የስራ ቦታ ልደታ ጾታ ሴት
ደሞዝ 10,000
🇪🇹 ማርኬቲንግ 📌 አስቸኳይ
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ 6000 ፆታ ሴት የስራ ቦታ ልደታ
🇪🇹 ቴሌ ማርኬተር ለሪል ስቴት
ከዲኘሎማ ጀምሮ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው ኘሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ እድሜ እስከ30 ብቻ
ደሞዝ ስምምነት ብዛት 15
🇪🇹 የካሜራ ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ 2አመት ልምድ ያለው
ደሞዝ 4,500 ጾታ ወንድ
🇪🇹 አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
ሰፈራቸው ለጀሞ ሚካኤል ቅርብ ለሆኑ
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት ብዛት 8
🇪🇹 ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
ሰፈራቸው ለቦሌ ቅርብ ለሆኑ ብዛት 4
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወ/ሴ
🇪🇹 የጤና መኮንን
የመጀመሪያ ዲግሪ የሙያ ፈቃድ ላላቸው
ጾታ ወ/ሴ ብዛት 13 ደሞዝ መነሻ 5000
🇪🇹 ነርስ
የመጀመሪያ ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 5
🇪🇹 የወንዶች ልብስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት
ሰፈሯ ለጀሞ ቅርብ የሆነች ብዛት 2
🇪🇹 ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለቦሌ ቅርብ የሆነች
🇪🇹 የመዋቢያ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት
🇪🇹 የስጦታ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት
🇪🇹 የፍብሪካ ምርቶችን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ ለጀሞ ሚካኤል የሚቀርብ
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት በቂ ተያዥ ያለው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ጾታ ሴት ብዛት2
🇪🇹 እንግዳ ተቀባይ
ዲኘሎማ ጀምሮ መሠረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ያላቸው ጾታ ሴት ደሞዝ 4000+
🇪🇹 ማናጀር
በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ እንግሊዘኛ ቋንቋ
ችሎታ ያላት እድሜ እስከ 30 ለሰሚት
ቅርብ የሆነች ኘሮቶኮሏን የምጠብቅ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ደሞዝ መነሻ 10,000 ብዛት 2
🇪🇹 በመኪና እየተንቀሳቀሱ ምርቶችን መሸጥ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 4000+
🇪🇹 ፑል አጫዋች
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ሴት
🇪🇹 የሞባይል ባንኪንግ አስጠቃሚ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0 ጾታወ/ሴ
ደሞዝ የተጣራ 3000+ኮሚሽን
🇪🇹 ለጂም ቤት ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ ጥሩ
🇪🇹 የልብስ ስፌት ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ ወይንም ልምዱ ያላቸው ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ እንደየስራው
🇪🇹 የቤት አያያዝ
በሙያው የሰለጠኑ ጾታ ሴት ደሞዝ ጥሩ
🇪🇹 መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር ልምድ ያላቸው
ጾታ ሴት ብዛት 15 ደሞዝ ስምምነት
🇪🇹 ሱፐርቫይዘር
የስራ ልምድ ሆቴሎች ላይ የሰሩ ጾታ ሴት ጥሩ ቁመና እድሜ ከ27 ያልበለጡ
ከሰው ጋር የመግባባት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸው ደሞዝ 5000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
🇪🇹አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ ☎️0965985811
☎️0930364099
☎️0939875403

👍7
ይህ የሪፖርተር Official ቻናል ነው!
ትክክለኛ መረጃዎች ከ ትክክለኛ ምንጮች ያገኛሉ ሼር በማረግ ይተባበሩን!
@ethiopian_reporter የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ!
ትክክለኛ መረጃዎች ከ ትክክለኛ ምንጮች ያገኛሉ ሼር በማረግ ይተባበሩን!
@ethiopian_reporter የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ!
👍1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS pinned «ይህ የሪፖርተር Official ቻናል ነው! ትክክለኛ መረጃዎች ከ ትክክለኛ ምንጮች ያገኛሉ ሼር በማረግ ይተባበሩን! @ethiopian_reporter የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ!»
ልዩ መረጃ‼️‼️
ሼር አድርጉት❗
የተረጋገጠ Confirmed !!
የወይንውሀ ፋኖ መሪዎችን ለመግደል የተላኩ የሸኔ አባልና አንድ ትግሬ በወይንውሀ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
የወይንውሀን ፋኖ አሰልጣኝ ፋኖ መ /ር የጸዳው ታርቆን እና ፋኖ መ/ር ዮሀንስ አያሌውን ለመግደል እንደተላኩ ተናግረዋል።
ትግሬው የሞጣ ከተማ 03 ቀበሌ መታወቂያ ያለው ሲሆን የሸኔ አባል የሆነው ደግሞ የባሌ ሮቤ ተወላጅ ሲሆን ወደ ባሕርዳር ሞጣ ከዚያም ወደ ወይንውሀ ለዚህ ተልዕኮ እንደተላከ ሲናገር የፋኖ ቁንጮዎቹን ከገደለ 500,000 ብር ሊሰጠው እንደነበር ተናግሯል።
"እረኛውን ምታው መንጋው ይበተናል " የሚል መርህ ይዞ የሚንቀሳቀሰው ኦነግ የወይንውሀን የፋኖ አስተባባሪዎችን ካስገደለ በኋላ ቀስ በቀስ የፋኖን አባላት ለማጥፋት እንደሆነ የተያዙት ግለሰቦች ተናግረዋል። ፋኖ ተጠርጣሪዎቹን ከያዘ በኋላ ለጊዜው ለቢቡኝ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ አስረክቧል።
ምንጭ:- ስዩም ይዘንጋው ከስፍራው
@ethiopian_reporter

❗️❗️የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) ፕሬዚዳንት እሸቱ ጌትነት አሁን ከእስር ተፈቷ
https://t.me/ethiopian_reporter
https://t.me/ethiopian_reporter
https://t.me/ethiopian_reporter
https://t.me/ethiopian_reporter
እንኳን ደስ አላችሁ💚💛❤️
ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙክታር ኢድሪስ በስፔን የ10 ኪሜ የጎዳና ሩጫ የውድድሩን ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡
አትሌት ሙክታር በውድድሩ 28:34 በሆነ ጊዜ ክብረ ወሰን በመስበር ነው ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀው።
በቱርክ ኢስታቡል በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊቷ ፀሀይ ገመቹ 1:05:52 በሆነ ጊዜ 2ኛ ሆና በማጠናቀቅ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። አትሌት በቀለች ጉደታ ደግሞ 1:06:35 በሆነ ጊዜ 3ኛ ሆና ውድድሩን አጠናቃለች።
በተጨማሪም በሮም ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል።
ኢትዮጵያዊው አትሌት ፍቅሬ በቀለ በውድድሩ 2 ሰዓት ከ6 ደቂቃ ከ48 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት አዲስ ክብረ ወሰን በመስበር አሸናፊ ሆኗል።
አትሌት ፍቅሬ በ2009 በኬኔያዊው አትሌት ቤንጃሚን ኪፕቶ የተያዘውን ሪከርድ በማሻሻል ነው ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀው። አትሌት ታደሰ ማሞ ውድድሩን በ2ኛነት ሲያጠናቅቅ አትሌት አብርሃም ግርማ ደግሞ 4ኛ ሆኖ ጨርሷል።
በሴቶች በኩል አትሌት ሲጫሌ ዳላሳ በ2 ሰዓት ከ26 ደቂቃ ከ08 ሴኮንድ በመግባት ለአገሯ ወርቅ አስገኝታለች። በውድድሩ የተሳተፉት አትሌት ታደለች በቀለ እና የሺመቤት ታደሰ ሦስተኛ እና አራተኛ በመግባት ውድድሩን ለማጠናቀቅ ችለዋል።

🌧 ጎረቤት ሀገር ሶማሊያ - ዝናብ ጥሏል 🌧
በታሪኳ እጅግ አስከፊ በሆነ ድርቅ ላይ የምትገኘው እና 4.5 ሚሊዮን ህዝቧ ለረሃብ የተጋለጠው ጎረቤታችን ሶማሊያ ዝናብ አግኝታለች።
በሀገሪቱ ብዙ ክፍሎች ላይ ዝናብ መጣሉን የሚገልፁ ሪፖርቶች እየወጡ ናቸው።
አሁንም ከፍተኛ ደመና በተለያዩ ቦታዎች የሚታይ ሲሆን ብዙ ቦታዎች ተጨማሪ ዝናብ ያገኛሉ ተብሎ ይገመታል።
ዝናቡ ሲጠፋ የድርቅ አደጋ ፤ ዝናቡ ሲገኝ ደግሞ የጎርፍ አደጋው ያሳስባልና ነዋሪዎች በጎርፍ ከሚመጣው አደጋ እንዲጠነቀቁም መልዕክት እየተላለፈ ነው።
የሀገሬው ሰው በማህበራዊ ሚዲያው #አልሃምዱሊላህ እያለ ለፈጣሪው ምስጋናን እያቀረበ ነው።
ቪድዮ - ሃሩን ማሩፍ

◌ቀጣዩ የ2014 የዩኒቨርስቲ መግብያ ፈተና ( 12ኛ ክፍል ኢንትራንስ) ተማሪዎች ከ 9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተማሩትን የትምህርት ይዘት እንደሚያካትት የመረጃ ምንጮች ያመላከታሉ!
➛ከትምህርት ሚኒስተር ተጨማሪ መረጃ እየተከታተልን እናሳውቃችኋለን።
@ethiopian_reporter
@ethiopian_reporter
➛ከትምህርት ሚኒስተር ተጨማሪ መረጃ እየተከታተልን እናሳውቃችኋለን።
@ethiopian_reporter
@ethiopian_reporter
#Update
#የአማራ_ተማሪዎች_ማህበር
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ በሁሉም የአማራ ክልል ከተሞች ዛሬ ይደረጋል ተብሎ የነበረው የሰላማዊ ሰልፍ ሳይካሄድ ቀርቷል።
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ም/ቤት ሰልፉ እውቅና እንዳልተሰጠው ገልጾ ነበር፡፡
በክልሉ በርካታ ከተሞች የጸጥታ ኃይል በመመደቡ ሰልፉ በተጠበቀው መልኩ አለመካሄዱን ሰምተናል፡፡
ይሁን እንጂ በተወሰነ መልኩም ቢሆን በባሕር ዳር፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን እና ቆቦ ከተሞች የፈተናው ውጤት በድጋሜ እንዲታይ የሚጠይቁ ሰዎች ጥያቂያቸውን ዛሬ አሰምተዋል።
በሌላ በኩል ሰላማዊ ሰልፉን የጠራው የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ)፤ ሊቀመንበሩ እሸቱ ጌትነት እና ሌሎች አምስት አባላቱ መታሰራቸውን አሳውቆ ነበር።
ሊቀመንበሩን ጨምሮ አምስት አባላቱ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከእስር ተፈተዋል።
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በወላጆች፣ በተማሪዎች፣ በመምህራን እና በተቋማት ከፍተኛ ቅሬታና ውዝግብ ማስነሳቱ ይታወቃል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን የሚያጣራ 11 አባላት ያሉት ቡድን ወደ ትምህርት ሚኒስቴር የላከ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ እንዲራዘም ደብዳቤ መጻፉም አይዘነጋም፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update
#በሩስያ ቁጥጥር ስር የዋሉ የዮክሬን AFU ወታደሮች ምን ይመስላሉ ⁉️

ተጨማሪ የሳተላይት ምስሎች ይፋ ሆነዋል ❗️
⚡️ሩሲያ በዮክሬን ላይ በቀጠለችው ወታደራዊ እንቅሳቃሴዎች ምክንያት የወጡ አዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዮት የነዳጅ ዴፖ እና የቲቪ ማማን ሲያወድሙ የሚያሳዮ ምስሎች ይፋ ተደርገዋል።
⚡️Maxar's satellite images published on March 24-26 spotlight recent damage to a Ukrainian fuel storage facility in Kalinovka, burning buildings and damage to civilian infrastructure in Kiev, and the battle between Russian and Ukrainian forces for the city of Izyum in eastern Ukraine.
🎬 የምስል ዘገባ 🎬
💰 ፓኬጅ ከገዙ 2.64 ብር💰

የፕሬዝዳንት ባይደን የአእምሮ ጤና ሁኔታ ሊታይ ይገባል ሲል ክሬምሊን አስታወቀ❗️
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በትላንትናዉ እለት ቭላድሚር ፑቲን "በስልጣን ላይ መቆየት አይችሉም" ሲሉ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሩሲያውያን የራሳቸውን ፕሬዝዳንት ይመርጣሊ ሲል የባይደንን ንግግር ክሬምሊን ውድቅ አድርጓል፡፡የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የባይደንን አስተያየት አስመልክቶ ለሮይተርስ እንደተናገሩት "የሩስያ ፕሬዝዳንት የሚመረጡት ሩሲያውያን ናቸዉ፤ ይህንን ባይደን አይወስኑም" ሲሉ ተናግረዋል።
ባይደንን በዋርሶ ባደረጉት ንግግር በሩሲያ “የአገዛዝ ለውጥ” እንዲደረግ ጥሪ አላቀረቡም ነገር ግን ነጥቡ “ፑቲን በጎረቤት ሀገራት ሆነ በቀጠናዉ ላይ ስልጣን እንዲጠቀሙ አይፈቀድላቸዉም” የሚል ንግግር ነዉ ሲል ዋይት ሀዉስ አስታዉቋል፡፡ፔስኮቭ ለኋይት ሀውስ ማብራሪያ ምላሽ ለመስጠት ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ወዲያውኑ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡
ባለፈው ወር የሩሲያው ፕሬዝዳንት ዩክሬንን ለመዉረር ትዕዛስ ካሳለፉ በኋላ ባይደን በፑቲን ላይ ግላዊ ጥቃቶችን መፈጸም አጠናክረዉ ቀጥለዋል፡፡ክሬምሊን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የአእምሮ ጤና ሁኔታ መጠየቅ ያሻል ሲል አስታዉቋል፡፡
ባለፈው ሳምንት ባይደን ፑቲንን “የጦር ወንጀለኛ” እና “ገዳይ አምባገነን” በማለት መፈረጃቸዉ ይታወሳል፡፡

#Breaking_news ❗️
በእስራኤል ጥቃት ተፈፀመ ❗️
በእስራኤል በሃደራ ከተማ ያልታወቁ ሰዎች #ተኩስ መክፈታቸው በምስል በወጣ መረጃ ተደግፎ ተዘግቦል። እስካሁን ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ አምስት ሰዎች ባጠቃላይ መቁሰላቸው ተዘግቧል። የሽብር ጥቃትን ከከፈቱን ሁለት በእስራኤል ህግ አስከባሪዎች ተመተው መገደላቸው ተዘግቧል።

👍3