አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.6K subscribers
17.7K photos
437 videos
23 files
3.04K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ሰበር መረጃ‼️

ህውሃት የደበቀው 3 ታንክ በርካታ ድሮን እና ብዙ አይነት የጦር መሳሪያ ተገኛ።
ተለቅሞ አላልቅ ያለው የህውሃት የጦር መሳሪያ በመከላከያ እጅ መግባቱ ቀጥሏል።
ቡድኑ 10 አመት ሊዋጋበት ይችላል የተባለበትን ከፍተኛ መሳሪያ ጥሎ እየፈረጠጠ.  መከላከያ እየሰበሰበ ነው።

በዚህም ግብጽና ኤርትራ ጠላት ያሏትን ኢትዮጵያን ለማተራመስ እንዴት ሲሰሩ እንደነበር ያሳያል ተብሏል።

ዛሬ ደግሞ 3 ቲ-55 ታንኮች ድሮኖች 701 ክላሽ እና ሌሎችን በርካታ የጦር መሳሪያዎች ከተደበቁበት እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍23🤣17❤12😢3👌1🥱1
ሰሞነኛው ጉንፋን‼️
 በአዲስ አበባ ከተማ ሰሞኑን ከወትሮው የተለየ የጉንፋን ዓይነት አለመከሰቱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ‼️
 
👉ወቅቱ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት የተመለሱበት በመሆኑ ምክንያት ከትምህርት ቤቶች በመነሳት ወደ ቤተሰብ የተሰራጨ የጉንፋን ሕመም እንጂ፣ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ለየት ያለ አለመሆኑን የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ ገልጸዋል።
 
👉ሰሞኑን በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ለየት ያለ ዓይነት የጉንፋን ሕመም በመዲናዋ ተስተውሏል ማለታቸውን ተከትሎ ኃላፊው በሰጡት ምላሽ፤ ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ወቅት ይከሰት ከነበረው ሁኔታ ጋር ሲነጻጸር ዘንድሮ የጉንፋን ሕመም ስርጭት መቀነሱን አስረድተዋል።
 
👉አዲስ አበባ ከሀገር ውስጥና ከውጭ የሚመጡ እንግዶች የሚያርፉባትና የሚተላለፉባት ትልቅ የእንቅስቃሴ ማዕከል እንደመሆኗ፤ ሊከሰቱ የሚችሉና ከውጭ ሊገቡ የሚችሉ ተላላፊ በሽታዎችን ለመቆጣጠር አሁን ላይ በርካታ ስፍራዎች ውብና ጽዱ ሆነው መልማታቸው ከፍተኛ እገዛ ማድረጉን ጠቁመዋል። በዚህም የተላላፊ በሽታዎች መጠን መቀነሱንና ከውጭ ሊገቡ የሚችሉ በሽታዎች ላይም ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ እንደሚገኝ አስታውቀዋል።
 
👉በተጨማሪም ቢሮው ነዋሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ እንዲሁም አጫጭር መንገዶችን በእግር በመጓዝ አእምሯዊና አካላዊ ጤናቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪15❤8👍6
በራያ አላማጣ ከተማ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ መቀሰቀሱና ተኩስ መከፈቱ ተሰማ‼️

እንደ ምንጮች ዘገባ ከሆነ፣ የተቃውሞ ሰልፉ የተቀሰቀሰው በአካባቢው እየተካሄደ ነው የተባለውን አስተዳደራዊ እና ምርጫ ነክ እንቅስቃሴዎችን በመቃወም ነው።

በሰልፉ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት «እኛ አማራ ነን»፣ «በኃይል አንገዛም» እና «የትግራይ ሰላም ኃይል አካባቢውን ለቆ ይውጣ» የሚሉ መፈክሮችን ሲያሰሙ እንደነበር ተገልጿል።

ተቃውሞውን ለመበተን በቦታው በሚገኙ የጸጥታ ኃይሎች በኩል የተኩስ ድምፅ መደመጡ የተገለጸ ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት የህዝብ ተቃውሞው በኃይል እንዲበተን መደረጉ ታውቋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤34👍6😢3🕊1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
የስጋ ዋጋ discount‼️
በአዲስ አበባ የስጋ ዋጋ ላይ የ500 ብር ቅናሽ ተደረገ‼️
በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የልኳንዳ ቤቶች በሚሸጥ የቁርጥ ስጋ ዋጋ ላይ የአምስት መቶ ብር ቅናሽ መደረጉን የአዲስ አበባ ልኳንዳ ቤቶች ማህበር አስታወቀ።

ማህበሩ ውሳኔውን ያስታወቀው ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ጋር ባደረገው ውይይት ወቅት ነው።

በከተማዋ ከሚገኙ ታዋቂ የስጋ ቤት ባለቤቶች ጋር ሰፊ ውይይት ከተደረገ በኋላ የተሳለፈው ይህ ውሳኔ፣ የሕብረተሰቡን የማለፍ አቅምና ያቀረበውን ጥያቄ መሠረት ያደረገ መሆኑ ተገልጿል። እንደ ማህበሩ ገለፃ፡-
ከጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ስጋ ቤቶች አሁን ከሚሸጡበት ዋጋ ላይ 500 ብር ቀንሰው የሚያስተናግዱ ይሆናል።

በዚህም መሠረት ቀደም ሲል

በ5,000 ብር ይሸጥ የነበረ የቁርጥ ስጋ ወደ 4,500 ብር፣

የ4,500 ብር ወደ 4,000 ብር፣
እንዲሁም የ4,000 ብር ወደ 3,500 ብር ዝቅ ብሎ እንዲሸጥ ተወስኗል።

በተጨማሪም ደንበኞች ለወጥ እና ለጥብስ የሚሆን ስጋ ወደ ቤት ይዘው መሄድ እንዲችሉ በትላልቅ ቁርጥ ቤቶች እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በኪሎ በ2,500 ብር እንደሚቀርብ ተመላክቷል።

የማህበሩ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ወልደማርያም አባተ እንደገለጹት፣ ማህበሩ ከስጋ ተረፈ ምርቶች ጋር ተያይዞ ወደ ውጭ ሀገር የመላክ (ኤክስፖርት) ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

እነዚህ ስራዎች ውጤታማ ሲሆኑ የስጋ ዋጋ ከዚህ በበለጠ ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁመዋል።

የተወሰነው የዋጋ ቅናሽ በሁሉም ልኳንዳ ቤቶች በወጥነት ተተግባሪ እንዲሆንና ቀደም ሲል በተሰበሰበው የዋጋ መረጃ መሠረት አፈፃፀሙን የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እንዲከታተሉት ማህበሩ ጠይቋል።

የንግድ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በበኩላቸው በየደረጃው የሚገኙ የንግድ ቁጥጥር ባለሙያዎች ውሳኔውን በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲያስፈጽሙ መመሪያ የሰጡ ሲሆን፣ ሕብረተሰቡም ውሳኔውን በማያከብሩ አካላት ላይ በ8588 ነፃ ጥሪ መስመር በመጠቆም የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪52❤22🤣12👍6🤷‍♂1🎉1👌1💯1
በዚህ ሰአት ደሴ ፒያሳን አለፍ ብሎ ኢትዮጵያ ሆቴል ፊት ለፊት የሳት አደጋ ተነስቷል። እሳቱ በፍጥነት እየጨመረ ስለሆነ አስቸኳይ የሆነ እርብርብ ይፈልጋል።

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላSuleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤6😢4👍2🤔2😱1🤣1👀1
❗️ደሴ ተነስቶ የነበው እሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍13❤8🙏4🤪2🥰1👌1
ግለሰቦች የጦር መሣሪያ መያዛቸውን የሚለዩት  ዘመናዊ ድሮኖች 

አሜሪካን ጨምሮ በላቁ የቴክኖሎጂ አገራት በወታደራዊ እና በድንበር ጥበቃ ስራዎች ላይ የተሰማሩት እነዚህ አዳዲስ ድሮኖች፣ ከብዙ ሺህ ሜትሮች ከፍታ ላይ በመብረር በምድር ላይ የሚገኙ ግለሰቦች የጦር መሣሪያ መያዛቸውንና አለመያዛቸውን በከፍተኛ ትክክለኝነት ለይተው ማወቅ ይችላሉ።

እነዚህ የላቁ አውቶማቲክ ድሮኖች እጅግ የተራቀቁ የኦፕቲካል ሌንሶችን እና የኢንፍራሬድ የሙቀት ማወቂያ ሴንሰሮችን በመጠቀም በቀንም ሆነ በሌሊት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት እንዲከታተሉ ተደርገው የተሰሩ ናቸው።

የቴክኖሎጂው ዋና ምሥጢር በድሮኖቹ ውስጥ የተገነባው የኮምፒዩተር እይታ (Computer Vision) እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ሥርዓት ነው። ይህ ሥርዓት ምስሎችን በቅጽበት በመተንተን፣ ከብረት የተሠሩ የጦር መሣሪያዎችን ቅርጽ፣ ርዝመት እና አጠቃላይ ባህሪ ከሌሎች ተራ ቁሳቁሶች ተለይቶ እንዲወጣ ያደርጋል።

በዚህም ሳቢያ ድሮኖቹ የጦር መሣሪያ የያዘ ሰውን ወዲያውኑ ለይተው ለአስፈጻሚ አካላት ፈጣን የማስጠንቀቂያ ምልክት የሚልኩ ሲሆን፣ ይህም በድንበር ጥበቃ፣ በከተሞች ደህንነት እና በከፍተኛ ወታደራዊ ክትትል ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመከላከል ከፍተኛ አቅም ይፈጥራል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍15❤14
Update❗ ዋግኽምራ❗❗
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የተጎዱ ወገኖቻችንን በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ዋና ዳይሬክተር እና ተወካይ ዝላታን ሚሊሺች (Zlatan Milišić) October 21/2026GC በስሃላ ሰየምት ወረዳ በመገኘት ያለውን ሁኔታ የተመለከቱ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ 2ኛ ዙር የዓለም የምግብ ፕሮግራም (World Food Program) አልሚ ምግቦችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ገብተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤16😢6👍3
ቴምር ሪልእስቴት  📌 አዲስ ሳይት🎯 መገናኛ ቤል ቪው ሆቴል አጠገብ በ35%  ቅናሽ ይዘን መጥተናል።
የሳይቱ ልዩ መገለጫ
✅ Top veiw
✅ ፔንት ሃውስ ከ209 ካሬ እስከ 351 የካሬ አማራጭ
✅40% ከፍላችሁ 60% ቁልፍ ስትረከቡ የምትከፍሉበት
✅ ያለምንም ወለድ የሚከፈል
✅ የጫካ ፕሮጀክት አካል በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል
✅20% ቅድመ ክፍያ
✅35% ቅናሽ

#ያስታውሱ፦
📌ቀድመው ለሚመጡ ውስን ደንበኞች 40% ቅድመ ክፍያ ከፍላችሁ ቀሪውን 60% ቁልፍ ስትረከቡ  የምትከፍሉበትን  አከፋፈል አቅርበናል
📌100%ሲከፍሉ የ35% ቅናሽ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ በ📞09-42-16-42-62
❤5👍2
በአለም ባንክ መለኪያ መስፈርት በቀን ከ480 ብር ገደማ በታች የሚያገኝ ሰው አስከፊው የድህነት ወለል ውስጥ ያለ ተብሎ ይመደባል፡፡

በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱን ፣ የዋጋ ንረቱን ከግምት ያስገባ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲኖር ተደጋግሞ ጥያቄ እየቀረበ ነው፡፡

በተለይ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በፋብሪካዎች ተቀጥረው የሚሰሩ ሰራተኞች የደመወዝ ሁኔታ ደግሞ የበለጠ አሳሳቢ መሆኑ ይነገራል፡፡

በቅርቡ ይፋ በሆነ ጥናት እንደተረጋገጠው እነዚህ ሰራተኞች ወር ሙሉ ሰርተው የሚከፈላቸው ደመወዝ በአንድ በደረጃው መለስ ያለ ምግብ ቤት ቁርስ በልቶ ምሣ የሚያስደግም አይደለም ተብሏል፡፡
በተለይ በአዲስ አበባ የመንግስት ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ የቤት ኪራይ ለመሸፈን ባለመቻሉ ምክንያት በየቢሮ ህንጻዎች ስር፣ በጥበቃ ቤቶች እና ከጥበቃ አባላት ጋር በመነጋገር ድንኳንና ፕላስቲክ ዘርግተው ለማደር መገደዳቸው እየተዘገበ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ለሸማቾች ማህበራት 500ሚ ብር መመደቡን ከቀናት በፊት ገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢12❤8👍2🤔1🤣1
ኢቦላ‼️
በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ በናይጀሪያ እና በጎረቤት ኬኒያም መከሰቱ ተነግሯል፡፡

በተለይ ከኢትዮጵያ ጋር ድንበር በምትጋራው፣ በየብስ ትራንስፖርት ፣ በንግድና ሌላውም በተሳሰረችው ኬኒያ ቫይረሱ ያለበት ሰው መገኘቱ ኢትዮጵያ በቁጥጥሩ ስራ የበለጠ መበርታት እንዳለባት የሚያስጠነቅቅ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤12😢9👍2
ጥቆማ‼️
ነገ ከንጋቱ 11፡30 ጀምሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ  የሚዘጉ መንገዶች እንጠቁማችሁ


በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር እስኪጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ፡፡

ነገ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ/ም መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል፡፡ አዲስ አበባ የምታስተናግደው የሩጫ ውድድር በሠላም እንዲጠናቀቅ መላው የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቆ፤ የሩጫው ተሳታፊዎች ፀጥታው የጋራ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበው ወደ መሮጫ ስፍራው ሲገቡ ለፍተሻ እንዲተባበሩም ጥሪውን አስተላልፏል፡፡

ሩጫው ተጀምሮ እስኪሚጠናቀቅ ፡-
• ከቅዱስ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን  ወደ መስቀል አደባባይ
• ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ
• ከአጎና ሲኒማ  ወደ መስቀል አደባባይ
• በወንጌላዊት ህንፃ ወደ ጎተራ
• ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ወደ ጎተራ
• ከጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ጎፋ ማዞሪያ
• ከሳር ቤት ወደ ጎፋ ማዞሪያ
• ከአፍሪካ ህብረት ወደ ብልጋሪያ
• ከትምባሆ ሞኖፖል ወደ ገነት ሆቴል
• ከጥይት ቤት ወደ ጠማማው ፎቅ
• ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ለገሃር
• ከቅድስት ልደታ ቤተ ክርስቲያን ወደ ለገሃር
• ከሰንጋ ተራ ወደ ለገሃር
• ከብሔራዊ ቴአትር ወደ ለገሃር
• ከሐራምቤ ሆቴል  ወደ መስቀል
• ከቤተመንግስት ወደ መስቀል
• ከካዛንቺስ ሼል ወደ ባምቢስ የሚወስዱ መንገዶች ነገ ከንጋቱ 11፡30 ጀምሮ ውድድሩ እስኪጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ፡፡ በውድድሩ መስመር ግራና ቀኝ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን ዋና ጠቅላይ መምሪያው አስታውቋል፡፡

@Addis_Reporter
❤10👍3😢1🤪1
የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልሎችን በምታዋስነው የሞያሌ ከተማ በተቀሰቀሰው ግጭት ቢያንስ 10,000 ሰላማዊ ሰዎች የኬንያን ድንበር አቋርጠው መሰደዳቸውን ግጭቶችን የሚከታተለው ዓለም አቀፍ ተቋምና ቀይመስቀል አስታወቁ።

የድርጅቶቹ ሃላፊዎችን ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በግጭቱ በርካቶች ሞተዋል የመቁሰል አደጋም ደርሶባቸዋል።

ከሞቱት ውስጥ አንዲት የ 13 ዓመት ሕጻን እንደምትገኝበት ታውቋል።

ዋቆ ገናሌ የተባለ የዓይን እማኝ ለዜና አገልግሎቱ «የሶማሊያ ተዋጊዎች በከተማዋ ከሚገኙ ህንጻዎች ላይ ሆነው ከባድ መሳሪያዎች ሲተኩሶ፤ የኦሮሚያ ኃይሎች ደግሞ አጸፋዊ ምላሽ ሰጥተዋል» ሲሉ ገልጸዋል።

ሌላው የዓይን እማኝ ሑሴን ሐልቀኖ በበኩላቸው «በግጭቱ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ሞተዋል፤ ቆስለዋል» ሲሉ ገልጸዋል።

የዜና አገልግሎቱ ሁለቱንም የአይን እማኞችን በስልክ በሚያነጋግርበት ጊዜ የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበረም ገልጿል።

ግጭቶቹን በተመለከተ የፌደራል መንግስት እስከአሁን ያለው ነገር እንደሌለም ዜናው አክሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤10👍5😢1
አርሲ‼️
በአርሲ ሽርካ ወረዳ ዛሬ በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸው ታውቋል።
በጮሌ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ቁጥራቸው በገለልተኛ አካል ያልተረጋገጠ በአንድ ጉድጓድ መቀበራቸውንና በቢርቦ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ደግሞ ሶስት ክርስቲያኖች መቀበራቸውን ለማወቅ ተችሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢58💔21👍5❤4🤯2🙏2🤩1🕊1
በሞያሌ ግጭት ቀጥሏል። የመንግስት ዝምታ በጣም ይገርማል። ይህ የኬንያ ዌብሳይት 47 ሰዎች እስካሁን ሞተዋል እያለ ነው። የኬንያ መንግስት ድንበር አካባቢ የፅጥታ ሀይል አሰማርቶ ወደ ግዛቱ ፀቡ እንዳይስፋፋ ለማድረግ እየሰራ ነው። የሶማሌ ገሪ እና የኦሮሞ ቦረና በኬንያ ይገኛሉ። በርካታ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ኬንያ ገብተዋል።
Muktarovich
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤11👍7🤔2🕊1
በአድዋ የተገኘው ብር‼️
በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በተደረገ አሰሳ ግምቱ ከሶስት ቢሊየን ብር በላይ ይሆናል የተባለ በብር ኖት የተሞላ መጋዘን በመከላከያ ሰራዊት እና ህብረተሰቡ ጥቆማ ተገኝቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🥱24❤11👍4👌1
ቲክቶክ እና AI‼️
ከሰሞኑ በቲክቶክ ተዋቂ የሆኑ በጣም ተከታይ ያላቸው ሰዎችን ጨምሮ የበርካታ ግለሰቦች የቲክቶክ አካውንቶች በቋሚነት ታግደዋል (permanently banned)፣ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል (warning)፣ቪዲዮ ማስወገድና የአካውንት ጥቃት (strike) ተሰጥቷቸዋል።
ለዚህ መነሻው ቲክቶክ እያንዳንዱን ቪዲዮ በ AI modulation ምርመራ ማድረግ በመጀመሩ ምክንያት እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
ለምሳሌ የጦር መሳሪያ ይዞ ቪዲዮ የሰራ፣ሙዚቃ የሰራ ወይም ሙዚቃውን ለቪዲዮ የተጠቀመ፣የታጣቂ ቡድኖችን ስም በ #Hashtag የተጠቀመ፣ግድያን ያበረታታ፣የተከለከሉ ነገሮችን በቪዲዮ ላይ ያስገባ(የተናገረ)....ወዘተ ቲክቶክ በ AI voice modulation አማካኝኝ scan በማድረግ እያጠፋቸው ይገኛል።
የቆየ ቪዲዎም ቢሆን ያጠፋዋል።
በዚህ ምክንያት ቲክቶክ የማይፈልጋቸውን ቃላቶች ወይም ድርጊቶች ተጠቅሞ ቪዲዮ ሰርቶ የተገኘ አካውንት ሙሉ ለሙሉ እስከመጨረሻው ይወገዳል።
ስለዚህ ለቪዲዮ የምትጠቀሙትን ሙዚቃ፣Hashtag እንዲሁም ቃላቶችን ምረጡ።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤38👍6
መቐለ‼️
በመቐለ ከተማ የሚገኘው የህወሓት ጽሕፈት ቤት ከትናንት ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ተቀይሯል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍17🤡5❤4