ቀን24/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
📣የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseptionn
🇪🇹ደመወዝ===150dollar
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===10&12
📣የስራ አይነትNGO ግማሽ ቀን ሙሉ ቀን
🇪🇹ደመወዝ===200-600 dollar
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0-5አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ= ከ12 ጀምሮ
📣position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
🇪🇹ደመወዝ===13500+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የ/ት ደረጃ===10
📣position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🇪🇹ደመወዝ===13000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===8+
📣positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
🇪🇹ደመወዝ===15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===አይጠይቅም
🇪🇹የት/ደረጃ===6-12
📣position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🇪🇹ደመወዝ-15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ==8-12
📣position===ሞዴል አሰልጥኖ
🇪🇹ደመወዝ===15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===10
📣potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🇪🇹ደመወዝ===15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ0===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ==8-12
📣position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🇪🇹ደመወዝ===14000
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
📣position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🇪🇹ደመወዝ===12000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0-1አመት
🇪🇹የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
📣የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseptionn
🇪🇹ደመወዝ===150dollar
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===10&12
📣የስራ አይነትNGO ግማሽ ቀን ሙሉ ቀን
🇪🇹ደመወዝ===200-600 dollar
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0-5አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ= ከ12 ጀምሮ
📣position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
🇪🇹ደመወዝ===13500+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የ/ት ደረጃ===10
📣position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🇪🇹ደመወዝ===13000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===8+
📣positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
🇪🇹ደመወዝ===15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===አይጠይቅም
🇪🇹የት/ደረጃ===6-12
📣position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🇪🇹ደመወዝ-15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ==8-12
📣position===ሞዴል አሰልጥኖ
🇪🇹ደመወዝ===15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===10
📣potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🇪🇹ደመወዝ===15000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ0===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ==8-12
📣position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🇪🇹ደመወዝ===14000
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0አመት
🇪🇹የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
📣position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🇪🇹ደመወዝ===12000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0-1አመት
🇪🇹የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤5👍3
አሜሪካ ጥቃት ፈፀመች‼️
በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የሚገኙ የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች በአሜሪካ ድብደባ ተፈጸመባቸው‼️
አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ በሚገኘው የቀሽም ደሴት (Qeshm Island) የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የተወሰነ የአየር ጥቃት ማድረሷን ይፋ አድርጋለች።
የአሜሪካ የሰራዊት ባለስልጣናት እንደገለፁት፣ ድብደባው በስልታዊ የውሃ መንገዱ ላይ በሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ወታደራዊ ሀብቶች ላይ ስጋት ደቅነው በነበሩ የመሬት-ወደ-አየር (surface-to-air) ሚሳይል ማስወንጨፊዎች ላይ ያነጣጠረ ራስን የመከላከል እርምጃ ነው።
የኢራን መንግስታዊ መገናኛ ብዙሃን በበኩላቸው ህዳር 2/2026 ቀን በደሴቲቱ ላይ በርካታ ከፍተኛ ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ጥቃቱ በደረሰበት ወቅት ሁለት የጦር አውሮፕላኖች በሰማይ ላይ ሲያንዣብቡ መመልከታቸውን ገልጸዋል።
የፔንታጎን ምንጮች ጥቃቱ ወሰን ያለው እና ወደ ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት የማያመራ መሆኑን ቢገልፁም፣ እስካሁን ስለደረሰው የሰው እና ቁሳቁስ ጉዳት ሙሉ መረጃ አልወጣም።
ይህ ወታደራዊ እርምጃ ለዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የኃይል አቅርቦት ቁልፍ በሆነው በሆርሙዝ ወሽመጥ የደህንነት ስጋት ምክንያት በዋሽንግተን እና ቴህራን መካከል ያለው ውጥረት በከፍተኛ ደረጃ በጨመረበት ወቅት የተከሰተ ነው።
@Addis_Reporter

❤11👍2
Forwarded from Basic 1
#Ads
😀 📱 😀 📱 LinkedIn😀 📱 😀 📱
✅ የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱
📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው። 📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬
channel = #Ads

channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk📣 📢
📣 📢
channel = #Ads
channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍3🥰1💯1
ትግራይ‼️
የህውሃት አርሚ-15 ዋና አዛዥ ኮሎኔል ኃይለሥላሴ አሰፋ (ወዲ ፈጠነ) እና የሎጂስቲክስ ኃላፊው ኮሎኔል ካሕሳይ ተኽሉ (ወዲ መርጋ) በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በአዲግራት ዙሪያ በተደረገ ውጊያ ከሙሉ ስታፎቹ ጋር መማረካቸው ታውቋል።
መገናኛ ሬዲዮ፣ ዲሽቃ እና ሌሎች የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ለመከላከያ ሰራዊት አስረክበዋል።
የወዲ ፈጠነ ምክትል በውጊያ ወቅት ተሰውቷል።

❤13🤣10👍4🤪2
ደቡብ ወሎ የተቀሰቀሰው ውጊያ‼️
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ሀይሎች መካከል ካለፉት አምስት ቀናት ጀምሮ ከባድ ውጊያ እየተደረገ መሆኑ ታውቋል።ይህንን ውጊያ ተከትሎ የደሴ-ወልዲያ መንገድ ከትናንት ጀምሮ እንደተዘጋ ታውቋል፡፡
በውጫሌ ከተማ ከቅዳሜ ጀምሮ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በከባድ መሳሪያዎችና በድሮን የታገዘ ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውናል።
ትናንት ሰኞ በከተማዋ ልዩ ሥሙ "ዳንካ ሚካኤል" በተባለ ሥፍራ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች እንደተፈጸሙና ሆኖም በወቅቱ በንጹሃን ላይ የደረሠ ጉዳት ስለመኖሩ በእርግጠኝነት ለመናገር እንደማይችሉ ነዋሪዎቹ ገልጸውልናል።
በሌላ በኩል፤ በሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ እና ጊራና ገጠራማ አካባቢዎችም በሁለቱ ወገኖች መካከል ውጊያ መቀጠሉን ተረድተናል፡፡

❤7👍3
ኢትዮ-ሱዳን‼️
ኢትዮጵያ በድንበር ከተማዋ አሶሳ የሚገኘውን የሱዳን ቆንስላ እንዲዘጋ ማዘዟና ዲፕሎማቲክ ሰራተኞቹም በ48 ሰዓታት ውስጥ እንዲወጡ መመሪያ መስጠቷን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
ሱዳን ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ግዛት በሚነሱ ድሮኖች ጥቃት እየተፈፀመብኝ ነው የሚል አቤቱታ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና ለዲፕሎማቶች አሳውቃለች።
ኢትዮጵያ እነዚህን ውንጀላዎች በተደጋጋሚ ውድቅ አድርጋለች።

❤9👍4
የታሸጉ ውሃዎች የአከፋፋዮች እና የቸርቻሪ የመሸጫ ዋጋ ይፋ ሆኗል በዚህም ሁለት ሊትር ከ40 እስከ 50 እንዲሸጥ ተተምኗል
በአዲስ አበባ ከተማ የታሸጉ የውሃ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ በተመለከተ የታሸገ ውሃ አምራቾች በማህበራቸው በኩል ለአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሳውቀዋል።
በሸማቾች ጥበቃ አዋጅ 813/2006 ማንኛውም ነጋዴ የሚሸጣቸውን ምርቶች ዋጋ በሚታይ ቦታ የመለጠፍ/ለሸማቾች የማሳወቅ ግዴታ የሚጥልበት እንደመሆኑ መጠን ዋጋቸውን ያላሳወቁ የውሃ አምራች ፋብሪካዎች በሁለት ቀናት ውስጥ ዋጋ እንዲያሳውቁ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሳውቋል።
ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የታሸገ ውሃ አምራቾች ጋር በተደረሰው የጋራ መግባባት መሠረት የመሸጫ ዋጋቸውን ያሳወቁ ፋብሪካዎችን እንዲሁም ማህበሩን አመስግነዋል።
ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በአዋጁ መሠረት የመሸጫ ዋጋቸውን ያላሳወቁ የውሃ አምራች ድርጅቶች ውሃዎችን በመዲናዋ መቸርቸር እንደማይችሉ ገልፀው በተሰጠው የጊዜ ገደብ እንዲያሳውቁ አሳስበዋል።
ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ገለፃ በመዲናችን አዲስ አበባ ውሃ በቦቴ እያዞሩ የሚሸጡ ድርጅቶችን በተመለከተ በቅርቡ ከአዲስ አበባ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ጋር በመነጋገር መፍትህ እንደሚሰጥበት አሳውቀዋል።
በመጨረሻም የታሸጉ ውሃዎች ዝርዝር ዋጋ ከዚህ ልጥፍ ጋር የተያያዘ ሲሆን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የቁጥጥር ሠራተኞች ፋብሪካዎቹ ባሳወቁት ዋጋ መሠረት ሽያጭ እየተፈፀመ መሆኑን የመከታተል ስራ እንዲያከናውኑ አሳስበዋል።

❤11👍3
በ2019 የተጠናከረ የኢኮኖሚ እድገት እንደሚኖር ይጠበቃል - ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስምንተኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡
በዚሁ ወቅት ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳነሱት÷ በሲሚንቶ ምርት፣ በኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትና በብረታብረት ምርቶች ላይ የታዩ መሻሻሎች በአጠቃላይ የኢንዱስትሪ ዘርፉ ንቁ እንቅስቃሴ እንደሚኖረው ይጠቁማሉ፡፡
የአገልግሎት ዘርፍ ዋና ዋና አመላካቾች ማለትም የቱሪስት ፍሰት፣ የአየር ትራንስፖርት፣ የብድር አቅርቦት መሻሻሎች ዘርፉ የበለጠ እንደሚያድግ ማሳያ እንደሆኑ ገልጸዋል።
እንዲሁም የወርቅ ወጪ ንግድ፣ የካፒታልና የጥሬ እቃ ምርቶች ገቢ ንግድ እድገቱን እንደሚያጠናክሩም አብራርተዋል።
መሰረታዊ ገንዘብ በመስከረም ወር 2019 መጨረሻ 87 ነጥብ 2 በመቶ ዓመታዊ እድገትን እንዳስመዘገበ በማንሳት፤ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተመዘገበው 72 ነጥብ 6 በመቶ አንጻር ጭማሪ እንዳሳየ ገልጸዋል፡፡
ጠቅላላ የገንዘብ አቅርቦት ዓመታዊ እድገት ባለፈው ዓመት ከነበረው 33 ነጥብ 2 በመቶ አሁን ላይ 40 ነጥብ 2 በመቶ እንደሆነ ጠቅሰው፤ ይህም ከሚጠበቀው የሀገር ውስጥ ምርት አንጻር ከፍተኛ እንደሆነ አብራርተዋል፡፡
የባንኮች የሩብ ዓመቱ የተቀማጭ ገንዘብ ክምችት 85 ነጥብ 4 በመቶ፤ አጠቃላይ የብድር ክምችት ደግሞ 4 ነጥብ 6 በመቶ ዓመታዊ እድገት ማስመዝገቡን ጠቁመዋል፡፡
የበጀት ፖሊሲ ስርዓት ጥንቃቄ የተሞላበት፣ ከብሔራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ጋር የተጣጣመ እንዲሁም ከአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው አጀንዳ ጋር የተናበበ እንደነበር አመልክተዋል።

🤪11❤9👍2🤣1
በቤት ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ሲያሳድግ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ
በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ሲያሳድግ የተገኘ ግለሰብ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
ድርጊቱ የተፈፀመው በክፍለ ከተማው ወረዳ 5 «5 ሺህ ቤቶች» ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን፣ ተጠርጣሪው ናሆም አይናለም የተባለ ግለሰብ መሆኑ ተገልጿል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ መምሪያ ኃላፊ ም/ኮማንደር መርዕድ ደበሌ እንደገለጹት፤ የወንጀል ድርጊቱ ሊጋለጥ የቻለው ከህብረተሰቡ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ መነሻነት በተደረገ ክትትል ነው።
ፖሊስ ጥቆማውን መነሻ በማድረግ ባካሄደው ፍተሻ፣ የጓሮ አትክልት አስመስሎ በ16 ማዳበሪያዎች ውስጥ ተተክሎ ሲያድግ የነበረ «ካናቢስ» የተባለ አደንዛዥ ዕፅ መያዝ ተችሏል።
በተጨማሪም ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ውሎ ወደ ማረፊያ ቤት ሲገባ በተደረገበት የአካል ፍተሻ፣ ተጨማሪ አደንዛዥ ዕፅ በካልሲው ውስጥ ደብቆ ለማስገባት ሲሞክር እጅ ከፍንጅ መያዙ ተገልጿል።

❤7👍5😢5🤔1
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የደረጃ 'ሀ' ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገብ ማቅረቢያ የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ቀናት መቅረታቸውን አሳሰበ
ቢሮው የደረጃ 'ሀ' ግብር ከፋዮች ከጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. በኋላ በኦንላይን የሚቀርብ የሂሳብ መዝገብ ፍጹም እንደማይቀበል አስታውቋል።
ግብር ከፋዮች በተዘረጋው የኦንላይን ሥርዓት በመጠቀም ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በፊት የሂሳብ መዝገባቸውን አቅርበው ግብራቸውን እንዲከፍሉ ጥሪ ቀርቧል።
በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግዴታቸውን በማይወጡ አካላት ላይ ቢሮው ባለው መረጃ በመመስረት ግብሩን ከነቅጣቱ አስልቶ ክፍያ እንዲፈጸም የሚያደርግ መሆኑ ተገልጿል።

👍4❤1
🎈CMC ከሳፋሪ ትምህርት ጀርባ አዲስ ሳይት ከቴምር ፕሮፐርቲስ
☎️ ለበለጠ መረጃ 09-82-15-16-64 ይፍጠኑ ።
✅ 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው
👉 ባለ 1 መኝታ 73 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 112 እና 123 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ ከ 125 ካሬ እስከ 145 ካሬ
ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 73 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 7.6 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.5 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 112 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 11.7 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 8.2 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2መኝታ 123 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 12.9 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል = 9 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 3 መኝታ 125 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ= 13.1 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 2.6 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍ = 9.1 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ= 15.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 3 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 10.6 ሚሊየን ብር
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
WhatsApp=https://wa.me/message/Z5LFLDJBTZUDK1
Telegram = @Temerr34
☎️ 09-82-15-16-64

❤1👍1👌1
አነጋጋሪው የሱዳን ምክትል ኢታማዦር ሹም ንግግር‼️
"ኢትዮጵያ፣ደቡብ ሱዳን' እና ቻድ"ሞሳድ የሰበሰባቸው እኛን የሚዋጉ ጎረቤቶቻችን ናቸው ሲሉ የሱዳን ጦር ምትክል ኢታማዦር ሹም ጀነራል ያሲር አል-አታ (General Yasser Al-Atta ) ተናግረዋል።
ጀነራል ያሲር አል-አታ ትናት በአንድ ወታደራዊ መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ቻድ ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳን፣ በዕስራኤሉ የስለላ ድርጅ ሞሳድዳ አማካኝነት ሱዳንን የሚወጉ አገሮች ናቸው ያሉ ሲሆን ሱዳንም እነዚህን ተላላኪዎች ነው የገጠመች ሲሉ መናገራቸው መነጋገሪያ ሆኗል።

👍5🙈4❤3🤩2🤣2👌1💯1
💻 በባይናንስ ላይ የተፈጸመው የ3.6 ቢሊዮን ዶላር የሳይበር ጥቃት የዲጂታል ገንዘብ እና የፋይናንስ ተቋማት ደህንነት ላይ ያለው ስጋት ከፍተኛ መሆኑን ያሳየ ነው ተባለ።
ዴይሊሜል የፋይናንስ ባለሙያዎችን ዋቢ በማድረግ ባስነበበው ዘገባ፣ ማንኛውም ተቋም ከሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ እንዳልሆነ አስጠንቅቀዋል።
ተጠቃሚዎች በበኩላቸው ፦
- ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም ፣
- ሁለት-ደረጃ ማረጋገጫን (2FA) መጠቀም ፣
- የማይታወቁ ሊንኮችን ከመክፈት መቆጠብ፣
- ከማይታወቁ የኢንቨስትመንት ጥሪዎች መጠንቀቅ እንዳለባቸው ባለሙያዎቹ መክረዋል።
በተጨማሪ የዲጂታል ገንዘብ መድረኮችና የፋይናንስ ተቋማት የደንበኞቻቸውን ሂሳቦች እና ንብረቶች ለመጠበቅ የሚጠቀሙበትን የደህንነት ሥርዓት ማጠናከር እንዳለባቸው፤ዘውትር ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።

❤3🤪2