📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!!
➠ ሱቆች ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት
➠ ሽያጭ ➠ ቴሌግራም ቻናል
➠ ድርጅቶች ➠ የቲቪ ፕሮግራም
➠ ት/ቤቶች ➠ ስልጠናዎች
➠ ሆስፒታል ➠ ክሊኒኮች
➠ websites ➠ Events
➠ ሆቴሎች ➠ ፈርኒቸር ቤቶች
➠ ባዛር ➠ ዝግጅቶች እና ሌሎችንም
የድርጅታችሁን ወይም የሱቃችሁን ህጋዊነት በማረጋገጥ ምርትና አገልግሎቶን እንዲያስተዋውቁ እድሉን አመቻችተናል። በቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙዎች ይድረሱ... ትርፋማ እና ተመራጭ ይሁኑ።
ከታች ባሉት ሊንኮች ያነጋግሩን።
👉@Addis_reporter_bot

👍3❤2
መኪና መውረስ ተጀመረ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በክልሎች በወጡ የንግድ ፈቃዶች ተጠቅመው በመዲናዋ ውስጥ ያለ ፈቃድ እና በየመንገዱ ዳር ተሽከርካሪዎችን ለሽያጭ የሚያቀርቡ አስመጪዎች ላይ ከውይይትና ከማስጠንቀቂያ ያለፈ ቀጥተኛ የህግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ጀመረ። በዚህም መሰረት ቢሮው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ ፍርድ ቤት አካባቢ በህዝብ መንገድ ዳር ያለ ከተማ አስተዳደሩ እውቅና ለሽያጭ ቀርበው የነበሩ ሶስት ቢዋይዲ እና አንድ ቻንጋን የተሰኙ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል። ይህ እርምጃ በዋናነት ያነጣጠረው የንግድ ፈቃዳቸውን ከአዲስ አበባ ውጪ በሆኑ ክልሎች አውጥተው፣ የሽያጭ ስራቸውን ግን በመዲናዋ ውስጥ በማከናወን የከተማዋን የታክስ ገቢ በሚያሳጡ ነጋዴዎች ላይ ነው። የገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ አንድ አስመጪ በድንበር ላይ የጉምሩክ ቀረጥ መክፈሉ ወይም የማስመጣት ፈቃድ መያዙ ብቻውን በአዲስ አበባ ውስጥ የችርቻሮ ሽያጭ ለማከናወን ህጋዊ አያደርገውም። በመሆኑም በክልል ፈቃድ የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች ወደ መዲናዋ የታክስ መረብ መግባት እና ከመንገድ ዳር የድለላ ሽያጭ ወጥተው እውቅና ባለው የመሸጫ ስፍራ ብቻ መስራት ይጠበቅባቸዋል።
ይህ የከተማ አስተዳደሩ እርምጃ በኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደር እና በታዳጊው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ገበያ ዙሪያ ጥልቅ ውይይት የሚሹ መሰረታዊ ጉዳዮችን ያስነሳል። በመጀመሪያ ደረጃ የሚጠቀሰው በክልሎች እና በፌዴራል ከተሞች መካከል ያለው የታክስ ወሰን ውዝግብ ነው። ነጋዴዎች አነስተኛ የታክስ ተመን ወይም ላላ ያለ ቁጥጥር ባለባቸው ክልሎች የንግድ ፈቃድ አውጥተው፣ ትልቁ ገበያና ሸማች ወዳለባት አዲስ አበባ መጥተው መስራታቸው በከተማ አስተዳደሩ የገቢ አሰባሰብ ላይ ከፍተኛ ክፍተት ፈጥሯል። ይህ ድርጊት በክልሎች እና በመዲናዋ መካከል የተናበበ የንግድ ምዝገባ እና የታክስ ክትትል ስርዓት አለመኖሩን የሚያጋልጥ ሲሆን፣ አዲስ አበባ የምታቀርበውን መሰረተ-ልማት እየተጠቀሙ ግብር ግን ለሌላ ክልል የሚከፍሉ ተቋማትን ለመግታት የተወሰደ ስልታዊ እርምጃ መሆኑን ያሳያል።
ከዚህም ባሻገር ጉዳዩ ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ገበያ መስፋፋት እና ከቁጥጥር ክፍተት ጋር በቀጥታ ይያያዛል። የፌዴራል መንግስቱ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን ተከትሎ፣ የቻይና የኤሌክትሪክ መኪኖች የመዲናዋን ገበያ በፍጥነት ተቆጣጥረውታል። መንግስት የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለማበረታታት በጉምሩክ ቀረጥ ላይ ማበረታቻ ቢሰጥም፣ የሀገር ውስጥ የሽያጭ ሰንሰለቱ ግን በህገ-ወጥ ደላሎች እና መንገድ ዳር በሚደረግ ኢ-መደበኛ ንግድ የተዋጠ ሆኗል። በመሆኑም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የወሰደው እርምጃ፣ መንግስት በጉምሩክ በኩል ያጣውን ገቢ በሀገር ውስጥ የሽያጭ እና የትርፍ ግብር ለማካካስ መቁረጡን በግልጽ ያመላክታል።
ይሁን እንጂ በህግ ማስከበር ሂደቱ ውስጥ የሚታየው የመረጃ ግልጽነት እጥረት የራሱን ጥያቄዎች ማስነሳቱ አልቀረም። ቢሮው መኪኖቹን ከመውረሱ በፊት ተደጋጋሚ ውይይትና ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ቢገልጽም፣ እስካሁን በዚህ የህግ ክፍተት ምን ያህል ገቢ እንደታጣ፣ ምን ያህል ነጋዴዎች በክልል ፈቃድ እንደሚሰሩ እንዲሁም የተያዙት መኪኖች ዋጋና የሚጣልባቸው የቅጣት መጠን ምን ያህል እንደሆነ ይፋ አለማድረጉ የአሰራር ግልጽነት ጥያቄን ያስነሳል። በቀጣይ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተጠናክሮ ይቀጥላል የተባለው ይህ የጋራ የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ የመኪና ገበያውን ወደ ህጋዊ ስርዓት ከማስገባት ባለፈ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ላይ ተጨማሪ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል የዘርፉ ታዛቢዎች ይገምታሉ።
@Addis_Reporter

❤17👍3
በትግራይ ክልል የረጅም ርቀት ደሮን ጨምሮ በርካታ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች መያዛቸው ተገለፀ።
ይህ መሳሪያ የተያዘው በትግራይ ማዕከላዊ ዞን ቤተ ገበዝ በተባለ አካባቢ ነው።
የካዛስኪ (Kazasky) ረጅም ርቀት ድሮን = 01
ትልቁ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን = 49
ትንሹ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን = 48
የድሮን ቅምቡላ = 61
የድሮን ራዳር/ጃም ማድረጊያ = 01
የድሮን ላፕቶፕ = 04

🤪22❤17👍6🤔1🤯1
አደገኛ የሌባ ቡድን ተያዘ❗❗
ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር! 37 ተጠርጣሪዎች ተያዙ❗❗
658 ዜጎችን ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ የዳረገ የማጭበርበር ወንጀል መፈጸሙን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ!
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ልዩ ኦፕሬሽን፣ የባንክ ሠራተኛ በመምሰልና የተለያዩ የማታለያ ዘዴዎችን በመጠቀም ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 37 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ።
በፖሊስ መረጃ መሠረት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሠራተኞች መስለው ለዜጎች በመደወል ሚስጥራዊ የይለፍ ቃላትን፣ PIN እና OTP ቁጥሮችን በማግኘት ከባንክ ሂሳቦች ገንዘብ ሲያወጡ እንደነበር ተገልጿል።
በኦፕሬሽኑም ተጠርጣሪዎቹ ለማጭበርበር ተግባራቸው ይጠቀሙባቸው ከነበሩ ቁሳቁሶችና ተሽከርካሪዎች ጋር መያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል።
⚠️ ለሁሉም የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች አስፈላጊ ማሳሰቢያ!
የባንክ ሠራተኛ ነኝ ብሎ የሚደውልላችሁ ማንኛውም ሰው የይለፍ ቃላችሁን፣ PIN ወይም OTP ቁጥራችሁን ቢጠይቅ በፍጹም እንዳትሰጡ!
ፖሊስ ሕብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ወንጀሎች ራሱን እንዲጠብቅና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲያጋጥመው ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

👍20❤10🤪1
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!

❤2👍2
“ግብፅና ሱዳን ኢትዮዺያን ለማተራመስ የታጠቁ ቡድኖችን እየደገፉ ነው”- ጌታቸው ረዳ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አማካሪ ጌታቸው ረዳ፣ ግብፅና ሱዳን ኢትዮጵያን ለማተራመስ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖችን እየደገፉ ነው ሲሉ ከሰሱ። ጌታቸው ከቻይናው ሲጂቲኤን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ የውጭ አካላት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ለሚዋጉ ኃይሎች የቁሳቁስ፣ የሎጂስቲክስና የወታደራዊ ድጋፍ እያደረጉ እንደሆነ ገልጸዋል።
አማካሪው በተለይም የሱዳን ጦር መሪ ጄኔራል አብደልፈታህ አልቡርሃንን በኢትዮጵያ ላይ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን በመሣሪያና በድሮን ቴክኖሎጂ እየደገፉ ነው ሲሉ ከሰዋል። ኢትዮጵያ በቀጣናው ያለው ውጥረት እንዳይባባስ ሱዳን ለታጠቁ ቡድኖች የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጥሪ አቅርባለች። ሱዳን ግን በኢትዮጵያ ላይ የቀረበውን ክስ በመቃወም፣ ኢትዮጵያ በሱዳን ውስጥ የሚዋጋውን የፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እየደገፈች ነው የሚል ተቃራኒ ክስ አቅርባለች።
በተመሳሳይ፣ ኢትዮጵያ ኤርትራ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖችን እየደገፈች ነው ስትል ከሳለች፤ ኤርትራ ግን ክሱን አስተባብላለች። በሰሜን ኢትዮጵያ በፌዴራል ኃይሎችና በሕወሓት መካከል ውጊያ እንደገና መቀስቀሱም የቀጠናውን የደኅንነት ሁኔታ አሳሳቢ አድርጎታል።
ጌታቸው ረዳ ግብፅ በተዘዋዋሪ ኃይሎች የምታደርገውን ድጋፍ ትታ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጥታ በዲፕሎማሲ እንድትሳተፍ ጠይቀዋል።

👍13❤8🤣7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
IPhone 18 በሆርሙዝ‼️
የሲንጋፖር ማንዲራ የያዘ GFS pride የሚል መጠሪያ ያለው 2500 ኮንቴነር IPhone 18 እና ሌሎች ውድ ሽቶዎችን የጫነ መርከብ በሆርሙዝ ሰርጥ በፕሮጀክታይል ተመትቶ እሳት ተከስቶ መስመጡን ተከትሎ በውሃው ላይ የ IPhone 18 ስልክ እና ውድ ሽቶዎች ሲንሳፈፉ ታይቷል።
በአካባቢው የሚገኙ የአሳ አጥማጆች ስልኩን ሲሰበስቡ የታየ ሲሆን በቴህራን በጣም በርካሽ ዋጋ እየሸጡ ይገኛሉ።

❤24😢20🙈12👍5😱2👀1
ማርኮ ሩቢዮ ስለ ኢትዮ-ኤርትራ‼️
የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ በኤርፖርት ውስጥ የኢትዮ ኤርትራ ውጥረትን ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል።
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድምበር አቅራቢያ ስላለው የጦርነት ስጋት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
አሜሪካ በኢትዮጵያና ኤርትራ አወዛጋቢ የድምበር አካባቢዎች የጦር ሰራዊት መከማቸት መታየቱ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ የቀጠናዊ ጦርነት እንዳይቀየር ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ገልፀዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፣ በኢትዮጵያ ውስጣዊ አካባቢዎች በታጣቂ ኃይሎች የተከፈተውን ጥቃት ኢትዮጵያ ምላሽ እየሰጠች ነው ያሉ ሲሆን ታጣቂዎቹ ጥቃቱ የፈፀሙት በድሮን ጭምር መሆኑን ገልጸዋል። ይህ ሽብርተኝነት ነው ያሉ ሲሆን ይህንን ደግሞ አሜሪካ አጥብቃ እንደምትኮንን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለእነዚህ ጥቃቶች የሰጠው ምላሽ ተከትሎ በድምበር አካባቢ የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲጨምር ማድረጉን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
አሜሪካ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ጥላባቸው የነበሩ አነስተኛ ማዕቀቦችን ማንሳቷን ያስታወሱት ሚኒስትሩ፣ ይህም ውሳኔ ከሁለቱም ወገኖች ጋር የመነጋገር እድልን በማስፋት የሰላም አስማሚነት ሚናዋን ለመወጣት የታለመ መሆኑን አስረድተዋል።
በቀጠናው ያለውን አለመረጋጋት ለመቀነስ አሜሪካ ከኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጓን የገለጹት ማርኮ ሩቢዮ፣ ሁኔታውን በትዕግስትና በሰከነ መንገድ እንዲመሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልፀዋል።
አያይዘውም፣ አሁን ያለው ሁኔታ ሌሎች አገራትን ወደ ጦርነት የሚስብ ሰፊ ቀጠናዊ ግጭት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ እና አሁን ላይ አለም ተጨማሪ ጦርነት እንደማያስፈልጋት አሳስበዋል።

❤17👍3🤪2🤔1🤯1🥱1