አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.5K subscribers
17.8K photos
440 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ቀን23/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🔵የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    🔶ደመወዝ===150dollar
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0አመት
    🔶የት/ት ደረጃ===10&12
🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    🔶ደመወዝ===200-1000 dollar
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
   🔶 ልምድ===0-5አመት
    🔶የት/ት ደረጃ= 12+
🔵position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     🔶ደመወዝ===13500+
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0አመት
     🔶የ/ት ደረጃ===10
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    🔶ደመወዝ===13000+
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0አመት
    🔶የት/ት ደረጃ===8+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     🔶ደመወዝ===15000+
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===አይጠይቅም
     🔶የት/ደረጃ===6-12
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     🔶ደመወዝ-16000+
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ሞዴል አሰልጥኖ
      🔶ደመወዝ===15000+
      🔶ፆታ===ወ/ሴት
      🔶ልምድ===0አመት
      🔶የት/ት ደረጃ===10
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     🔶ደመወዝ===15000+
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ0===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     🔶ደመወዝ===14000
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
👍3❤2
ቅዱስ ሲኖዶስ በአርሲ ዞን በምእመናን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በማውገዝና ችግሩን ለመፍታት ከመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ እንዲያዝ መወሰኑን አስታወቀ
 
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን መርቲ እና ሸርካ ወረዳዎች በምእመናን ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጥቃት በጽኑ ማውገዙን ገልጾ፣ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ከሚመለከተው የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ እንዲያዝ ውሳኔ አሳለፈ።
 
ቅዱስ ሲኖዶስ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው የሀዘን መግለጫ፤ በዞኑ መርቲ ወረዳ አንጋዳ ቀበሌ ጎራ ሲሊንጎ በተባለ ቦታ 14 ምእመናን፣ እንዲሁም በሸርካ ወረዳ ጠሬታ፣ ጮሌ እና ቢርቦ ቀበሌዎች 46 ምእመናን በጠቅላላው 60 ሰዎች ግፍ በተሞላበት ሁኔታ መገደላቸውን ጠቁሟል።
 
Via Addis Maleda

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍11❤8
አራት ኪሎ ግራም ጫት የሰረቀው ግለሰብ አራት አመት ከአስራ አንድ ወር እስራት ተፈረደበት።

 በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን ኮቦልቻ ወረዳ ውስጥ አራት ኪሎ ግራም ጫት የሰረቀው የግለሠብ አራት አመት ከአስራ አንድ ወራት እስራት እንደተፈረደበት የምስራቅ ኦሮሚያ ዞን ፖሊስ ዋና መምርያ አስታውቋል።

የፖሊስ ዋና መምሪያው የኮምንኬሽን እና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ካሲዬ አበበ ለብስራት እንደተናገሩት ተከሳሽ ከድር መሐመድ ኡመር የተባለው ግለሰብ በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን ኮቦልቻ ወረዳ ሐቢሶ ቀበሌ ውስጥ የአንዱ ዋጋ አስር ሺሕ ብር የሚያወጣ ጐሲፕ የተባለ እጅግ ውድ ጫት የሰው ግቢ በአጥር ዘሎ በመግባት አራት ኪሎ ሰርቆ ሊወጣ  ሲል በቁጥጥር ሊውል ችልዋል።

ተከሳሹ ግምቱ አርባ ሺሕ ብር የሚያወጣ ጫት ቆርጦ በአጥር ዘሎ ሊወጣ ሲል በቁጥጥር ስር ውሎ የምርመራ መዝገቡ ተጣርቶ በመጠናቀቅ ለአቃቢ እንደተላከ ገልፀዋል።

አቃቢ ሕግም ከፖሊስ የቀረበውን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ  በስርቆት ወንጀል፣ ክስ የመሠረተ ሲሆን ክሱን የተመለከተው የኮቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ጥቅምት 20ቀን 2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ ከድር መሐመድ አራት ኪሎ ግራም ጫት በመስረቁ በአራት አመት ከአስራ አንድ ወራት እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት መሆኑን ኢንስፔክተር ካሲዬ አበበ ጨምረው ገልፀዋል።ዳጉ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣19❤13🤩5👍3🤔2😢1
የክልል ፕሬዝዳንቶች ወታደራዊ ስልጠና

የክልል ፕሬዝዳንቶች ከህዳር 5/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ወታደራዊ ስልጠና ሊገቡ መሆኑን ሰምተናል።

ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የፌዴራል አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ሲሆን በቀጣይ ዙር ወደ ማሰልጠኛ የሚላኩ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ይኖራሉ።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪15❤12👍5🤣3
Forwarded from Basic 1
#Ads

😀📱😀📱LinkedIn😀📱😀📱

✅የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱

📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው።  📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬

channel = #Ads

😀📱😀📱LinkedIn😀📱😀📱

✅የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱

📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው።  📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬

channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk 📣📢
        
                                  📣📢
        
                                 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤2🥰1
የኢራኑ መሪ ትፅዛዝ ሰጡ‼️
የ #ኢራን የበላይ መሪ ወታደራዊ ኃይላቸው ለማንኛውም የ #አሜሪካ እና የ #እስራኤል ዛቻ «ያለ ጂኦግራፊያዊ ገደብ» ምላሽ እንዲሰጡ አዘዙ
አዲስ የተቀሰቀሰውን ቀጠናዊ ጦርነት ለማስቀረት የሚደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች በቀጠሉበት ወቅት፣ የኢራን የበላይ መሪ አያቶላህ ሞጅታባ ካመኒ የሀገሪቱ የታጠቁ ኃይሎች ከአሜሪካ ወይም ከእስራኤል ለሚሰነዘር ማንኛውም ዛቻ ያለ ምንም ጂኦግራፊያዊ ገደብ ወዲያውኑ ምላሽ እንዲሰጡ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅቷን እንዳጠናቀቀች ገልፃለች።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍9❤8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሱዳን የተቃጠለው የኤርትራ ገንዘብ‼️
ቲኤን ኒውስ እንደዘገበው በሱዳን ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተዘዋወረ የሚገኝ አንድ የቪዲዮ ምስል፣ በእሳት እየነደደ ባለ አንድ ቤት ውስጥ በአብዛኛው ትላልቅ ኖቶች የሆኑ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የኤርትራ የገንዘብ ኖቶች (ናቅፋ) አብረው ሲቃጠሉ ያሳያል።

የኤርትራ መንግስት በቅርቡ ዜጎች በእጃቸው የሚገኘውን የናቅፋ ገንዘብ በሙሉ ወደ ባንክ አካውንታቸው እንዲያስገቡ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ይታወሳል። የባንክ አካውንት የሌላቸው ዜጎችም አዲስ አካውንት እንዲከፍቱ ግዴታ ተጥሎባቸዋል።

ይህ የመንግስት እርምጃ በዋናነት በሱዳን እና በትግራይ አካባቢዎች ከባንክ ስርዓት ውጪ ተከማችቶ የሚገኘውን ከፍተኛ መጠን ያለው ጥሬ ገንዘብ ወደ መደበኛው የባንክ ስርዓት ለመመለስ ያለመ መሆኑ ይገመታል።

ይሁን እንጂ ይህ የወጣው ቪዲዮ፣ አሁንም ቢሆን እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው ናቅፋ ከባንክ ስርዓት ውጪ ተደብቆ ወይም ተከማችቶ እንደሚገኝ ጠቋሚ ነው።

የኤርትራ ባለስልጣናት ከባንክ ውጪ ያለው የገንዘብ ክምችት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ካረጋገጡ፣ ከዚህ ቀደም ተጠቅመውበት ወደ ነበረው ጠንከር ያለ እርምጃ ሊገቡ ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይኸውም አዳዲስ የገንዘብ ኖቶችን ወደ ገበያ በማስገባት አሮጌዎቹ ኖቶች ከጥቅም ውጪ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ይህ እርምጃ ከባንክ ስርዓት ውጪ የተከማቸውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ዋጋ አልባ ሊያደርገው ይችላል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤19👍8🤪7
ፆረና‼️
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ፆረና በሚባል አካባቢ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 23 የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
መከላከያ ሰራዊት ሮኬት ጭምር እየተጠቀመ መሆኑን ገልፀውልናል።

Via : አዩዘሀበሻ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍14❤12🤣4💔1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
ሪፖርተር ታገደ‼️
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሪፖርተር ጋዜጣ እና ኦንላይን ስርጭት የምዝገባ ምስክር ወረቀትን ላልተወሰነ ጊዜ አገደ‼️

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር ኃ.የተ.የግል ማህበር ሥር የሚታተሙትን ሪፖርተር (አማርኛ)፣ ዘ ሪፖርተር (እንግሊዝኛ) ጋዜጦች እና የኢትዮጵያን ሪፖርተር ዲጂታል ፕላትፎርም የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከሰኞ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ከህትመትና ከስርጭት ሙሉ በሙሉ ማገዱን አስታወቀ።

ባለስልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ላለፈው አንድ ዓመት ባደረገው የይዘት ክትትል፣ በሚዲያ ተቋሙ ተደጋጋሚ የህግ እና የሙያ ስነ-ምግባር ጥሰቶች መፈጸማቸውን ባደረገው ማረጋገጫ ውሳኔው መተላለፉን ገልጿል።

እንደ ባለስልጣኑ መግለጫ፣ በጥሰት ከተለዩት ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡-
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የሚጻረሩ ይዘቶችን በተደጋጋሚ ማሰራጨት፣

በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አውድ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያላቸውን ርዕሰ ጉዳዮች ከአርዕስት (Headline) ጀምሮ ማጮህ (Sensationalize ማድረግ)፣

ሀገራዊ መረጃዎችን ከአጠቃላይ አውዳቸው ውጪ በቁንጽል እይታ በመዘገብ በህብረተሰቡ ዘንድ ብዥታና ጥርጣሬ መፍጠር፣

በውጭ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝምና ዲፕሎማሲ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ የተዛቡ መረጃዎችን ማሰራጨት፣

የሀገር ገጽታንና ብሔራዊ ደህንነትን የሚጎዱ፣ እንዲሁም የህዝቦችን አብሮነት የሚያጠፉ ዘገባዎችን ማቅረብ፣

ሚዛናዊነት የጎደላቸውና በግል ፍላጎት ላይ ተመስርተው የተቋማትን ስም የሚያጠልሹ ዘገባዎችን ማሰራጨት ይገኙበታል።

ባለስልጣኑ አክሎ እንዳመለከተው፣ ላለፈው አንድ ዓመት ከተቋሙ ባለቤትና ዋና አዘጋጆች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን በማድረግና የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ለማረም ቢሞከርም ምንም ዓይነት መሻሻል አልታየም።

በዚሁ መሰረት፣ ተቋሙ ህጋዊና ሙያዊ ግዴታዎቹን አሟልቶ እስኪያቀርብ ድረስ የምዝገባ ምስክር ወረቀቱ ታግዶ እንደሚቆይና ውሳኔው ከጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በጥብቅ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤23🤩6👍5
ጥቆማ

የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት  ይቋረጣል


ነገ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-

ከጠዋቱ 1፡30-10፡30

👉🏾ፉሪ ፣ አለምገና ፣ ሰበታ ፣ዲማ ፣ ሜታ ፣ ክሬቸር ፣ ኪዳነ ምህረት፣ አልሳም ፒኤልሲ፣ሰበታ ከተማ ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ ዲማ ሆስፒታል  እና አካባቢው

👉🏾ለቡ መብራት ፣ ቫርኔሮ አደባባይ በግራ በኩል ፣ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ ትራኮን ሪልእስቴት ፣ ጋራ ማርት ፣ ጀሞ 1 ኮንዶሚየም በግራ በኩል ያሉ መኖሪያ ቤቶች ፣ ጀሞ 1 መብራት ፣ መስታወት ፋብሪካ ፣ ጀሞ 3 በከፊል ፣ ቡና ሜዳ ፣  አለምገና እና አካባቢው

👉🏾ድሬ ከአስፋልትበላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ ኬላ ፣ BM ሳይት ፣ሲሼር ፣ ዘጸሀት ፣ መናገሻ አበባ ልማት እና አካባቢው

👉🏾ባህርዳር-አባይማዶ፣ማራሚ ቀበሌ  እና አካባቢው

👉🏾መቀሌ-መሶቦ፣ማይመክደን፣ኩሃ፣አሸጎዳ፣ITACA፣ሀረና፣ፈለገ ዳእሮ፣ሮማናት፣ገረባ ጊባ፣ትኩል፣እንዳአርባእተ እንስሳ፣አዲዳዕሮ፣አዲቆሎማይ፣መቀሌ IPDC፣መቀሌ 70 እና አካባቢው

ከቀኑ 6፡00-10፡00

👉🏾ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል ፣ቶልቻ ፣ ሰሪፊ ፤ ጉጄ ፣ ቶልቻ ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ፣ ፌስቱላ ማዕከል እና አካባቢው

👉🏾ገላን ማዘጋጃ ቤት ፣ ገላን ከተማ ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ ፣ ኖክ ማደያ ፣ ክሬሸር ማዶ ፣ ሀይዌይ ተሻግሮ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገልፃል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤13👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፆረና ቀኑን ሙሉ ውጊያ ሲደረግ ነበር‼️
በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ፆረና ዛሬ ጥቅምት 23 መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው ከሚገኙ የህወሓት እና የኤርትራ ሰራዊት ጋር በሮኬት የታገዘ ውጊያ ሲደረግ ውሏል።
በውጊያው ከባድ የተባለ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል።
አሁን ላይ ከደረሱን ቪዲዮ ለማየት እንደታቸለው የኤርትራ ሰራዊት ይጠቀምባቸው የነበሩ የውሃ ጂሪካን፣የቡድን መሳሪያዎችን እና ምሽጎቹን ጥሎ ወደ ኋላ አፈግፍገዋል።
የኤርትራ ሰራዊት በጄሪካን ተተኳሾችን እንደሚያጓጉዝ ታይቷል።
ይህንን ተከትሎ መከላከያ ሰራዊት የእገላ ወረዳን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል።
አዲቋላ በሚባል ቦታ በኢትዮጵያ አየር ሃይል ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤23👍8🤪3😡1
❗️በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደውን ውጊያ ተከትሎ የደሴ-ወልዲያ መንገድ ከትናንት ጀምሮ እንደተዘጋ ዋዜማ ሠምታለች፡፡

በውጫሌ ከተማ ከቅዳሜ ጀምሮ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በከባድ መሳሪያዎችና በድሮን የታገዘ ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውናል።

ዛሬ ሠኞ በከተማዋ ልዩ ሥሙ "ዳንካ ሚካኤል" በተባለ ሥፍራ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች እንደተፈጸሙና ኾኖም በወቅቱ በንጹሃን ላይ የደረሠ ጉዳት ስለመኖሩ በእርግጠኝነት መናገር እንደማይችሉ ነዋሪዎቹ ገልጸውልናል።

በሌላ በኩል፤ በሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ እና ጊራና ገጠራማ አካባቢዎችም በሁለቱ ወገኖች መካከል ውጊያ መቀጠሉን ተረድተናል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤13👍3🤔3🕊1🤪1
ሎሚ እና ጨው ለማይግሬን ህመም የመፍትሄ አማራጭ

የሄልዚ ላይፍ ላንድ ድረ-ገጽ ዘገባ እንደሚለው፣ ይህ ውህድ የራስ ምታት ህመምን በቶሎ ለማስታገስ የሚረዳው በሚከተሉት ምክንያቶች ነው፦

1. የጨው ሚና (ሴሮቶኒን ሆርሞን)
ጨው ጭንቀትን በማስወገድ ደስታ እንዲሰማን የሚያደርገውን ሴሮቶኒን የተሰኘ ሆርሞን መመረትን ይጨምራል።

ጭንቀት ደግሞ ለከባድ የራስ ምታት ህመም (ማይግሬን) መነሻ ከሆኑ ምክንያቶች አንዱ በመሆኑ፣ የጨው መጠቀሚያው ይህንን መነሻ ለመቀነስ ይረዳል።

2. የአጠቃቀም ዘዴ

የሁለት ሎሚ ጭማቂ እና የተፈጨ የሎሚ ቅርፊትን ከሁለት ማንኪያ ጨው ጋር አድባልቆ በቀዝቃዛ ስፍራ ማስቀመጥ።

ከዚያም ከተወሰነ ውሃ ጋር ቀላቅሎ መጠጣት።

ይህ ውህድ በሶስት ደቂቃ ውስጥ ከህመሙ ለማገገም ይረዳል ተብሏል።

አስፈላጊ ማስጠንቀቂያ

ከፍተኛ የደም ግፊት ህመም ያለባቸው ሰዎች ጨው ችግሩን ስለሚያባብሰው ይህንን ውህድ እንዳይጠቀሙበት ዘገባው አጥብቆ ይመክራል።

የማይግሬን መነሻ ምክንያቶች

ዘገባው ከባድ የራስ ምታት (ማይግሬን) ህመም እንዲከሰት የሚጠቅሳቸው ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦

🔹ጭንቀት

🔹አደንዛዥ እፆችን መጠቀም

🔹የምግብ እጥረት

🔹የሆርሞን አለመመጣጠን

🔹የመድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት

የራስ ምታት የሚከሰተው በአዕምሮ ውስጥ የሚገኙ ትልልቅ የደም ስሮች ሲያብጡና ሲሰፉ ነው። ይህ የደም ስሮች እብጠት በዙሪያቸው የሚገኙ ነርቮች የተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲለቁ ያደርጋል። እነዚህ የተመረቱ ንጥረ ነገሮች የአዕምሯችን ለህመም ያለውን ስሜት ይጨምሩታል። ህመሙ ቀስ በቀስ የሚጨምር ሲሆን፣ ከእንቅልፍ ስንነሳ የሚበረታ ከሆነ ከፍተኛ የህመም ደረጃ ላይ መድረሱን ያመላክታል።

መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤11👍4🙏1
​🚨 «የአሜሪካ የኮንግረስ መራጮች ለአጋማሽ ዘመን ምርጫ የመጨረሻ ክርክሮችን ያደረጉ ሲሆን፣ በብዙዎች ትኩረት የሳበው የምርጫ ውድድር በምቺጋን እና ካሊፎርኒያ መጧጧፉ ተሰማ»

​አሜሪካውያን መራጮች ለአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዋዜማ በነበረው ሰኞ እለት የመጨረሻ የፖለቲካ ክርክሮችን እና ቅስቀሳዎችን ያደረጉ ሲሆን፣ ፖለቲካዊ ውጥረቶች ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተመላክቷል።

​በምቺጋን ግዛት አብዱል ኤል-ሳይድ ወደ የህግ አውጪው ምክር ቤት የሚመረጥ የመጀመሪያው ሙስሊም አባል ለመሆን ያደረገው ሩጫ ከፍተኛ ትኩረት ከሳቡት ክስተቶች መካከል አንዱ መሆኑ ተገልጿል።

​በሌላ በኩል በካሊፎርኒያ ግዛት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፍትሕ ዲፓርትመንት በምርጫው ሂደት ውስጥ ጣልቃ ለመግባት ያደረገውን ጥረት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ማድረጉ ታውቋል።

​ይህ ወሳኝ ምርጫ በሁለቱም ፓርቲዎች መካከል ያለውን የሥልጣን ሚዛን የሚወስን እና በቀጣዮቹ ዓመታት በዋሺንግተን የሚኖሩ ፖሊሲዎችን ቅርጽ የሚያስይዝ በመሆኑ ዓለም አቀፍ ትኩረት ስቦ መክረሙ ተመላክቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍6❤3🤣1
ቀን24/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
📣የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseptionn
    🇪🇹ደመወዝ===150dollar
    🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
    🇪🇹ልምድ===0አመት
    🇪🇹የት/ት ደረጃ===10&12
📣የስራ አይነትNGO ግማሽ ቀን ሙሉ ቀን
    🇪🇹ደመወዝ===200-600 dollar
    🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
   🇪🇹ልምድ===0-5አመት
    🇪🇹የት/ት ደረጃ= ከ12 ጀምሮ
📣position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     🇪🇹ደመወዝ===13500+
     🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
     🇪🇹ልምድ===0አመት
     🇪🇹የ/ት ደረጃ===10
📣position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    🇪🇹ደመወዝ===13000+
    🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
    🇪🇹ልምድ===0አመት
    🇪🇹የት/ት ደረጃ===8+
📣positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     🇪🇹ደመወዝ===15000+
     🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
     🇪🇹ልምድ===አይጠይቅም
     🇪🇹የት/ደረጃ===6-12
📣position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     🇪🇹ደመወዝ-15000+
     🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
     🇪🇹ልምድ===0አመት
     🇪🇹የት/ት ደረጃ==8-12
📣position===ሞዴል አሰልጥኖ
      🇪🇹ደመወዝ===15000+
      🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
      🇪🇹ልምድ===0አመት
      🇪🇹የት/ት ደረጃ===10
📣potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     🇪🇹ደመወዝ===15000+
     🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
     🇪🇹ልምድ0===0አመት
     🇪🇹የት/ት ደረጃ==8-12
📣position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     🇪🇹ደመወዝ===14000
     🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
     🇪🇹ልምድ===0አመት
     🇪🇹የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
📣position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🇪🇹ደመወዝ===12000+
🇪🇹ፆታ===ወ/ሴት
🇪🇹ልምድ===0-1አመት
🇪🇹የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤3👍3
አሜሪካ ጥቃት ፈፀመች‼️
በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የሚገኙ የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች በአሜሪካ ድብደባ ተፈጸመባቸው‼️

​አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ በሚገኘው የቀሽም ደሴት (Qeshm Island) የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የተወሰነ የአየር ጥቃት ማድረሷን ይፋ አድርጋለች።
​የአሜሪካ የሰራዊት ባለስልጣናት እንደገለፁት፣ ድብደባው በስልታዊ የውሃ መንገዱ ላይ በሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ወታደራዊ ሀብቶች ላይ ስጋት ደቅነው በነበሩ የመሬት-ወደ-አየር (surface-to-air) ሚሳይል ማስወንጨፊዎች ላይ ያነጣጠረ ራስን የመከላከል እርምጃ ነው።

​የኢራን መንግስታዊ መገናኛ ብዙሃን በበኩላቸው ህዳር 2/2026 ቀን በደሴቲቱ ላይ በርካታ ከፍተኛ ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ጥቃቱ በደረሰበት ወቅት ሁለት የጦር አውሮፕላኖች በሰማይ ላይ ሲያንዣብቡ መመልከታቸውን ገልጸዋል።
​የፔንታጎን ምንጮች ጥቃቱ ወሰን ያለው እና ወደ ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት የማያመራ መሆኑን ቢገልፁም፣ እስካሁን ስለደረሰው የሰው እና ቁሳቁስ ጉዳት ሙሉ መረጃ አልወጣም።

​ይህ ወታደራዊ እርምጃ ለዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የኃይል አቅርቦት ቁልፍ በሆነው በሆርሙዝ ወሽመጥ የደህንነት ስጋት ምክንያት በዋሽንግተን እና ቴህራን መካከል ያለው ውጥረት በከፍተኛ ደረጃ በጨመረበት ወቅት የተከሰተ ነው።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤6👍1
Forwarded from Basic 1
#Ads

😀📱😀📱LinkedIn😀📱😀📱

✅የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱

📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው።  📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬

channel = #Ads

😀📱😀📱LinkedIn😀📱😀📱

✅የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱

📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው።  📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬

channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk 📣📢
        
                                  📣📢
        
                                 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍2🥰1💯1
ትግራይ‼️
የህውሃት አርሚ-15 ዋና አዛዥ ኮሎኔል ኃይለሥላሴ አሰፋ (ወዲ ፈጠነ) እና የሎጂስቲክስ ኃላፊው ኮሎኔል ካሕሳይ ተኽሉ (ወዲ መርጋ) በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በአዲግራት ዙሪያ በተደረገ ውጊያ ከሙሉ ስታፎቹ ጋር መማረካቸው ታውቋል።
መገናኛ ሬዲዮ፣ ዲሽቃ እና ሌሎች የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ለመከላከያ ሰራዊት አስረክበዋል።
የወዲ ፈጠነ ምክትል በውጊያ ወቅት ተሰውቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤11🤣6👍3🤪1