በትግራይ ክልል የረጅም ርቀት ደሮን ጨምሮ በርካታ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች መያዛቸው ተገለፀ።
ይህ መሳሪያ የተያዘው በትግራይ ማዕከላዊ ዞን ቤተ ገበዝ በተባለ አካባቢ ነው።
የካዛስኪ (Kazasky) ረጅም ርቀት ድሮን = 01
ትልቁ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን = 49
ትንሹ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን = 48
የድሮን ቅምቡላ = 61
የድሮን ራዳር/ጃም ማድረጊያ = 01
የድሮን ላፕቶፕ = 04
@Addis_Reporter

🤪23❤18👍6🤔1🤯1
አደገኛ የሌባ ቡድን ተያዘ❗❗
ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር! 37 ተጠርጣሪዎች ተያዙ❗❗
658 ዜጎችን ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ የዳረገ የማጭበርበር ወንጀል መፈጸሙን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ!
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ልዩ ኦፕሬሽን፣ የባንክ ሠራተኛ በመምሰልና የተለያዩ የማታለያ ዘዴዎችን በመጠቀም ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 37 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ።
በፖሊስ መረጃ መሠረት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሠራተኞች መስለው ለዜጎች በመደወል ሚስጥራዊ የይለፍ ቃላትን፣ PIN እና OTP ቁጥሮችን በማግኘት ከባንክ ሂሳቦች ገንዘብ ሲያወጡ እንደነበር ተገልጿል።
በኦፕሬሽኑም ተጠርጣሪዎቹ ለማጭበርበር ተግባራቸው ይጠቀሙባቸው ከነበሩ ቁሳቁሶችና ተሽከርካሪዎች ጋር መያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል።
⚠️ ለሁሉም የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች አስፈላጊ ማሳሰቢያ!
የባንክ ሠራተኛ ነኝ ብሎ የሚደውልላችሁ ማንኛውም ሰው የይለፍ ቃላችሁን፣ PIN ወይም OTP ቁጥራችሁን ቢጠይቅ በፍጹም እንዳትሰጡ!
ፖሊስ ሕብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ወንጀሎች ራሱን እንዲጠብቅና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲያጋጥመው ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

👍20❤10🤪1
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!

❤2👍2🤣1
“ግብፅና ሱዳን ኢትዮዺያን ለማተራመስ የታጠቁ ቡድኖችን እየደገፉ ነው”- ጌታቸው ረዳ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አማካሪ ጌታቸው ረዳ፣ ግብፅና ሱዳን ኢትዮጵያን ለማተራመስ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖችን እየደገፉ ነው ሲሉ ከሰሱ። ጌታቸው ከቻይናው ሲጂቲኤን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ የውጭ አካላት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ለሚዋጉ ኃይሎች የቁሳቁስ፣ የሎጂስቲክስና የወታደራዊ ድጋፍ እያደረጉ እንደሆነ ገልጸዋል።
አማካሪው በተለይም የሱዳን ጦር መሪ ጄኔራል አብደልፈታህ አልቡርሃንን በኢትዮጵያ ላይ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን በመሣሪያና በድሮን ቴክኖሎጂ እየደገፉ ነው ሲሉ ከሰዋል። ኢትዮጵያ በቀጣናው ያለው ውጥረት እንዳይባባስ ሱዳን ለታጠቁ ቡድኖች የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጥሪ አቅርባለች። ሱዳን ግን በኢትዮጵያ ላይ የቀረበውን ክስ በመቃወም፣ ኢትዮጵያ በሱዳን ውስጥ የሚዋጋውን የፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እየደገፈች ነው የሚል ተቃራኒ ክስ አቅርባለች።
በተመሳሳይ፣ ኢትዮጵያ ኤርትራ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖችን እየደገፈች ነው ስትል ከሳለች፤ ኤርትራ ግን ክሱን አስተባብላለች። በሰሜን ኢትዮጵያ በፌዴራል ኃይሎችና በሕወሓት መካከል ውጊያ እንደገና መቀስቀሱም የቀጠናውን የደኅንነት ሁኔታ አሳሳቢ አድርጎታል።
ጌታቸው ረዳ ግብፅ በተዘዋዋሪ ኃይሎች የምታደርገውን ድጋፍ ትታ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጥታ በዲፕሎማሲ እንድትሳተፍ ጠይቀዋል።

👍13❤8🤣7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
IPhone 18 በሆርሙዝ‼️
የሲንጋፖር ማንዲራ የያዘ GFS pride የሚል መጠሪያ ያለው 2500 ኮንቴነር IPhone 18 እና ሌሎች ውድ ሽቶዎችን የጫነ መርከብ በሆርሙዝ ሰርጥ በፕሮጀክታይል ተመትቶ እሳት ተከስቶ መስመጡን ተከትሎ በውሃው ላይ የ IPhone 18 ስልክ እና ውድ ሽቶዎች ሲንሳፈፉ ታይቷል።
በአካባቢው የሚገኙ የአሳ አጥማጆች ስልኩን ሲሰበስቡ የታየ ሲሆን በቴህራን በጣም በርካሽ ዋጋ እየሸጡ ይገኛሉ።

❤25😢21🙈12👍5😱2👀1
ማርኮ ሩቢዮ ስለ ኢትዮ-ኤርትራ‼️
የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ በኤርፖርት ውስጥ የኢትዮ ኤርትራ ውጥረትን ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል።
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድምበር አቅራቢያ ስላለው የጦርነት ስጋት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
አሜሪካ በኢትዮጵያና ኤርትራ አወዛጋቢ የድምበር አካባቢዎች የጦር ሰራዊት መከማቸት መታየቱ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ የቀጠናዊ ጦርነት እንዳይቀየር ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ገልፀዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፣ በኢትዮጵያ ውስጣዊ አካባቢዎች በታጣቂ ኃይሎች የተከፈተውን ጥቃት ኢትዮጵያ ምላሽ እየሰጠች ነው ያሉ ሲሆን ታጣቂዎቹ ጥቃቱ የፈፀሙት በድሮን ጭምር መሆኑን ገልጸዋል። ይህ ሽብርተኝነት ነው ያሉ ሲሆን ይህንን ደግሞ አሜሪካ አጥብቃ እንደምትኮንን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለእነዚህ ጥቃቶች የሰጠው ምላሽ ተከትሎ በድምበር አካባቢ የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲጨምር ማድረጉን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
አሜሪካ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ጥላባቸው የነበሩ አነስተኛ ማዕቀቦችን ማንሳቷን ያስታወሱት ሚኒስትሩ፣ ይህም ውሳኔ ከሁለቱም ወገኖች ጋር የመነጋገር እድልን በማስፋት የሰላም አስማሚነት ሚናዋን ለመወጣት የታለመ መሆኑን አስረድተዋል።
በቀጠናው ያለውን አለመረጋጋት ለመቀነስ አሜሪካ ከኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጓን የገለጹት ማርኮ ሩቢዮ፣ ሁኔታውን በትዕግስትና በሰከነ መንገድ እንዲመሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልፀዋል።
አያይዘውም፣ አሁን ያለው ሁኔታ ሌሎች አገራትን ወደ ጦርነት የሚስብ ሰፊ ቀጠናዊ ግጭት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ እና አሁን ላይ አለም ተጨማሪ ጦርነት እንደማያስፈልጋት አሳስበዋል።

❤18👍5🤪2🤔1🤯1🥱1
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት
🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ
🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።
👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ
👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል
ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ

👍2❤1
አራት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች በመቀሌ እንዳሉ ለጸጥታ ኃይሎች ሪፖርት አድርገዋል።
እነዚህም:-
1) ተክላይ ገ/መድህን - የህወሓት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፣
2) ሊያ ካሳ - የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል፣
3) ዶ/ር ጸጋዬ በሪሁ - የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የጤና ቢሮ ኃላፊ፣
4) ገብረ ኢሮብ - የህወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀመንበር መሆናቸው ታውቋል።

❤32🤪6👍2🤯1😱1
የድሮን ጥቃት‼️
በማዕከላዊ ትግራይ ናዕዴር ወረዳ ሰማ ከተማ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 8/2019 ዓ.ም ከአምስት ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች መጎዳታቸው ታውቋል።
በትግራይ ክልል ተንቤን ጨምሮ በአንዳንድ አከባቢዎች በሚገኙ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም አካባቢዎች ዘመቻ መጀመሩ ተሰምቷል።

👍15❤8🤣4
የ“No More ስጋ” ዘመቻ በአዲስ አበባ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ ይገኛል።
በአዲስ አበባ ከተማ እየታየ ያለውን ከልክ ያለፈ የስጋ ዋጋ ጭማሪ ለመቃወም በማህበራዊ ሚዲያዎች የተጀመረው “የስጋ ዋጋ ይቀንስ no more ስጋ” የተሰኘ የቦይኮት ንቅናቄ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበ ይገኛል።
ዘመቻው በቲክቶክ እና በፌስቡክ መድረኮች በስፋት እየተሰራጨ የሚገኝ ሲሆን፣ የዋና ከተማዋ ነዋሪዎች ከፍተኛ የሆነውን የዋጋ ጭማሪ በመቃወም ድምፃቸውን እያሰሙበት ይገኛሉ።
ሸማቾች የስጋ ቤቶች የጣሉትን ተገቢ ያልሆነ ዋጋ እንዲያስተካክሉ ግፊት ለማድረግ፣ ጥያቄው እስኪመለስ ድረስ ስጋ አለመግዛትና ፍጆታን ማቆም እንደ አማራጭ እንዲወሰድ እየጠየቁ ይገኙበታል
የከተማ አስተዳደሩ የገበያ መረጋጋት ለመፍጠር የተለያዩ እርምጃዎችን ቢወስድም፣ በተለይ በትልልቅ የሉካንዳ ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሚቀርበው የስጋ ዋጋ ማርገብ አልቻለም።
በአንዳንድ ታዋቂ የከተማዋ ስጋ ቤቶች የአንድ ኪሎ ግራም ስጋ ዋጋ እስከ 6 ሺህ ብር መድረሱ መነገሩ የህብረተሰቡን ቁጣ አባብሶታል።
ይህንን ተከትሎ የዘመቻው ተሳታፊዎች ህብረተሰቡ ፊቱን ወደ ጥራጥሬና አትክልት ምርቶች እንዲያዞር ጥሪ በማድረግ ላይ ናቸው። ይህ የዲጂታል አንድነት በስጋ አቅራቢዎችና ሻጮች ላይ የገበያ ግፊት በመፍጠር ዋጋው ተመጣጣኝ እንዲሆን ለማድረግ ያለመ ነው።

👍30❤14🤣10👌1
በህክምና ታሪክ የመጀመሪያው የመነጋገሪያ ክስተት፦ በአይን ምህዋር ውስጥ የበቀለው ያልተጠበቀ ጥርስ
በህክምናው ዓለም እጅግ ያልተለመደ እና አጃኢብ የሚያስብል አጋጣሚ በህንድ አራቪንድ የአይን ህክምና ሆስፒታል የተመዘገበ ሲሆን፣ የ16 ዓመት ታዳጊ በአይኑ አካባቢ ባጋጠመው እብጠት ምክንያት ወደ ህክምና ተቋም ካመራ በኋላ በምርመራ የተገኘው ውጤት መላውን የህክምና ባለሙያዎች አስገርሟል።
ታዳጊው በግራ አይኑ የዐይን ሽፋሽፍት አካባቢ ምንም አይነት ህመም የሌለው እብጠት ተስተውሎበት ወደ ሆስፒታል ያመራ ሲሆን፣ ከአንድ ወር ገደማ በኋላ በዐይን ሽፋሽፍቱ እና በቅንድቡ መካከል ሁለት አነስተኛ፣ ጠንካራ እና ነጭ የሆኑ አካላት ብቅ ብለዋል።
ጉዳዩ ያሰጋቸው የህክምና ባለሙያዎች የተከሰተው ነገር ጥርስ ይሁን ወይም አልፎ አልፎ የሚከሰት እጢ ለመለየት የሲቲ ስካን ምርመራ አድርገዋል።
በምርመራው ውጤትም በቆዳው ስር የታዩት ሁለት ነጫጭ ጫፎች በግራ አይኑ የላይኛው ምህዋር ውስጥ ሙሉ በሙሉ አድጎ ከተገኘ አንድ ጥርስ የተገኙ መሆናቸው ተረጋግጧል።
የጥርስ ስርም የአይኑን ምህዋር ከከበበው አጥንት ጋር ተጣብቆ ተገኝቷል።
ሐኪሞች ባደረጉት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ጥርሱን ከአይኑ ምህዋር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ያወጡት ሲሆን፣ ከተወገደ በኋላ በተደረገ ምርመራ ጥርሱ ከምንም አይነት እጢ ጋር የተያያዘ አለመሆኑ ተረጋግጧል።
ይህ ህክምናዊ ክስተት ኤክቶፒክ ቱዝ በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ ይህም ጥርስ ከአፍ ውጭ ባሉ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚበቅልበት እጅግ አልፎ አልፎ የሚከሰት ሁኔታ ነው። በጥናት እና በህክምና ታሪክ ጥርስ በአይን ምህዋር የላይኛው ክፍል ሲበቅል የመጀመሪያው ተመዝጋቢ አጋጣሚ በመሆኑ በዘርፉ ትልቅ ትኩረት ስቧል።

❤2👍1😱1