አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
15.7K photos
350 videos
21 files
2.94K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
Emergency Response Team Leader
#the_norwegian_refugee_council_nrc
#health_care
#public_health
#team_leader
Addis Ababa
Minimum first level university degree in Public Health, Environmental Health, Engineering(Water and Civil related), Sociology, Psychology, Rural Development, Psychology and related field of studies with relevant experience from working as a similar role in a humanitarian/recovery context and specific experience in one or more Core Competencies: ESNFI and WASH Livelihood, Cash based programing, Protection, and Information, Council and legal Assistance-ICLA
Competence:-
- Ability to work simultaneously with multiple tasks and under time pressures in a fast growing program environment
- Calm, organized and decisive manner
- Willingness and ability to work efficiently with a wide diverse group of people
- Good reporting skills
- Excellent interpersonal and communication skills & problem solving skills
- Good oral and written English, as well as being computer literate
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: February 4, 2022
How To Apply: Register using the following link https://ekum.fa.em2.oraclecloud.com/hcmUI/CandidateExperience/en/sites/CX_1001/requisitions/preview/4727/?location=Ethiopia&locationId=300000000306687&locationLevel=country&mode=location
Grants Coordinator
#the_norwegian_refugee_council_nrc
#social_science
#social_development
#project_coordinator
Addis Ababa
Preferably Master’s degree or equivalent in social studies with solid experience in program development, management, fundraising, and design
Competence:-
- Documented skills in formulation of program/project proposals and reports;
- Ability to use Logical Framework Approach as a tool in project/program design and follow-up
- Detailed oriented and strong organizational skills
- Proven communication, interpersonal and negotiation skills
- Strong analytical skills and excellent written and oral communication skills in English and French
- Proficiency with software including Word, Excel, PowerPoint, Outlook, etc
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: February 4, 2022
How To Apply: Register using the following link https://ekum.fa.em2.oraclecloud.com/hcmUI/CandidateExperience/en/sites/CX_1001/requisitions/preview/4730/?location=Ethiopia&locationId=300000000306687&locationLevel=country&mode=location
👍1
Part 1



What is HTML5? HTML stands for Hyper Text Markup Language, it is easy and fun to learn
HTML describes the structure of web pages,
HTML5 is the fifth and current major version of the HTML standard.
Why learn HTML5?
It is essential to learn HTML if you want to build web sites, you can't build one if you don't know HTML because it's one of the prerequisites in learning other languages used for web development.
Try it Yourself
For you to learn faster and see how our examples would actually look like simlarly on a real browser we have implemented a simple Try it Yourself Editor with syntax highlighting where you can play and experiment with the example codes given.
WASH Officer
#samaritans_purse
#engineering
#environmental_engineering
#project_officer
Harbu
BSc Degree in Water Engineering, Public Health, Environmental Engineering or equivalent Degree in related field with experience in WASH & previous INGO work experience preferred
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: February 4, 2022
How To Apply: Interested applicants can send ONLY updated CV (maximum of 3 pages and application letter (one Page only) via email: hrspe@samaritan.org
NB: Write the position title you are applying for in the email subject line, "WASH Officer"
Hashcat is a password recovery tool. It had a proprietary code base until 2015, but was then released as open source software. Versions are available for Linux, OS X, and Windows. Examples of hashcat-supported hashing algorithms are LM hashes, MD4, MD5, SHA-family and Unix Crypt formats as well as algorithms used in MySQL and Cisco PIX.
SRH/FP Project Coordinator
#kulich_youth_reproductive_health_and_development_organization_kyrhdo
#health_care
#public_health
#project_coordinator
Addis Ababa
MPH or MSc in Nursing, Health Promotion and Health Education as well as other health related fields with experience with solid experience on SRH/FP and gender
Competence:-
- Proven analytical and problem solving skills; experience working on multi-year grant funded projects particularly INGOs-funded projects
- Demonstrated ability to network within the Government sector offices and the development community
- Proven analytical and problem solving skills; experience working on multi-year grant funded projects particularly INGOs-funded projects
- Skills in designing and implementing gender integration policy and strategy at different institutional level
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: February 8, 2022
How To Apply: Eligible applicants must send their CV's to Kulich Youth Reproductive Health and Development Organization (KYRHDO) via email: fitsum2002@hotmail.com For further inquiry Tel. 0933884838
Note: Qualified women applicants are encouraged to apply.
🪔Light Genera Business

💡09/07/2014 የወጡ ስራዎች

🪔#Sales (ፈርኒቸር ላይ፡ለብቲክ, ቬሎ ቤት)
🕯->0 አመት
🕯->ፆታ ሴት
🕯->ደሞዝ 3000-5000

🪔የስራመደብ ፡ #Reception
🕯->የት ደረጃ ፡ Any degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ ፡ 3000-6000
🕯->ፃታ : ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #Sales መነፅር
🕯->የት ደረጃ ፡ Any deg/dip
🕯->የስራ ልምድ ፡0 አመት
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->ደሞዝ: 3000-5000

🪔የስራ መደብ ፡ #Sales
🕯->የት ደረጃ ፡ Any deg/dip
🕯->የስራ ልምድ ፡0 አመት
🕯->ፆታ: ሴ/ወ
🕯->ደሞዝ: 4000-5000

🪔#ስልክ ኦፕሬተር (በፈረቃ)
🕯->10ኛ ጀምሮ 0 አመት
🕯->ፆታ ሴት
🕯-> ደሞዝ 2800-3500

🪔#Supervisor
🕯->2-5 አመት
🕯->ፆታ ወ
🕯->ደሞዝ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡#Secretary for NGO
🕯->የስራ ልምድ ፡ 1-5
🕯->ፆታ፡ ሴት
🕯->ደሞዝ 4000-10000

🪔#Casher ( ካፌ ላይ ካምፓኒና ሬስቶራንት)
🕯->ልምድ ያላት
🕯->ፆታ ሴት
🕯->ደሞዝ 3500-6000

🪔#የላውንደሪ ባለሙያ
🕯->ልምድ ያለው
🕯->ፆታ: ወ/ሴ
🕯->ደሞዝ :3000-5000

🪔#Reception (ለክሊኒክ ; ሆቴል እና ለሞሮኮ ቤት)
🕯->10ኛ ጀምሮ
🕯->ፆታ ሴት
🕯ደሞዝ 3000-4000

🪔የስራ መደብ ፡ #Any Engineering (Aluminum የሰራ)
🕯የት ደረጃ ፡ Degre
🕯->የስራ ልምድ ፡ 2-3 አመት
🕯->ፆታ:ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #Animal science
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0-3 አመት
🕯->ፆታ:ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Teaching( English,maths,phy,chemistry)
🕯->የት ደረጃ ፡ degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ፆታ:ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #Welcomer
🕯->የት ደረጃ ፡ Any deg/dip
🕯->ፆታ: ሴ
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት

🪔#Accounting Finance Administration የጨረሰ
🕯-1-5አመት
🕯->ፆታ: ወ/ሴ

🪔#import export ላይ የሰራ manager
🕯-2-5አመት
🕯->ፆታ: ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #Water_Engineering
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->ፆታ: ሴ/ወ
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ ፡ 5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት
🕯->የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 -3አመት
🕯-> ፆታ: ሴ/ወ
🕯->አድራሻ፡ መገናኛ አካባቢ

🪔#ነርስና ላብራቶሪ ቴክንሽያን
🕯->license ያላቸው
🕯->ፆታ ሴት
🕯->የስራ ልምድ -5አመት

🪔የስራ መደብ ፡ #ፀሀፊ
🕯->የት ደረጃ ፡ ሰርተፊኬት
🕯->የስራ ልምድ ፡ 2 አመት
🕯->ፆታ:ሴት

🪔የስራ መደብ ፡ # IT
🕯->የት ደረጃ ፡ degree /dip
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ፆታ: ወንድ

🪔የስራ መደብ ፡#Civil Engineering
🕯->የት ደረጃ ፡ degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0
🕯->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Applied_Biology;Chemistry_Phy
🕯->የት ደረጃ ፡ degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ: 5000-6000
🕯->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Marketing
🕯->የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት

🪔የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0
🕯->ፆታ:ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #IT
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->ፆታ: ሴ/ወ
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ ፡ 5000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Sociology
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡0 አመት
🕯->ደሞዝ: 4000-6000
🕯->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Economics
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡0 አመት
🕯->ደሞዝ: 4000-6000
🕯->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Geography
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🕯->ደሞዝ ፡ 5000 -6000

🪔#ሼፍ/ረ/ሼፍ
🕯->0-5 አመት
🕯->4000-6000
🕯->ፆታ ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #Accountant
🕯->የት ደረጃ ፡ Degree
🕯->ፆታ: ሴ/ወ
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት

🪔የስራ መደብ ፡ #Management
🕯->የት ደረጃ ፡ degree
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት

🪔#መስተንግዶ
🕯->10
🕯->0 አመት ፆታ ሴት
🕯->ደሞዝ አሪፍ

ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 2 የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
🅾 ለበለጠ መረጃ 🅾👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንብ ኢንተናሽናል ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።
Telegram:- https://t.me/smartjobs1
👍41
🔵United Nations Office For Project Services

1.Program Management Support Officer

Deadline - March 22/2022

👉🏿👉🏿Apply now - https://bit.ly/3w7zviL

2 - ICT Officer

Deadline - March 23/2022

👉🏿👉🏿Apply now - https://bit.ly/35ZzOBy

3.Explosive Ordnance Risk Education (EORE) Specialist- LICA-10

👉🏿👉🏿Apply now -https://bit.ly/3JoyZAK

4.Human Resources Officer
👉🏿👉🏿Apply now -https://bit.ly/3u8cutx

🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍1
#ሼር_አድርጉት

እስካሁን በተገኘው መረጃ መሠረት
105,000 (መቶ አምስት ሺህ) ተማሪ ተፈትኖ ያለፈው 21,000 (ሀያ አንድ ሺህ) ብቻ ነው። ።84 ሺህ ተማሪ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆኗል። ይህ ውጤት የ7 ዞኖች ነው። ምሥራቅ ጎጃም፣ የምዕራብ ጎጃም፣ የዋግኽምራ፣ የሰሜን ወሎ፣ የደቡብ ወሎ፣
የሰሜን ሸዋ እና የደቡብ ጎንደር።

1. በምስራቅ ጎጃም ዞን በ40 ትምህርት ቤቶች 22 ሺህ 297 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 3 ሺህ 384 ብቻ ናቸው።

2. በምዕራብ ጎጃም ዞን 25 ሺህ 926 ተማሪ ተፈትኖ ያለፈው 4 ሺህ 195 ብቻ ነው።

3. በዋግኽምራ ዞን 2,923 ተማሪዎች ያለፉት 705 ብቻ፣

4.በሰሜን ወሎ 9,710 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 3,657 ብቻ፣

5. ደቡብ ወሎ 14 ሺህ 697 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 3, 694 ብቻ ናቸው።

6. ሰሜን ሸዋ ዞን 11 ሺህ 953 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 3,042 ብቻ ናቸው።

7. ደቡብ ጎንደር ዞን 17 ሺህ 495 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 2,324
ብቻ ናቸው።

ባጠቃላይ በሰባቱም ዞኖች 105 ሺህ ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 21 ሺህ አንድ ተማሪ ብቻ ናቸው። 84 ሺህ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ሳይገቡ ቀርተዋል ማለት ነው።

ይህ የ7 ዞኖች ውጤት ነው። የሰሜን ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምእራብ ጎንደር፣ አዊ ብሄረሰብ እና ኦሮሞ ብሄረሰብ ገና ይፋ አልሆነም።

Tadele tibebu

https://t.me/smartjobs1
👍3
🔵Awash Insurance Company
For Fresh & Exp

1 - Attorney I
2 - Junior Recovery Case Officer
3 - Junior Recovery Case Officer


Deadline: March 26/2022


Apply now - https://bit.ly/3IjID6s


🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍1
🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
መጋቢት 11/2014 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🟠 #towers_consult_plc 🟠
... 2 ቦታዎች ልምድ ላላቸው

Professions With Exp:
#accounting 🔍 ,
#civil_engineering 🔍 ,
#road_engineering 🔍 ,

Deadline: March 30, 2022
Location: #amhara, #addis_ababa
🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍1
🇪🇹13/14ቀን የወጡ አስቸኳይ ስራዎች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🇪🇹በ0አመት የወጡ ስራዎች

🇪🇹 ቴሌ ማርኬተር ለሪል ስቴት
ከዲኘሎማ ጀምሮ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው ኘሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ እድሜ እስከ30 ብቻ
ደሞዝ ስምምነት ብዛት 15

🇪🇹 የካሜራ ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ 2አመት ልምድ ያለው
ደሞዝ 4,500 ጾታ ወንድ

🇪🇹 አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
ሰፈራቸው ለጀሞ ሚካኤል ቅርብ ለሆኑ
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት ብዛት 8

🇪🇹 ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
ሰፈራቸው ለቦሌ ቅርብ ለሆኑ ብዛት 4
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወ/ሴ

🇪🇹 የጤና መኮንን
የመጀመሪያ ዲግሪ የሙያ ፈቃድ ላላቸው
ጾታ ወ/ሴ ብዛት 13 ደሞዝ መነሻ 5000

🇪🇹 ነርስ
የመጀመሪያ ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 5

🇪🇹 የወንዶች ልብስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት
ሰፈሯ ለጀሞ ቅርብ የሆነች ብዛት 2

🇪🇹 ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለቦሌ ቅርብ የሆነች

🇪🇹 የመዋቢያ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

🇪🇹 የስጦታ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

🇪🇹 የፍብሪካ ምርቶችን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ ለጀሞ ሚካኤል የሚቀርብ
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት በቂ ተያዥ ያለው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ጾታ ሴት ብዛት2

🇪🇹 እንግዳ ተቀባይ
ዲኘሎማ ጀምሮ መሠረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ያላቸው ጾታ ሴት ደሞዝ 4000+

🇪🇹 ማናጀር
በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ እንግሊዘኛ ቋንቋ
ችሎታ ያላት እድሜ እስከ 30 ለሰሚት
ቅርብ የሆነች ኘሮቶኮሏን የምጠብቅ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ደሞዝ መነሻ 10,000 ብዛት 2

🇪🇹 በመኪና እየተንቀሳቀሱ ምርቶችን መሸጥ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 4000+

🇪🇹 ፑል አጫዋች
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ሴት

🇪🇹 የሞባይል ባንኪንግ አስጠቃሚ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0 ጾታወ/ሴ
ደሞዝ የተጣራ 3000+ኮሚሽን

🇪🇹 ለጂም ቤት ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ ጥሩ

🇪🇹 የልብስ ስፌት ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ ወይንም ልምዱ ያላቸው ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ እንደየስራው

🇪🇹 የቤት አያያዝ
በሙያው የሰለጠኑ ጾታ ሴት ደሞዝ ጥሩ

🇪🇹 መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር ልምድ ያላቸው
ጾታ ሴት ብዛት 15 ደሞዝ ስምምነት

🇪🇹 ሱፐርቫይዘር
የስራ ልምድ ሆቴሎች ላይ የሰሩ ጾታ ሴት ጥሩ ቁመና እድሜ ከ27 ያልበለጡ
ከሰው ጋር የመግባባት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸው ደሞዝ 5000+


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🇪🇹አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
🇪🇹አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ ☎️0965985811
☎️0930364099
☎️0939875403
🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍2
13/07/2014 የወጡ ስራዎች

🪔#Sales(ፈርኒቸር ላይ)
->degree, ጾታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 4000 + ኮሚሽን

🪔#Sales (መነፀር ላይ,የታሸጉ ምግቦች ላይ)
->Any degree or any diploma
->ጾታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000 +ኮሚሽን

🪔#Sales
->0
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 3000-6000

🪔#ስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅቶች በፈረቃ)
->10ኛ ጀምሮ 0 አመት
->ፆታ ሴት
-> ደሞዝ ከ3000+ ጀምሮ

🪔#Reception
🕯->0
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->ደሞዝ :3500-4000

🪔የስራ መደብ ፡ #Welcomer
🕯->የት ደረጃ ፡ Any deg/dip
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት

🪔የስራ መደብ ፡ #Hydraulics_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #Water_irrigation_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Electro Mechanical
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2 አመት
-> ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 4000-5000

🪔የስራ መደብ ፡ #Sales ለፑቲክ, ለዲኮር)
->የት ደረጃ ፡ 10/12
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ፆታ: ሴት
-ደሞዝ: 2500-4000

🪔የስራ መደብ ፡ #Psychology
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡#Civil Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ ፡ ወ/ሴ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #Applied_Biology_Chemistry_Physics
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #Marketing
->የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #IT
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Sociology
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Economics
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Socal_work
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000 -6000

🪔የስራመደብ ፡ #Computer_Engineering
->የት ደረጃ ፡Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት በላይ
->ደሞዝ ፡ 6000-8000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
->ፃታ : ሴ/ወ

🪔#Casher(በፈረቃ)
->10
->0 አመት (የአ.አ መታወቂያ ያላቸው)
->ደሞዝ 2500-3500
->ፆታ ሴት

🪔#Sales
->Any degree
->ከ6ወር ጀምሮ የስራ ልምድ
->ደሞዝ 4500-5000
->ፆታ ወ/ሴ

🪔#ሼፍ/ረ/ሼፍ
->0-5 አመት
->4000-6000
->ፆታ ወ/ሴ

🪔#ሱፐርቫይዘር (ለሆቴል)
->የስራ ልምድ 2-4
->ፆታ ወ/ሴ
-> ቦሌ አካባቢ

🪔የስራ መደብ ፡ #Biosystems_Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000

🪔የስራመደብ፡ #Hotel_Management
->የት ደረጃ፡ degree
-> የስራ ልምድ: 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ: 4000-6000

🪔#Barman
->ልምድ ያለው
->የቀንና የማታ
->ደሞዝ ከ5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #Management
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት
->የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
-> ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡በስምምነት

🪔የስራ መደብ ፡ #Biomedical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ

🪔#Applied Chemistry (PLC ላይ)
->0 አመት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ
->አያት አካባቢ

🪔#መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ
->22 አካባቢ

🪔#Reception (ለሆቴል እና ለማሳጅ ቤት)
->10ኛ ጀምሮ
->ደሞዝ በስምምነት
->ፆታ ሴት
ደሞዝ 3000-5000

🪔#Accountant (ለimport export, ለገራጅና ለcompony)
->ከ1አመት ጀምሮ የስራ ልምድ ያለው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 7000+ ጀምሮ

🪔#Casher
->ልምድ ያላት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000

🪔#HO (ለhomecare)
->license ያላቸው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 4500+

🪔#ነርስ
->license ያላቸው
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ-3000-4000

ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
🅾
🅾 ለበለጠ መረጃ 🅾👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንብ ኢንተናሽናል ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
0961016882
🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍3
☞ማርክ ኮሚሽን ኤጀንሲ☜

❇️ አስቸኳይ ክፍት ስራ
◼️ቀን : 13/07/2014



Contact 0913531869
0930318994
tg chanal ☞
@aiaemployment

https://t.me/AIAEmployment
https://t.me/AIAEmployment

➊ , የስራ መደብ #ሶፍትዌር_ኢንጂነር #ኤሌክትሪካል_ኢንጂነር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ
☞ ብዛት #5

➋, የስራ መደብ: #ሴክረታሪ
☞ የት/ደረጃ: #ዲፕሎማ
☞ ፆታ:ሴት
☞ የስራ ልምድ: #4 ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ
☞ ደሞዝ #7000

➌, የስራ መደብ:#ሀውስ_ኪፒንግ
☞ የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ:ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1 አመት
☞ የስራ ቦታ: #22
☞ ብዛት #10
☞ ደሞዝ #3000

4,የስራ መደቡ ሹፌር #ደርቅ 1
☞ የት/ደረጃ: #8ኛ
☞ ፆታ:#ወንዲ
☞ የስራ ልምድ: #2አመት
☞ የስራ ቦታ: #ሜክሲኮ
☞ ደሞዝ #6000

➎, የስራ መደብ:#ካሸሪ_በሽፍት
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ:ሴት
☞ የስራ ልምድ: 2_አመት
☞ የስራ ቦታ: #አአ
☞ ደሞዝ፡ #4000

➏, የስራ መደብ: #አማረኛ_መምህር
#ኢንግሊዝኛ
#ረዳት_መምህር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #1 አመት
☞ ብዛት: #5
☞ ደሞዝ: #7000
☞ የስራ ቦታ: #ሳር_ቤት

➐, የስራ መደብ:#ሴልስ
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ በላይ
☞ ፆታ: ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ ብዛት: #5
☞ ደሞዝ: #3500
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ_ሳር_ቤት

➑, የስራ መደብ #ነርስ
#ላብራቶሪ
☞ የት/ደረጃ፡ #ዲፕሎማ/ዲግሪ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ #1 አመት
☞ የስራ ቦታ #ገርጂ
☞ ደሞዝ #5000
☞ ብዛት #4

➒. ,የስራ መደብ: #መስተንግዶ
#ቢልቦይ
#ሪሴፕሽን
☞ የት/ደረጃ:#ዲፕሎማ
☞ ፆታ#ሴት/ወንዲ
☞ የስራ ልምድ: #2_አመት
☞ ደሞዝ: #3000
☞ ብዛት:5
☞ የስራ ቦታ #ገርጂ

➓ ,የስራ መደብ: #ቪዲዮ_ኢዲተር
#ፎቶ_ኢዲተር
☞ የት/ደረጃ:#ዲፕሎማ
☞ ፆታ#ሴት
☞ የስራ ልምድ: #2_አመት
☞ ደሞዝ: #6000
☞ ብዛት:5
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ

11, የስራ መደብ: #ፐርሶኔል
☞ የት/ደረጃ:#ዲግሪ
☞ ፆታ#ወንድ/ሴት
☞ የስራ ልምድ: #3 አመት
☞ ደሞዝ: #6000_8000
☞ ብዛት:4
☞ የስራ ቦታ #22
━━━━⊱━━━━━━━━⊰⊰━
❖ማርክ ኮሚሽን ኤጀንት ❖


☞, ስራ መስራት ይፈልጋሉ ?
ማንኛውንም ስራ ለመስራ ተመራጭ የሆነው ቻናላችን በሚፈልጉት የስራ ዘርፍ ከ 0 አመት ጀምሮ በሚፈልጉት የስራ መስክ ለመስራት ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ ለወዳጀወ ይጋብዙ፡፡

☎️ስልክ:📱09 13 53 18 69
📱09 30 31 89 94

★★★★★★★★★★★★★★★
አድራሻ 👉 አዲስ አበባ: ሜክሲኮ ኬ ኬር ህንፃ
ቢሮ ቁጥር 206/2

🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍1
🔰 marac Genera Business

13/07/2014 የወጡ ስራዎች

💫today is the last day


🔰#የስራ መደብ #ሽያጭ ሰራተኛ
የታሸጉ ምግቦችና መጦችን ማከፋፈል
የት ደረጃ 12ተኛ ያጠናቀቁና ከዛ በላይ
ደመወዝ 4000-5500 +comission
ፃታ ሴ /ወ
የስራ ልምድ 0-1

🔰#የስራ መደብ #አየርመንገድ ዉስጥ ባህላዊ እቃዎችን መሸጥ

የትምህርት ደረጃ 10ኛ እና ከዛም በለይ
ደመወዘ 3800+comission
የስራ ልምድ 0-2
ፃታ ሴት


🔰 # የስራ መደብ #sales (supermarket )

ደመወዝ ፦ 3500+service charge የስራ ልምድ ፦ 0 አመት እና ከዛ በላይ
የተፈለገው የሰው ሀይል ብዛት፦ 5
የትምህርት ደረጃ፦ 10


🔰 #የስራ መደብ #ስልክ ኦፕሬተር

ደመወዝ ፦ 4000
የትምህርት ደረጃ ፦10 እና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ ፦ 0 -2 አመት
የሰው ሀይል በዛት፦ 2


🔰 #graphics design

የት ደረጃ deploma /degree
ፆታ ሴ/ወ
ደመወዝ 4500

🔰 # የስራ መደብ #ሹፌር( ህዝብ 1)
#ለሆቴልና ለፋብሪካዎቹ
ደመወዝ 5000-7500
የስራ ልምድ 0-3
የተፈለገው የሰዉ ሀይል ብዛት 5

🔰#የስራ መደብ #Auto mechanic

የት ደረጃ :deploma /degree ፃታ :ወንድ
ደመወዝ :5000-7500
የስራ ልምድ: 0-2
ተፈላጊ የሰዉ ሀይል: 5



🔰 #የስራ መደብ #ሹፌር (Auto )

ለ ኢንባሲ ለግለሰብ እና ለ ራይድ
ደመወዝ 3000-5500
የሰዉ ሀይል ብዛት 4
የት ደረጃ 10ኛ


🔰 #የስራ መደብ #ተላላኪ

ደመወዝ 250
የት ደረጃ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ 0

🔰 #ስቶር ኪፐር

የት ደረጃ 10 አና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ 0-4
ፃታ ሴ /ወ
ደመወዝ 4500-7000


🔰 #የስራ መደብ ፡ # Teaching( English,maths,phy,chemistry

ደመወዝ፦ 500-8000
የስራ ልምድ፦ 0-2
የሰው ሀይል ብዛት ፦10
የትምህርት ደረጃ ፦degree


🔰 #የስራ መደብ ፡ #Welcomer

የት ደረጃ ፦ 10
ፆታ፦ ሴ
የስራ ልምድ ፦ 0 አመት
ደሞዝ፦ 6000

🔰 #Reception( ለ ጂም ቤት ለ ሆቴል ለ ፎቶ ቤት ለ ፀጉር ቤት

የት ደረጃ 10ኛ ጀምሮ
ፆታ ሴት
ደሞዝ 3000-4500

🔰 #የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት

የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
የስራ ልምድ ፡ 0 -3አመት
ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ 7000-8500

🔰 #የስራ መደብ #ነርስ (ለክሊኒክ እና ለ ሆስፒታሎች

ፆታ :ሴ/ወ
የስራ ልምድ :0-3
ደመወዝ: 4500-7500

🔰#የስራ መደብ #HO

የትምህርት ደረጃ :degree
ፆታ : ሴ /ወ
የስራ ልምድ: 0-5
ደመወዝ :5500-12000



🔰 #Casher ( ካፌ ላይ ፋርማሲ ላይ ካምፓኒና ሬስቶራንት)

ልምድ ያላት
ፆታ ሴት
ደሞዝ 3500-6000

🔰 #የስራ መደብ ፡ #ፀሀፊ

የት ደረጃ ፡ ሰርተፊኬት
የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ 6500-7000

🔰 #የስራ መደብ ፡ # IT

የት ደረጃ ፡ degree /dip
የስራ ልምድ ፡ 0 -2አመት
ፆታ: ሴ/ወ
ደሞዝ 5500-7000

🔰#የስራ መደብ #software engineering

የትምህርት ደረጃ: degree
የስራ ልምድ: 0-3
ደመወዝ :6000-7500
የሰዉ ሀይል ብዛት: 3


🔰 #የስራ መደብ ፡ #Marketing

የት ደረጃ ፡ degree deploma
ፃታ ሴ/ወ
የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
ደሞዝ ፡ 5000-7000

🔰 #የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering

የት ደረጃ ፡ Degree
የስራ ልምድ ፡ 0
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ 6000

🔰 #የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering

የት ደረጃ ፡ Degree
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
ደሞዝ ፡ 4000-6000

🔰 #የስራ መደብ ፡ #Economics

የት ደረጃ ፡ Degree
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
ደሞዝ ፡ 4000-6000

🔰 #የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering

የት ደረጃ ፡ Degre
የስራ ልምድ ፡0 አመት
ደሞዝ: 4000-6000
ፆታ: ሴ/ወ

🔰 #የስራ መደብ ፡ #Geography

የት ደረጃ ፡ Degree
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
ደሞዝ ፡ 5000 -6000

🔰 የስራመደብ ፡ #Computer_Engineering

የት ደረጃ ፡Degree
የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
ደሞዝ ፡ 6000-8000
ፃታ : ሴ/ወ

🔰 #የስራ መደብ ፡ #Accountant

የት ደረጃ ፡ Degree
ፆታ: ሴ/ወ
ደመወዝ :6000-8500
የስራ ልምድ ፡ 0-3 አመት

🔰 የስራ መደብ ፡ #Management

የት ደረጃ ፡ degree
የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
ደመወዝ :4000-6500

🔰 #መስተንግዶ

የት ደረጃ 10
ፆታ ሴት
ደሞዝ 2500+service charge

🔰 #Sales( ፈርኒቸር) ለይ

የት ደረጃ deploma /degree
ፆታ ሴት
የስራ ልምድ 0-2አመት
ደሞዝ 4500-5000

🔰 #የስራ መደብ ፡ #ፀሀፊ
የት ደረጃ ፡ ሰርተፊኬት
የስራ ልምድ 0-2
ደመወዝ 6500-7000

ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
🅾 ለበለጠ መረጃ 🅾👇👇👇👇
📌አድራሻ:- jemo #1 Ruth building 2nd floor office #g20
📞ስልክ 👉0967102002

በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።

🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👏1
የማመልከቻ ቀኑ ተራዘመ።

በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ባስመዘገቡት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላቸው ታማሪዎች ከዚህ ቅደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳቸው ይታወቃል።

ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን አውቀው የሚከተሉትን መረጃዎች እንዲመለከቱ ጠይቋል ፡

1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን እስከ መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ድረስ በ http://Portal.neaea.gov.et ገብተው እንዲያስተካክሉ። ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ ሚኒስቴሩ የማናስተናግድ መሆኑን አሳውቋል።

2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላቸው የሚያመለክቱ ተማሪዎች መረጃቸውን እስከ መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንዲልኩ ሚኒስቴሩ ያሳሰበ ሲሆን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

@ethiosmartjobs
👍1
🕯Light Genera Business 🕯

14/07/2014 የወጡ ስራዎች

🪔#Sales(ፈርኒቸር ላይ)
->degree, ጾታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 4000 + ኮሚሽን

🪔#Sales (መነፀር ላይ,የታሸጉ ምግቦች ላይ)
->Any degree or any diploma
->ጾታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000 +ኮሚሽን

🪔#Sales
->0
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ 3000-6000

🪔#ስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅቶች በፈረቃ)
->10ኛ ጀምሮ 0 አመት
->ፆታ ሴት
-> ደሞዝ ከ3000+ ጀምሮ

🪔#Reception
🕯->0
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->ደሞዝ :3500-4000

🪔የስራ መደብ ፡ #Welcomer
🕯->የት ደረጃ ፡ Any deg/dip
🕯->ፆታ: ሴት
🕯->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት

🪔የስራ መደብ ፡ #Hydraulics_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #Water_irrigation_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Electro Mechanical
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2 አመት
-> ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 4000-5000

🪔የስራ መደብ ፡ #Sales ለፑቲክ, ለዲኮር)
->የት ደረጃ ፡ 10/12
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ፆታ: ሴት
-ደሞዝ: 2500-4000

🪔የስራ መደብ ፡ #Psychology
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡#Civil Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ ፡ ወ/ሴ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #Applied_Biology_Chemistry_Physics
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #Marketing
->የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ

🪔የስራ መደብ ፡ #IT
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Sociology
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Economics
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

🪔የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ

🪔የስራ መደብ ፡ #Socal_work
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000 -6000

🪔የስራመደብ ፡ #Computer_Engineering
->የት ደረጃ ፡Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት በላይ
->ደሞዝ ፡ 6000-8000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
->ፃታ : ሴ/ወ

🪔#Casher(በፈረቃ)
->10
->0 አመት (የአ.አ መታወቂያ ያላቸው)
->ደሞዝ 2500-3500
->ፆታ ሴት

🪔#Sales
->Any degree
->ከ6ወር ጀምሮ የስራ ልምድ
->ደሞዝ 4500-5000
->ፆታ ወ/ሴ

🪔#ሼፍ/ረ/ሼፍ
->0-5 አመት
->4000-6000
->ፆታ ወ/ሴ

🪔#ሱፐርቫይዘር (ለሆቴል)
->የስራ ልምድ 2-4
->ፆታ ወ/ሴ
-> ቦሌ አካባቢ

🪔የስራ መደብ ፡ #Biosystems_Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000

🪔የስራመደብ፡ #Hotel_Management
->የት ደረጃ፡ degree
-> የስራ ልምድ: 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ: 4000-6000

🪔#Barman
->ልምድ ያለው
->የቀንና የማታ
->ደሞዝ ከ5000-7000

🪔የስራ መደብ ፡ #Management
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

🪔የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት
->የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
-> ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡በስምምነት

🪔የስራ መደብ ፡ #Biomedical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ

🪔#Applied Chemistry (PLC ላይ)
->0 አመት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ
->አያት አካባቢ

🪔#መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ
->22 አካባቢ

🪔#Reception (ለሆቴል እና ለማሳጅ ቤት)
->10ኛ ጀምሮ
->ደሞዝ በስምምነት
->ፆታ ሴት
ደሞዝ 3000-5000

🪔#Accountant (ለimport export, ለገራጅና ለcompony)
->ከ1አመት ጀምሮ የስራ ልምድ ያለው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 7000+ ጀምሮ

🪔#Casher
->ልምድ ያላት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000

🪔#HO (ለhomecare)
->license ያላቸው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 4500+

🪔#ነርስ
->license ያላቸው
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ-3000-4000

ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 2 የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
🅾
🅾 ለበለጠ መረጃ 🅾👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንብ ኢንተናሽናል ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
0961016882


🌎ሌሎች ዛሬ የወጡ ስራዎችን በዚህ ይመለከቱ
👉 New Jobs here https://t.me/smartjobs1
👍2
#TibebeGhionSpecializedHospital

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሀኪሞች ከእስራኤል ከሚመጡ የቀዶ ሕክምና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ከመጋቢት 26 እስከ 29/2014 ዓ.ም የቀዶ ህክምና አገልግሎት (Laparoscopic Surgery) ይሰጣሉ።

የታካሚዎች ልየታ ከመጋቢት 21 እስከ 23/2014 ዓ.ም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ተመላላሽ ክፍል እንደሚካሄድ ተገልጿል።

የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥባቸው ዘርፎች፦

• የሐሞት ጠጠር ቀዶ ሕክምና
• የጉረሮ ካንሰር እና ሌሎች የጉረሮ ቀዶ ሕክምና
• የጨጓራ ካንሰር እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ሕክምና
• የቆሽት፣ የሐሞት ቱቦ እና የጣፊያ ቀዶ ሕክምና
• የአንጀት ካንሰር እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ሕክምና

የተገለጹት የጤና ችግሮች ያለባችሁ ህሙማን ወደ ሆስፒታሉ በመሄድ የቅድመ ምርመራ በማድረግ የአግልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

@ethiosmartjobs
ሰበር ዜና!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

አቶ ተወልደ ከኃላፊነታቸው በይፋዊ መንገድ የለቀቁት ከጤናቸው ሁኔታ ጋር በተገናኘ እንደሆነ ታማኝ ምንጮች ለኢትዮ ንግድና ኢንስትመንት መድረክ ተናግረዋል፡፡

ከስድስት ወራት ላለፈ ጊዜም አቶ ተወልድ ህክምናቸውን በአሜሪካ እየተከታተሉ እንደሆነም ይታወቃል፡፡
አቶ ተወልደ አየር መንገዱን በዋና ሥራ አስፈፃሚ አሥፈፃሚነት የመሩ ሲሆን፤ ለ37 አመታትም አየር መንገዱን አገልግለዋል፡፡

ምንጭ- ኢትዮ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ
@ethiosmartjobs
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀንን በድጋሚ እንዲያጤነው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ!!

ቢሮው፤ትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ጊዜ ከመወሰኑ በፊት በፈተና ሂደቱና በመቁረጫ ነጥቡ ዙሪያ የቀረቡ ቅሬታዎችን እንዲያጣራ በተቋቋመው ኮሚቴ በሚቀርቡ ግኝቶች ላይ ተነጋግሮ መተማመን እንደሚያስፈልግ ገልጿል።

በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ የቀረበው ቅሬታ አሳስቦኛል ያለው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ችግሩን ለመፍታት የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን መጠየቁን አስታውሷል።

በተጨማሪም ቅሬታውን የሚያጣራ ቡድን ወደ ፈተናዎች አገልግሎት መላኩን ገልጿል።

የተላከው ኮሚቴም በትምህርት ሚኒስትሩም ሆነ አገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሃላፊዎች ይሁንታን አግኝቶ የማጣራት ስራ እየሰራ እንደሆነ አሳውቋል።

ሆኖም ግን የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን ፎርም እስከ መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል፡፡

የወጣውን መረጃ ተመልክቼዋለሁ ያለው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላከው አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርቱን አቅርቦ ውይይት ባልተደረገበት ሁኔታና የኮሚቴው ግኝት ይዘት ባልታወቀበት ሁኔታ የተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ በቅርቡ እንደሚደረግ መገለፁ እንደሚያሳስበቅ ገልጷል።

በቀረበው ቅሬታ ላይ አስፈላጊ መተማመን እስኪፈጠር ድረስ ትምህርት ሚኒስቴር(በተለይ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ)የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜውን እንደገና እንዲያጤነው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠይቋል፡፡

https://t.me/ethiosmartjobs
👍2