ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት አባልነት ብቸኛዋ የአፍሪካ ዕጩ ሆነች
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን በመወከል ብቸኛ ዕጩ መሆኗ የውጩ ጉዳይ ሚኒስቴር ኣስታውቋል፡፡
ሚኒቴሩ እንዳለው÷ እጩነቱ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የምታደርገውን ዘላቂ አስተዋፅኦ እና የአፍሪካን ጥቅም በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን መድረክ ለማስከበር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን መስራች አባል እንደመሆኗ ባለፉት በርካታ አሥርት ዓመታት ያካበተችውን ተቋማዊ ልምድ፣ የቴክኒክ ብቃት እንዲሁም በአቪዬሽን ደህንነት፣ ጥበቃና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ያላትን ጠንካራ ስም ይዛ ለምክር ቤት አባልነቱ መቅረቧን አመልክቷል።
አፍሪካን ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከእሲያ ጋር የሚያገናኝ ስልታዊ የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ በሰፊ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎቷ፣ በዘመናዊ የአቪዬሽን ሥልጠና፣ በጥገና እንዲሁም በካርጎ አገልግሎት አቅሟ የዓለም አቀፍ ትስስርን ማጠናከሯን ቀጥላለች ተብሏል።
ኢትዮጵያ የምክር ቤቱ አባል ሆና ስትመረጥ የድርጅቱን ዓላማዎች ለማሳካት፣ ይበልጥ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ አቪዬሽንን ለማስፋፋት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር ሀገራት ከዘላቂ የአቪዬሽን ዕድገት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመሥራት ቃል መግባቷን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
@Addis_Reporter

❤10👍8🤪4
ህገ ወጥ የተሽከርካሪ ጥቁር ሽፋን (Sticker) ፈቃድ ወረቀት በሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል‼️
የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ህገ ወጥ የይለፍ ወረቀት (Pass) በሚጠቀሙ፣ ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል ውጪ የሆነ የጥቁር ስቲከር ፈቃድ ወረቀት እንዲሁም በልየ ልዩ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ውስጥ የተገኙ ሞተር ሳይክልና ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል፡፡
ዋና ጠቅላይ መምሪያው በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ ባደረገው ቁጥጥር አንድ ሺህ አንድ መቶ አስራ አንድ ተሽከርካሪዎች ላይ በደንቡ መሰረት ርምጃ መውሰዱን የትራፊክ ዋና መምሪያ ኃላፊው ኮማንደር አበራ ባይሳ ገልፀዋል፡፡
ኃላፊው አያይዘውም ጊዜው ያለፈበትና ፈቃድ ሰጪው አካል የማይታወቅ የስቲከር ፈቃድ ወረቀት የያዙ 899፣ 153 በተለያዩ የደንብ ጥሰቶች ውስጥ የተገኙ የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች እንዲሁም አፈር ጭነው መንገድ ያበላሹ 59 ተሽከርካሪዎች ላይ በትራፊክ ደንቡ መሰረት ህጋዊ ርምጃ ተወስዷልም ብለዋል፡፡
አሽከርካሪዎቹ የትራፊክ ቁጥጥርን መጣስ፣ በከተማ ክልል ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር፣ ጊዜያቸው ያለፈባቸውና ያልታደሱ የጥቁር መስታወት ሽፋኖችን ፈቃድ ወረቀት መጠቀምና መሰል ጥፋቶችን በመፈፀማቸው የተወሰደ ርምጃ መሆኑንም አብራርተዋል፡፡
አሽከርካሪዎች በከተማዋ ያለው የመንገድ ደህንነትና የትራፊክ ፍሰት ሠላማዊ እንዲሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ያሳሰበው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በደንብ ተላላፊዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል፡፡

❤16👍5
#update
በቤቷ ታኖራት በነበረችው የ8 አመት ህፃን ላይ የጉልበት ብዝበዛና የአካል ጉዳት ያደረሰችው ግለሰብ በ1 ዓመት ከ4 ወር እስራት ተቀጣች፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸኮ ከተማ በ8 ዓመት ህፃን ላይ የጉልበት ብዝበዛና የአካል ጉዳት ያደረሰችው ተከሳሽ በእስራት እንድትቀጣ የፍርድ ውሳኔ ተላልፏል።
በሸኮ ከተማ አስተዳደር ቀጠና 01 ነዋሪ የሆነችው ተከሳሽ መምህርት አበበች ያሹ በቤቷ ታኖራት በነበረችው ሣራ ዘማች በተባለች የ8 ዓመት ህፃን ላይ የጉልበት ብዝበዛና የአካል ጉዳት ማድረሷ ተገልጿል።
በህፃኗ ላይ የተፈጸመውን ድርጊት በተመለከተ በደረሰ ጥቆማ መሠረት የሸኮ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ምርመራ በማካሄድ መዝገቡን ለከተማው አስተዳደር ፍትህ ዩኒት ዐቃቤ ሕግ አስረክቧል። ዐቃቤ ሕግም በተከሳሿ ላይ ሁለት የወንጀል ክሶችን በማቅረብ በሸኮ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክስ መስርቷል።
የቀረቡት ክሶች በወንጀል ህጉ አንቀጽ 576(2) መሠረት ለአካለ መጠን ያልደረሱ ህፃናትን የመጉዳት ወንጀል እና በአንቀጽ 556(2)(ሐ) መሠረት በግል ተበዳይ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት የማድረስ ወንጀል መሆናቸው ተጠቅሷል።
ፍርድ ቤቱ የሁለቱንም ወገኖች ክርክር ከሰማ በኋላ ተከሳሿን በሁለቱም ክሶች ጥፋተኛ በማለት ውሳኔ ሰጥቷል። በመቀጠልም የሁለቱን ወገኖች የቅጣት አስተያየት ከተመለከተ በኋላ ተከሳሿ በ1 ዓመት ከ4 ወር ቀላል እስራት እንድትቀጣ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል።
በጉዳዩ ላይ ፖሊስ ምንም ዓይነት እርምጃ አልወሰደም በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ ሲሰራጩ የነበሩ መረጃዎች ከእውነት የራቁ መሆናቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

❤11👍8😢8🤔2
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት አባልነት ብቸኛዋ የአፍሪካ ዕጩ ሆነች
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን በመወከል ብቸኛ ዕጩ መሆኗ የውጩ ጉዳይ ሚኒስቴር ኣስታውቋል፡፡
ሚኒቴሩ እንዳለው÷ እጩነቱ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የምታደርገውን ዘላቂ አስተዋፅኦ እና የአፍሪካን ጥቅም በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን መድረክ ለማስከበር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን መስራች አባል እንደመሆኗ ባለፉት በርካታ አሥርት ዓመታት ያካበተችውን ተቋማዊ ልምድ፣ የቴክኒክ ብቃት እንዲሁም በአቪዬሽን ደህንነት፣ ጥበቃና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ያላትን ጠንካራ ስም ይዛ ለምክር ቤት አባልነቱ መቅረቧን አመልክቷል።
አፍሪካን ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከእሲያ ጋር የሚያገናኝ ስልታዊ የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ በሰፊ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎቷ፣ በዘመናዊ የአቪዬሽን ሥልጠና፣ በጥገና እንዲሁም በካርጎ አገልግሎት አቅሟ የዓለም አቀፍ ትስስርን ማጠናከሯን ቀጥላለች ተብሏል።
ኢትዮጵያ የምክር ቤቱ አባል ሆና ስትመረጥ የድርጅቱን ዓላማዎች ለማሳካት፣ ይበልጥ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ አቪዬሽንን ለማስፋፋት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር ሀገራት ከዘላቂ የአቪዬሽን ዕድገት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመሥራት ቃል መግባቷን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን በመወከል ብቸኛ ዕጩ መሆኗ የውጩ ጉዳይ ሚኒስቴር ኣስታውቋል፡፡
ሚኒቴሩ እንዳለው÷ እጩነቱ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የምታደርገውን ዘላቂ አስተዋፅኦ እና የአፍሪካን ጥቅም በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን መድረክ ለማስከበር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን መስራች አባል እንደመሆኗ ባለፉት በርካታ አሥርት ዓመታት ያካበተችውን ተቋማዊ ልምድ፣ የቴክኒክ ብቃት እንዲሁም በአቪዬሽን ደህንነት፣ ጥበቃና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ያላትን ጠንካራ ስም ይዛ ለምክር ቤት አባልነቱ መቅረቧን አመልክቷል።
አፍሪካን ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከእሲያ ጋር የሚያገናኝ ስልታዊ የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ በሰፊ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎቷ፣ በዘመናዊ የአቪዬሽን ሥልጠና፣ በጥገና እንዲሁም በካርጎ አገልግሎት አቅሟ የዓለም አቀፍ ትስስርን ማጠናከሯን ቀጥላለች ተብሏል።
ኢትዮጵያ የምክር ቤቱ አባል ሆና ስትመረጥ የድርጅቱን ዓላማዎች ለማሳካት፣ ይበልጥ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ አቪዬሽንን ለማስፋፋት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር ሀገራት ከዘላቂ የአቪዬሽን ዕድገት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመሥራት ቃል መግባቷን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤12🍾4👍3🙈1
የ70 ግራም ዳቦ 13 ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆረጠለት
የአዲስ አበባ ዳቦ አምራቾች ማህበር የ70 ግራም ዳቦ መሸጫ ዋጋ ላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ።
ማህበሩ ከክፍለ ከተሞች ዳቦ አምራች ማህበራት አመራሮች ጋር ከተወያየ በኋላ፣ ቀደም ሲል በነፃ ገበያ 15 ብር ይሸጥ የነበረው 70 ግራም ዳቦ ወደ 13 ብር ዝቅ እንዲል ውሳኔ አሳልፏል።
ይህ የ2 ብር ቅናሽ ዋጋቸውን በራሳቸው ወስነው በሚሸጡ የግል ዳቦ ቤቶች ላይ ብቻ የሚተገበር ሲሆን፤ በድጎማ የሚቀርቡትን የሸገር (5.50 ብር)፣ የብርሃን (5.00 ብር) እና በመንግስትና በግል አጋርነት በሚሠሩ 29 ፋብሪካዎች (8.00 ብር) የሚሸጡ ዳቦዎችን አይመለከትም ሲል በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስነብቧል።

🤣18👍12❤8
ጦርነት አሁን ይጀመር ኢትዮጵያውያን!!
የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ኤርትራ እንድትወረር ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛሉ
የኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በመንግሥት ኃይሎች በቅርብ ሳምንታት በታጣቂዎች እና በኤርትራ ኃይሎች ላይ የተገኙ ስኬቶችን ተከትሎ፤ ሀገሪቱ ጎረቤት ኤርትራን ወራና በባህር በር ላይ ባለቤትነቷን እንድታረጋግጥ በመቀስቀስ ላይ ናቸው።
«የባህር በርን ለማስከበር እና ከኤርትራ መንግሥት የሚመጣውን የደህንነት ስጋት ለማስወገድ ወታደራዊ እርምጃ የሚወሰድበት ጊዜ አሁን ነው» ሲሉ በፌስቡክ እና ቲክቶክ «አሁን ወይም መቼም» (Now or Never) የተሰኘውን ዘመቻ የጀመሩት ታዋቂው የፖለቲካ ተሳታፊ ጃዋር መሐመድ ተናግረዋል።

❤42🤣27👍4😢4🕊3😡1
የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ዙሪያ
አዲስ የጉዞ ገደብ እና ማሳሰቢያ አወጣ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ዙሪያ አዲስ የደህንነት ማስጠንቀቅያ ያወጣ ሲሆን፤ ዜጎቹ ወደ አገሪቱ ከማድረግ ጉዞ እንዲቆጠቡ አሳስቧል። ኤምባሲው በሰሜን ኢትዮጵያ እና በሞያሌ አካባቢዎች የሚታዩ የጸጥታ ሁኔታዎችን በቅርብ እየተከታተለ መሆኑን ገልጾ፣ በአክሱም እና በሽሬ አውሮፕላን ማረፊያዎች የበረራ አገልግሎቶች አሁንም ተቋርጠው በመገኘታቸው ዜጎች ስለ በረራ መረጃ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ መክሯል።
በመግለጫውም የአሜሪካ ዜጎች ወደ አማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች (በተለይ ሰሜን አፋር) ከቶውንም እንዳይጓዙ አበክሮ የጠየቀ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት በነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች ሁኔታዎች አመች በሚሆኑበት ጊዜ ፈጥነው አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳስቧል። የጸጥታ ሁኔታ በማንኛውም ጊዜ ሊለወጥ እንደሚችል በመጥቀስም ጉዞዎችን ዳግም እንዲያስቡበት አጥብቆ አሳስቧል።

❤13👍4
❗️ጥብቅ በሰዓቱ መሰማት ያለባቸው መረጃዎችን የምታገኙበት ፈጣን የመረጃ ቻናል ተከፈተ👇
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካይንድ ሂቺሌማ 24 ሚኒስትሮችን ሾሙ
የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካይንድ ሂቺሌማ ባለፈው ነሐሴ ወር በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሁለተኛ የስልጣን ዘመን ማሸነፋቸውን ተከትሎ፣ አዲስ መንግስት ለማቋቋም የሚያስችላቸውን 24 የካቢኔ ሚኒስትሮች ሾመዋል። ፕሬዝዳንቱ በተጨማሪም 10 ግዛታዊ ሚኒስትሮችን ሰይመዋል።
ከተሾሙት ባለስልጣናት መካከል ብሬንዳ ታምባታምባ የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ የዕድገት እና ማዕድን ሚኒስትር ሆና መሾሟ ተገልጿል።
ኤልቪስ ንካንዱ አዲስ የማንነትና ሚዲያ ሚኒስትር እንዲሁም የመንግስት ዋና ቃል አቀባይ ሆኖ ተሾሟል።
ፕሬዝዳንት ሂቺሌማ ባቀረቡት ዛምቢያን የማሳደግ አዲስ ማዕቀፍ መሰረት፤ ሀገሪቷ እ.አ.አ በ2031 አዲስ የምርት ግቦችን እንድታሳካ ሚኒስትሮቻቸው ፈጣን እና ተጨባጭ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቅርበዋል።
Dagu

❤8👍3🤯1
ዳንጎቴ በሶማሌ ክልል ለሚገነባው የ4 ቢሊዮን ዶላር የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት የስፔን ኩባንያ ቀጠረ፣
በናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ የሚመራው «ዳንጎቴ ግሩፕ» በሶማሊ ክልል ጎዴ ከተማ በ4 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በመገንባት ላይ ለሚገኘው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሚውሉ ሁለት የሃይድሮጅን ሪፎርመር መሣሪያዎችን (hydrogen reformers) እንዲያቀርብ የስፔን የኢንጂነሪንግ ኩባንያ የሆነውን «ቴክኒካስ ሬዩኒዳስ» መቆጠሩ ተገለጸ።
ቴክኒካስ ሬዩኒዳስ እሮብ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ ሁለቱን ክፍሎች ዲዛይን የማድረግ፣ ቁሳቁሶችን የመግዛት፣ የማምረት እና የማድረስ ሥራዎችን በ18 ወራት ውስጥ እንደሚያጠናቅቅ አስታውቋል።
መሣሪያዎቹ በሰዓት ከ200,000 መደበኛ ኩቢክ ሜትር በላይ ሃይድሮጅን ያመርታሉ ተብሎ ይጠበቃል ያለው ኩባንያው የውሉን ዋጋ ግን ይፋ አላደረገም።

❤17👍9
አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላ አውሮፕላን‼️
ኢትዮጵያ በአየር ላይ ነዳጅ መሙላት የሚችለው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ የታጠቀውን ዘመናዊ ኢሊዩሺን ኢል-78 (Ilyushin Il-78) ለመግዛት መፈራረሟ ታውቋል።
IIyushinII-78 አየር በአየር ነዳጅ መሙላት የሚችል ባለ አራት ሞተር አውሮፕላን ሲሆን ኢትዮጵያ ይህንን አውሮፕላን ሁለት ለመግዛት ከራሺያ ጋር መፈራረሟ ታውቋል።

👍28❤9🤪7🕊3👌2🥰1
በጀርመን ራስን የማጥፋት መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደረሰ
በጀርመን ሀገር ባለፈው ዓመት ብቻ 11,334 የራስን የማጥፋት አደጋዎች የተመዘገቡ ሲሆን፣ ይህም ከቀድሞው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ9.3 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
ከፈረንጆቹ 2020 ጀምሮ የዚህ አኃዝ መጠን በ23 በመቶ ማደጉ ተሰምቷል።
ከጠቅላላው ራሳቸውን ካጠፉ ሰዎች ውስጥ ከ69 በመቶ በላይ የሚሆኑት ወንዶች መሆናቸውን ታዋቂው የጀርመን መገናኛ ብዙኃን ዘ ዲሳይት አስነብቧል።
ባለሙያዎች አኃዙ ከዓመት ወደ ዓመት ማሻቀቡ አሳሳቢ መሆኑን ጠቅሰው፣ አፋጣኝ የመከላከል እና የድጋፍ ሥራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ አሳስበዋል።

❤18👍4😢4🤯2🤪1
ቀን20/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🔵የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
🔶ደመወዝ===150dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10&12
🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
🔶ደመወዝ===200-1000 dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶 ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ= 12+
🔵position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
🔶ደመወዝ===13500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የ/ት ደረጃ===10
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===13000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===6-12
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ-16000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ሞዴል አሰልጥኖ
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===14000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🔵የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
🔶ደመወዝ===150dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10&12
🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
🔶ደመወዝ===200-1000 dollar
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶 ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ= 12+
🔵position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
🔶ደመወዝ===13500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የ/ት ደረጃ===10
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===13000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===6-12
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ-16000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ሞዴል አሰልጥኖ
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===15000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===14000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==8-12
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ የዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤8👍2👀1
Binance ከባድ ጥቃት ደረሰበት‼️
በዓለም ላይ ትልቁ የክሪፕቶ ንግድ መገበያያ የሆነው Binance ትናንት ሐሙስ ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት ተፈፅሞበታል።
በዚህ የሳይበር ጥቃት Binance እስከ 6.3 ቢሊዮን (£4.7 ቢሊዮን) ዶላር እንዳጣ ቢቢሲ ዘግቧል። ይህ ጥቃት በዓለም ላይ እስካሁን ከተፈፀሙ ጥቃቶች ውስጥ ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ ቀዳሚ ሆኗል።
የጥቃቱ ሰለባ የሆነውን የተወሰነ ገንዘብ ማገዱን Binance ያስታወቀ ሲሆን የግለሰቦች ንብረት ግን ደህንነቱ እንደተጠበቀ መሆኑን እና አሁን ላይ ማንኛውንም ግብይቶችን ለጊዜው አቋርጧል።
በጥቃቱ ለተጎዱ ግለሰቦች ካሳ እከፍላለሁ ብሏል። ከጥቃቱ ጀርባ ሰሜን ኮሪያ እንዳለችበት እየተዘገበ ይገኛል።

❤11👍6😢3🙉1
Forwarded from Basic 1
#Ads
😀 📱 😀 📱 LinkedIn😀 📱 😀 📱
✅ የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።📱
📱 we have fair price , ማርኬቱን ያማከለ
✅ ከ 300+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ( 2025 and before ) ተመራጭ ነው 📱
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው። 📱
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው። 📱
📱 ማከራየት ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @LinkedInethiorental 💬
channel = #Ads

channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk📣 📢
📣 📢
channel = #Ads
channel = https://t.me/+Q8MUmu_sWzJhMDNk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍3🥰1🙏1
ሩሲያ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ለማሸማገል ያላትን ፍላጎት በድጋሚ አረጋገጠች
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ግንኙነት እንዲሻሻልና የሁለቱ ሀገራት አለመግባባት በውይይት እንዲፈታ ሩሲያ ሸምጋይ ለመሆን ዝግጁ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጠዋል።
ላቭሮቭ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ፍላጎት ካሳዩ ሩሲያ የውይይትና የድርድር መድረክ በማመቻቸት ግንኙነታቸው ወደ ቀድሞው ሁኔታ እንዲመለስ አዎንታዊ ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ሞስኮ የሰላም ውይይቱን ለማስተናገድ በሯ ክፍት መሆኑን በማስረዳት፣ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ዛሬም ሆነ ወደፊት ለመነጋገር ፈቃደኛ እስከሆኑ ድረስ ሩሲያ የሽምግልና ሚናውን ለመወጣት እንደምትችል አስታውቀዋል።
ሆኖም እስካሁን ከኢትዮጵያም ሆነ ከኤርትራ በኩል በሩሲያ ሸምጋይነት የሚካሄድ ውይይትን ለመቀበል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ አልተገለጸም።

❤7🤣7👍4
አሳዛኝ ዜና፡ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼️
በበርካታ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና በስፖርት ዘርፍ በሚያሳየው ተሳትፎ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው ወጣቱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
አርቲስቱ ከዚህ ቀደም በጽኑ ታሞ በነበረበት ወቅት፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ምንም የዘርና የሃይማኖት ልዩነት ተባብሮለት አገግሞ ወደ ሥራው ተመልሶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ ትላንትና ለሊት ሕይወቱ ማለፉ መረጋገጡ ቤተሰቦቹን፣ የሙያ አጋሮቹን እና አድናቂዎቹን ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ጥሏል።

😢37❤11👍6
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት
🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ
🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።
👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ
👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል
ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ

❤4👍2