❗️ጥብቅ በሰዓቱ መሰማት ያለባቸው መረጃዎችን የምታገኙበት ፈጣን የመረጃ ቻናል ተከፈተ👇
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካይንድ ሂቺሌማ 24 ሚኒስትሮችን ሾሙ
የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካይንድ ሂቺሌማ ባለፈው ነሐሴ ወር በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሁለተኛ የስልጣን ዘመን ማሸነፋቸውን ተከትሎ፣ አዲስ መንግስት ለማቋቋም የሚያስችላቸውን 24 የካቢኔ ሚኒስትሮች ሾመዋል። ፕሬዝዳንቱ በተጨማሪም 10 ግዛታዊ ሚኒስትሮችን ሰይመዋል።
ከተሾሙት ባለስልጣናት መካከል ብሬንዳ ታምባታምባ የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ የዕድገት እና ማዕድን ሚኒስትር ሆና መሾሟ ተገልጿል።
ኤልቪስ ንካንዱ አዲስ የማንነትና ሚዲያ ሚኒስትር እንዲሁም የመንግስት ዋና ቃል አቀባይ ሆኖ ተሾሟል።
ፕሬዝዳንት ሂቺሌማ ባቀረቡት ዛምቢያን የማሳደግ አዲስ ማዕቀፍ መሰረት፤ ሀገሪቷ እ.አ.አ በ2031 አዲስ የምርት ግቦችን እንድታሳካ ሚኒስትሮቻቸው ፈጣን እና ተጨባጭ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቅርበዋል።
Dagu
@Addis_Reporter

❤8👍3🤯1
ዳንጎቴ በሶማሌ ክልል ለሚገነባው የ4 ቢሊዮን ዶላር የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት የስፔን ኩባንያ ቀጠረ፣
በናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ የሚመራው «ዳንጎቴ ግሩፕ» በሶማሊ ክልል ጎዴ ከተማ በ4 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በመገንባት ላይ ለሚገኘው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሚውሉ ሁለት የሃይድሮጅን ሪፎርመር መሣሪያዎችን (hydrogen reformers) እንዲያቀርብ የስፔን የኢንጂነሪንግ ኩባንያ የሆነውን «ቴክኒካስ ሬዩኒዳስ» መቆጠሩ ተገለጸ።
ቴክኒካስ ሬዩኒዳስ እሮብ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ ሁለቱን ክፍሎች ዲዛይን የማድረግ፣ ቁሳቁሶችን የመግዛት፣ የማምረት እና የማድረስ ሥራዎችን በ18 ወራት ውስጥ እንደሚያጠናቅቅ አስታውቋል።
መሣሪያዎቹ በሰዓት ከ200,000 መደበኛ ኩቢክ ሜትር በላይ ሃይድሮጅን ያመርታሉ ተብሎ ይጠበቃል ያለው ኩባንያው የውሉን ዋጋ ግን ይፋ አላደረገም።

❤17👍9
አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላ አውሮፕላን‼️
ኢትዮጵያ በአየር ላይ ነዳጅ መሙላት የሚችለው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ የታጠቀውን ዘመናዊ ኢሊዩሺን ኢል-78 (Ilyushin Il-78) ለመግዛት መፈራረሟ ታውቋል።
IIyushinII-78 አየር በአየር ነዳጅ መሙላት የሚችል ባለ አራት ሞተር አውሮፕላን ሲሆን ኢትዮጵያ ይህንን አውሮፕላን ሁለት ለመግዛት ከራሺያ ጋር መፈራረሟ ታውቋል።

👍28❤9🤪7🕊3👌2🥰1
በጀርመን ራስን የማጥፋት መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደረሰ
በጀርመን ሀገር ባለፈው ዓመት ብቻ 11,334 የራስን የማጥፋት አደጋዎች የተመዘገቡ ሲሆን፣ ይህም ከቀድሞው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ9.3 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
ከፈረንጆቹ 2020 ጀምሮ የዚህ አኃዝ መጠን በ23 በመቶ ማደጉ ተሰምቷል።
ከጠቅላላው ራሳቸውን ካጠፉ ሰዎች ውስጥ ከ69 በመቶ በላይ የሚሆኑት ወንዶች መሆናቸውን ታዋቂው የጀርመን መገናኛ ብዙኃን ዘ ዲሳይት አስነብቧል።
ባለሙያዎች አኃዙ ከዓመት ወደ ዓመት ማሻቀቡ አሳሳቢ መሆኑን ጠቅሰው፣ አፋጣኝ የመከላከል እና የድጋፍ ሥራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ አሳስበዋል።

❤18👍4😢4🤯2🤪1
ቀን20/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🔵የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
🔶ደመወዝ===150dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10&12
🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
🔶ደመወዝ===200-1000 dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶 ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ= 12+
🔵position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
🔶ደመወዝ===13500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የ/ት ደረጃ===10
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===13000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===6-12
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ-16000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ሞዴል አሰልጥኖ
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===14000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🔵የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
🔶ደመወዝ===150dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10&12
🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
🔶ደመወዝ===200-1000 dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶 ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ= 12+
🔵position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
🔶ደመወዝ===13500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የ/ት ደረጃ===10
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===13000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===6-12
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ-16000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ሞዴል አሰልጥኖ
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===14000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤8👍2👀1
Binance ከባድ ጥቃት ደረሰበት‼️
በዓለም ላይ ትልቁ የክሪፕቶ ንግድ መገበያያ የሆነው Binance ትናንት ሐሙስ ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት ተፈፅሞበታል።
በዚህ የሳይበር ጥቃት Binance እስከ 6.3 ቢሊዮን (£4.7 ቢሊዮን) ዶላር እንዳጣ ቢቢሲ ዘግቧል። ይህ ጥቃት በዓለም ላይ እስካሁን ከተፈፀሙ ጥቃቶች ውስጥ ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ ቀዳሚ ሆኗል።
የጥቃቱ ሰለባ የሆነውን የተወሰነ ገንዘብ ማገዱን Binance ያስታወቀ ሲሆን የግለሰቦች ንብረት ግን ደህንነቱ እንደተጠበቀ መሆኑን እና አሁን ላይ ማንኛውንም ግብይቶችን ለጊዜው አቋርጧል።
በጥቃቱ ለተጎዱ ግለሰቦች ካሳ እከፍላለሁ ብሏል። ከጥቃቱ ጀርባ ሰሜን ኮሪያ እንዳለችበት እየተዘገበ ይገኛል።

❤11👍6😢3🙉1
Forwarded from Basic 1
#Ads
😀 📱 😀 📱 LinkedIn😀 📱 😀 📱
✅ የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱
📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው። 📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬
channel = #Ads

channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk📣 📢
📣 📢
channel = #Ads
channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍3🥰1🙏1
ሩሲያ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ለማሸማገል ያላትን ፍላጎት በድጋሚ አረጋገጠች
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ግንኙነት እንዲሻሻልና የሁለቱ ሀገራት አለመግባባት በውይይት እንዲፈታ ሩሲያ ሸምጋይ ለመሆን ዝግጁ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጠዋል።
ላቭሮቭ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ፍላጎት ካሳዩ ሩሲያ የውይይትና የድርድር መድረክ በማመቻቸት ግንኙነታቸው ወደ ቀድሞው ሁኔታ እንዲመለስ አዎንታዊ ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ሞስኮ የሰላም ውይይቱን ለማስተናገድ በሯ ክፍት መሆኑን በማስረዳት፣ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ዛሬም ሆነ ወደፊት ለመነጋገር ፈቃደኛ እስከሆኑ ድረስ ሩሲያ የሽምግልና ሚናውን ለመወጣት እንደምትችል አስታውቀዋል።
ሆኖም እስካሁን ከኢትዮጵያም ሆነ ከኤርትራ በኩል በሩሲያ ሸምጋይነት የሚካሄድ ውይይትን ለመቀበል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ አልተገለጸም።

❤7🤣7👍4
አሳዛኝ ዜና፡ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼️
በበርካታ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና በስፖርት ዘርፍ በሚያሳየው ተሳትፎ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው ወጣቱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
አርቲስቱ ከዚህ ቀደም በጽኑ ታሞ በነበረበት ወቅት፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ምንም የዘርና የሃይማኖት ልዩነት ተባብሮለት አገግሞ ወደ ሥራው ተመልሶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ ትላንትና ለሊት ሕይወቱ ማለፉ መረጋገጡ ቤተሰቦቹን፣ የሙያ አጋሮቹን እና አድናቂዎቹን ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ጥሏል።

😢37❤11👍6
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት
🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ
🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።
👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ
👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል
ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ

❤4👍2
ቡና እና እርግዝና‼️
በእርግዝና ወቅት በቀን ከሁለት ስኒ ቡና በላይ መጠጣት የፅንስ ማቋረጥን ሊያስከትል እንደሚችል ተጠቆመ።
በእርግዝና ወቅት ሙሉ ለሙሉ ቡና መጠጣት ባይከለከልም ከመጠን ያለፈ ሲሆን ግን በእናትየዉም ይሁን በህፃኑ ላይ የተለያዩ ችግሮችን እንደሚያስከትል ጥናቶች አመልክተዋል።
እንደየስኒው መጠን እና የቡናዉ ዉፍረት በዉስጡ የሚይዘዉ ካፊን የሚለያይ በመሆኑ ነፍሰጡር ሴቶች በቀን ከሁለት ስኒ ቡና በላይ ባይጠጡ ይመከራል ።
በእርግዝና ወቅት በቀን ዉስጥ ከፍተኛ መጠን ያለዉ ቡና መጠጣት በተለይም የመጀመሪያዎቹ ሶስት እና አራት ወራት ላይ የማቅለሽለሽ ወይንም የሆድ ህመምን ሊያባብስ እንደሚችል ተገልጿል።
በእናትየዉ ላይ ከሚያሳድረዉ የጭንቀት ፣ የእረፍት ማጣት እና የእንቅልፍ ችግር በተጨማሪ የህፃኑን እድገትም እንደሚጎዳ ተጠቁሟል ። ቡና ዉስጥ ያለዉ ካፊን በማህፀን በኩል ወደ ፅንሱ የሚተላለፍ ሲሆን በእርግዝና ወቅትም ከፍተኛ መጠን ያለዉ ቡና መጠጣት የፅንስ ማቋረጥን ሊያስከትል እንደሚችል ጥናቶች ያሳያሉ።

👍12❤8🤣1
ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ‼️
በዛሬው ዕለት 26 አውቶብሶች ከነዳጅ ወደ በተፈጥሮ ጋዝ ተለውጠው ስራ መጀመራቸው ታውቋል።
በቅርቡ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ 400 የከተማ አውቶቡሶች ከውጪ ይገባሉ ተብሏል።
ይህ እርምጃ የጉዞ ታሪፍን በግማሽ ያቃልላል ተብሏል።

❤15🤪13👍3
የኦሮሚያ መንግስት ለኦርቶዶክስ ምድራዊ ሲኦል ሁኗል
ከአርሲው ጥቃት ጋር ተያይዞ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች መታሰራቸው ተገለፀ
በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምስራቃዊ ዞን አርሲ-ሺርካ ወረዳ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ከተፈጸመ ወዲህ፣ የሟቾችን አስከሬን የቀበሩ እና ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ወደ ጤና ተቋማት ወሰዱ የተባሉ ነዋሪዎች በአካባቢው አስተዳዳሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። ነዋሪዎቹ እና የጥቃቱ ሰለባ ዘመዶች ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የአካባቢው ባለስልጣናት የተጎጂዎችን ዘመዶች "ምንም ምክንያት ሳይኖር" በማሰራቸው በአካባቢው ከፍተኛ ተቃውሞ እየተሰማ ነው።
ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም.በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምስራቃዊ ዞን አርሲ-ሺርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ በታጣቂዎች በተፈፀመው ጥቃት አብዛኞቹ ክርስቲያን የሆኑ ወደ 60 የሚጠጉ ንጹሃን ዜጎች ሕይወት ማለፉ ይታወሳል።
ጥቃቱን ተከትሎ በአካባቢው የክልሉ ጸጥታ አካላት በመሰማራታቸው አንጻራዊ ሰላም ያለ ቢመስልም ስጋቱ እንዳልተወገደ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
ጥቃቱን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጠው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ራሱን ‘ፅምዶ’ ብሎ የሚጠራው ኃይል የብሔርና «የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር ያደረገው ጥፋት ነው» ያም ሆኖ ጥረቱ ከሽፋል ማለታቸው ይታወሳል።

😢30❤19👍5😡3✍1
ኢትዮጵያ Su-35 ማግኘቷ ግብፅ የቻይናውን J-10C ጀት ግዥ እንድታፋጥን ማስገደዱ ተገለፀ
አዲስ አበባ — ኢትዮጵያ የሩሲያ ሰራሽ Sukhoi-35 (Su-35) ዘመናዊ ተዋጊ ጀቶችን መታጠቋን ተከተሎ፣ ግብፅ የቻይናውን J-10C ተዋጊ ጀት ግዥ ለመፈጸም የምታደርገውን እንቅስቃሴ እንድታፋጥን ማድረጉን በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው "ሚሊተሪ ዋች ሜጋዚን" ዘገበ።
እንደ ዘገባው ከሆነ፣ ግብፅ እ.ኤ.አ በ2018 ከሩሲያ Su-35 ጀቶችን ለመግዛት ተዋውላ የነበረ ቢሆንም ከአሜሪካ በደረሰባት የፖለቲካ ጫና ምክንያት ውሉን ለመሰረዝ ተገዳለች። ይህም በአሁኑ ወቅት የካይሮ አየር ሀይል ከአየር ወደ አየር የሚደረግ ውጊያ ላይ የሚመጥነው ዘመናዊ ተዋጊ ጀት እጥረት እንዲገጥመው አድርጎታል።
በአሁኑ ወቅት በግብፅ አየር ሀይል ጥቅም ላይ የሚገኙት የሩሲያው MiG-29M፣ የፈረንሳዩ Rafale እና የአሜሪካው F-16 ጀቶች ሲሆኑ፣ እነዚህም ከኢትዮጵያው Su-35 አቅም ጋር ሲነፃፀሩ ከአየር ወደ አየር በሚደረግ ውጊያ አነስተኛ አቅም ያላቸው መሆናቸው ተመልክቷል።
ይህንን የአየር ሀይል የቴክኖሎጂ ክፍተት ለመሙላት እና ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውዝግብ ጋር ተያይዞ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወታደራዊ የሃይል ሚዛን ለማስተካከል ግብፅ የቻይናውን J-10C ጀት ለመግዛት ያቀረበችውን ጥያቄ እያፋጠነች ይገኛል።

❤23🤣17👍4🤔2
በትግራይ ክልል በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 12 ሰዎች ተገደሉ
በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ዛሬ አርብ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 12 ሰዎች መገደላቸውን የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ዘገባ አመላከተ። ዜና ወኪሉ የህክምና ምንጮችን እና የዓይን እማኞችን ጠቅሶ እንደዘገበው በጥቃቱ በርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሶል።
አንድ የዓይን እማኝ ለዜና ወኪሉ በሰጡት ቃል፤ ጥቃቱ የተፈጸመው ከአንድ ቀን ቀደም ብሎ ተመቶ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ የነበረ እህልን በማንሳት ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ መሆኑን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ግጭቶችን የሚከታተለው ኤሲኤልኢዲ (ACLED) የተሰኘው ተቋም ባወጣው መረጃ፤ ጥቃቱ በራማ ከተማ ሰላማዊ ሰዎችን በያዘ የ«አይሱዙ» ተሽከርካሪ ላይ የተፈጸመ መሆኑን ጠቁሟል። በጥቃቱ 12 ሰላማዊ ሰዎች ከመገደላቸው በተጨማሪ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች መጎዳታቸውን እና በንብረት ላይም ጉዳት መድረሱን አስታውቋል።
ተቋሙ አክሎ እንዳመለከተው፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና አጋሩ የትግራይ የሰላም ሀይል በማዕከላዊ ትግራይ ዞን ተንቤን የተለያዩ አካባቢዎችን ተቆጣጥረው በዚያም የድሮን ቅኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

😢11❤10👍2🤯1🙏1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
አሳዛኝ ዜና፡ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼️ በበርካታ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና በስፖርት ዘርፍ በሚያሳየው ተሳትፎ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው ወጣቱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። አርቲስቱ ከዚህ ቀደም በጽኑ ታሞ በነበረበት ወቅት፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ምንም የዘርና የሃይማኖት ልዩነት ተባብሮለት አገግሞ ወደ ሥራው ተመልሶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል።…
«በወልቂጤ ዙሪያ በደረሰ ጥቃት አርቲስት አንተነህ ተኸርቁና ሌሎች አሽከርካሪዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ»
አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ የዕለት ከዕለት ሥራውን ለማከናወን በነበረበት የኮሮላ ተሽከርካሪ ከጅማ የመጣች ደንበኛን ይዞ ከአዲስ አበባ ወደ ሰባት ቤት ጉራጌ (ወልቂጤ) በመጓዝ ላይ በነበረበት ወቅት ጥቃቱ ሰለባ ሆኗል።
በጉዞ ላይ እያለ ምሽት 4:30 አካባቢ የተሽከርካሪው ጎማ በመበላሸቱ የተሽከርካሪውን ጎማ ለመቀየር ወይም ለመጠገን ባቆመበት አቅራቢያ በነበሩ የታጠቁ አካላት ጥቃት እንደተፈጸመበት ተመላክቷል።
በትላንትናው ዕለት በተፈጸመው በዚህ አሳዛኝ ድርጊት አርቲስቱን ጨምሮ ሌሎች አሽከርካሪዎች ሕይወት ማለፉ የተገለጸ ሲሆን፣ በጉዞ ላይ ባሉ ንጹሐን ዜጎች ላይ የሚፈጸሙ መሰል ጥቃቶችን ለማስቆም የጸጥታ መዋቅሮች የመንገድ ላይ ደህንነትንና ቁጥጥርን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ማኅበረሰቡ ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል።
ለሟቾች ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እና ለአድናቂዎቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

💔26❤19👍3🤯1
#ሰበር መረጃ‼️
ብርጌድ ንሓመዱ የኢሳይያስ አፈወርቂን መንግሥት ለማስወገድ አብዮታዊ ትግል ለመጀመር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኤርትራ ወጣቶች በሙሉ ትግሉን እንዲቀላቀሉ ማዘዙን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
Via : አዩዘሀበሻ

👍31🤪9❤7
📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!!
➠ ሱቆች ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት
➠ ሽያጭ ➠ ቴሌግራም ቻናል
➠ ድርጅቶች ➠ የቲቪ ፕሮግራም
➠ ት/ቤቶች ➠ ስልጠናዎች
➠ ሆስፒታል ➠ ክሊኒኮች
➠ websites ➠ Events
➠ ሆቴሎች ➠ ፈርኒቸር ቤቶች
➠ ባዛር ➠ ዝግጅቶች እና ሌሎችንም
የድርጅታችሁን ወይም የሱቃችሁን ህጋዊነት በማረጋገጥ ምርትና አገልግሎቶን እንዲያስተዋውቁ እድሉን አመቻችተናል። በቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙዎች ይድረሱ... ትርፋማ እና ተመራጭ ይሁኑ።
ከታች ባሉት ሊንኮች ያነጋግሩን።
👉@Addis_reporter_bot

👍5❤3