አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.7K subscribers
15.8K photos
359 videos
21 files
2.96K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
Druggist

Place Debre Berhan

JOB REQUIREMENT
የት/ደረጃ: በፋርማሲ ቴክኒሺያን በድፕሎማ የተመረቀ/የተመረቀች

የሥራ ልምድ: 3 አመትና ከዚያ በላይ
ደመወዝ: በስምምነት
ብዛት: 1 (አንድ)

HOW TO APPLY
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በደብረ ብርሀን ከተማ ቀበሌ 07(ጠባሴ) #ጌታሁን_drug_store በመገኝት ማቅረብ ሚቻል ሲሆን በተጨማሪም @lehulum45 በዚህ telegram ያገኙናል::
ስልክ 0942528012፣ 0912175698

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
ግዛቸው ትኩ ይባላል በቅርቡ ከአርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሏል። አባቱ በህይወት ባይኖሩም፣ እናቱ የምትችለውን ሁሉ ዋጋ ከፍላ ልጇን ከሰው እኩል አድርጋ የዩንቨርሲቲ ትምህርቱን አስጨርሳዋለች።

እናቱን ለማገዝ ስራ ሳይንቅ ሳይመርጥ ያገኘውን ሰርቶ ቤተሰቦቹንና እናቱን ለመደገፍ የወሰነው ወጣት ግዛቸው፣ በማህበር ተደራጅቶ ኮብል ስቶን የማንጠፍ ስራ ጀምሮ ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ሁሉም ነገር ሰላም ነበር።

ግዛቸው በድንገት አሞት ለህክምና በሄደበት ወቅት፣ ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት ማቆማቸውን እና በአስቸኳይ ዲያሊስስ እንዲጀምርና፣ በቅርቡም ውጭ ሀገር ሂዶ ንቅለ-ተከላ ማድረግ እንዳለበት በሃኪሞች ተነግሮታል።

የዚህን ብርቱ ወጣት ህይወት ለመታደግ፣ የምትችሉትን ለማገዝ እንዲመችም በሶስት ባንኮች በስሙ አካውንት ተከፍቶለታል።

ንግድ ባንክ 1000345116145
ዳሽን ባንክ 5222 196 435 011
አዋሽ 01320834382901

JOIN @JOBS_IN_ETHIO
👍1
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
👍1
ባህርዳር ለምትገኙ☝️

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Job Title: Book and reservation and ticketing agent

Company: Dani Tour and Travel

Job Type: Permanent

Description: ፠ •በ IATA ቢያንስ 1 አመትና ከዚያ በላይ የሠራች
፠ • የጋሊሌዮ ሠርተፍኬት ያላትና ኤጀንት መሆን የምትችል
፠ • እድሜዋ ከ25 ያልበለጠች
፠ • መኖሪያዋ ለመገናኛ የቀረበ ቢሆን ትመረጣለች

To Apply: Contact ናዝሪ

For more join @JOBS_IN_ETHIO
Job Title: Research Guide

Company: Research consultancy

Job Type: Hourly

Description: Description: Description: our center is looking for a research guide in the following 🔸Field of studies:
Law and Governance, Geography, Marketing, Management, Accounting, marketing, Economics
Environment and civil Engineer,
Medical, Business,
Computer science,
Industrial and chemical engineer, Agriculture,

On Both Degree and Masters

🔶Fresh graduate and +

🔶CGPA - Above 3

🔶Research thesis result - A or Excellent on his/her thesis

Contact @Promoter15

To Apply: Contact Tata

For more join @JOBS_IN_ETHIO
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Forwarded from አዲስ ሪፖርተር - NEWS (😍Leul😍)
አሁንም እቤት ኖት ?
ጤናዎን በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ይጠብቁ ፤
በከፍተኛ ጥራት በሀገር ውስጥ STANDARD የተሰሩ ዳምፔል ሽያጭ አለን::

ዋጋ 1kg በ160ብር ሂሳብ
ያሉበት ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናመጣለን::

ስልክ +251910991744
Inbox @LEULPRINCE
Join @MARAKIFASHION
Forwarded from 🥼Brand House👟
በቀላሉ የትም ይዘው የሚያንቀሳቅሱት አምስት rubber elastic band በከፍተኛ ጥራት የተገጠመለት የማይረግብ እና የሚቀናነስ የደረት፣ የእጅ ፣ የትከሻ ፣ ወ ዘ ተ መስሪያ ፤ በብር 900 መቶ ብቻ። በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ስፍራ እናመጣለን።

Call 0910991744
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Jimma University
3 - ቦታዎች በ0አመት

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Ministry of Education
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Debera Tabor University
57 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Gotera Masalecha Health Center
8 - ቦታዎች በ0አመት 18 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Gulele Botanic Garden
9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ ወገኖቻችን እናካፍል።

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!

Baga Ayyaana Irreechaaf Isin Gahee!
የፅድቅ መንገድ🙏

https://youtu.be/-STvdTHxWmk

እህታችን ሊሻን ተክሉ ጥሩነህ ትባላለች በከፍተኛ የኩላሊት ህመም #ዲያልሲስ በማድረግ ላይ ትገኛለች። እርዳታችሁን እሻለሁ ስትል ገልጻልናለች፡፡

ለጥያቄ እና ለመርዳት
ሊሻን ተክሉ ( 0913956906) እናቷ ወይዘሮ ፀሀይ (091 328 5177)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) 1000095728913 ሊሻን ተክሉ ጥሩነህ

@JOBS_IN_ETHIO