አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
17.7K photos
436 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤5👍3🤪1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህንድ የ75 ዓመት አዛውንት ከ30 ዓመት የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ጋር ሊጋቡ መሆኑ ተሰማ

የ45 ዓመት የእድሜ ልዩነት አላቸው

​በህንድ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት የሚገኙት የ75 ዓመቱ ራም ሳጋር ከ30 ዓመቷ ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሪና ራጅፑት ጋር ሊጋቡ መሆኑ ተነግሯል ።

መተዋቃቸው የጀመረው ሪና ከራም ሳጋር ሴት ልጅ ጋር ቪዲዮዎችን መስራት ስትጀምር ሲሆን፣ በተደጋጋሚ ቤተሰቡን በመጎብኘት ግንኙነታቸው ወደ ፍቅር እንዳደገ ተገልጿል።

​የ45 ዓመት የዕድሜ ልዩነት ምንም እንቅፋት እንደማይሆንባቸው የገለጹት ጥንዶቹ፣ የናቫትሪ በዓል ከተጠናቀቀ በኋላ ጋብቻቸውን ለመፈጸም እቅድ አውጥተዋል።

የዕጮኛቸው ቪዲዮ በይነ መረብ ላይ መጋራቱን ተከትሎም ጉዳዩ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አግራሞትን ፈጥሯል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣32❤15🙊4👍2🤔1
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
👍3❤1
የቦንብ ጥቃት ተፈፅሟል‼️
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ፣በወልዲያ እንዲሁም በማዕከላዊ ጎንደር፣በደቡብ ጎንደር፣በወልቃይት የተለያዩ ከተሞች ላይ ለመከላከያ ሰራዊት አጋርነታቸውን ለማሳየት በዛሬው ዕለት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
ይህንን ተከትሎ በቆቦ ከተማ በነበረው ሰልፍ ላይ 3:20 አካባቢ የቦንብ ጥቃት ተፈፅሟል።
በሰልፈኞች ላይ የደረሰው ጉዳት አልታወቀም።
ከዚህ በተጨማሪ በመርሳ ከተማ አራት ጊዜ ሞርተር ተተኩሶ ሁለት ሰዎች ቆስለዋል።
በወልዲያ ከተማ ተመሳሳይ የሞርተር ጥቃት ተፈፅሞ 10 ሰዎች ቆስለዋል፣ አንድ ሰው ሞቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢21❤12👍12🤔1🤯1🏆1
በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው የሐሰት ወሬ ውሸት መሆኑ ተረጋገጠ፡- አቶ ለማ በሰላም በሕይወት ይገኛሉ!

አዲስ አበባ — በዛሬው እለት በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ "ለዓመታት ፍቅረኛውን ሲጠብቅ የነበረው አቶ ለማ ሕይወቱ አልፏል" በሚል በሰፊው ተዘዋውሮ የነበረው መረጃ ፍጹም ሐሰተኛ መሆኑ ተገለጸ።

እንደ ብርሃኑ ዘ ሸገር መረጃ እና ማስተባበያ ከሆነ፤ አቶ ለማ በሰላም በጤና ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ አሁን ላይ በአንድ ላይ እንደሚገኙ ታውቋል። በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቀው የሞት ወሬ መሰረት የሌለው እና የተሳሳተ መረጃ መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል።

የሐሰት ወሬ አቀናባሪዎችና አሰራጪዎች ትክክለኛውን ሁኔታ ከመረመረ ይልቅ ለግል ትኩረት ሲሉ የሚለቁት እንዲህ ዓይነት መረጃዎች በህብረተሰቡ ዘንድ ስጋትና ግራ መጋባትን የሚፈጥሩ በመሆናቸው ተቀባይነት የሌላቸው መሆናቸው ተመልክቷል።

የሚዲያ ባለሙያዎችና ዜጎች ማንኛውንም መረጃ ከማጋራታቸው በፊት ከታመኑ ምንጮች ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ተሳስቧል። አቶ ለማ በልዩ ጽናቱ የሚታወቅበት ማህበራዊ ታሪኩ እንዳለ ሆኖ፣ በአሁኑ ሰዓት በጤና እና በደህና እንደሚገኝ በድጋሚ ተረጋግጧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤26👍12🤣2
የህወሓት አመራሮች ወደ ኤርትራ ገቡ‼️
አብዛኞቹ የህወሓት ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ አመራሮች ወደ ኤርትራ ተሻግረዋል።
የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ጆን መዲድ እና ሌሎች አመራሮች በደቡባዊ ኤርትራ ዞባ ታይተዋል።
የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ይህ ቡድን ከዚህ በኋላ የሚፈጥረው ነገር የለም፣በርካታ መሳሪያዎችን አስረክቧል፣በርካታ ወጣቶች ወደ DDR እየመጡና እየተመዘገቡ መሆኑን ገልጿል።
የኤርትራ ጦር በድንበር አካባቢ ከሕወሃት ኃይሎች ጋር ቅንጅታዊ አሠራር መከተል መጀመሩ መዘገቡ ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤19🤪9👍5🤡2
📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!!

➠ ሱቆች       ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት
➠ ሽያጭ       ➠ ቴሌግራም ቻናል
➠ ድርጅቶች   ➠ የቲቪ ፕሮግራም
➠ ት/ቤቶች    ➠ ስልጠናዎች
➠ ሆስፒታል    ➠ ክሊኒኮች
➠ websites  ➠ Events     
➠ ሆቴሎች      ➠ ፈርኒቸር ቤቶች
➠ ባዛር          ➠ ዝግጅቶች እና ሌሎችንም

የድርጅታችሁን ወይም የሱቃችሁን ህጋዊነት በማረጋገጥ  ምርትና አገልግሎቶን እንዲያስተዋውቁ እድሉን አመቻችተናል። በቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙዎች ይድረሱ... ትርፋማ እና ተመራጭ ይሁኑ።

ከታች ባሉት ሊንኮች ያነጋግሩን።

👉@Addis_reporter_bot
👍3❤2
መኪና መውረስ ተጀመረ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በክልሎች በወጡ የንግድ ፈቃዶች ተጠቅመው በመዲናዋ ውስጥ ያለ ፈቃድ እና በየመንገዱ ዳር ተሽከርካሪዎችን ለሽያጭ የሚያቀርቡ አስመጪዎች ላይ ከውይይትና ከማስጠንቀቂያ ያለፈ ቀጥተኛ የህግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ጀመረ። በዚህም መሰረት ቢሮው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ ፍርድ ቤት አካባቢ በህዝብ መንገድ ዳር ያለ ከተማ አስተዳደሩ እውቅና ለሽያጭ ቀርበው የነበሩ ሶስት ቢዋይዲ እና አንድ ቻንጋን የተሰኙ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል። ይህ እርምጃ በዋናነት ያነጣጠረው የንግድ ፈቃዳቸውን ከአዲስ አበባ ውጪ በሆኑ ክልሎች አውጥተው፣ የሽያጭ ስራቸውን ግን በመዲናዋ ውስጥ በማከናወን የከተማዋን የታክስ ገቢ በሚያሳጡ ነጋዴዎች ላይ ነው። የገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ አንድ አስመጪ በድንበር ላይ የጉምሩክ ቀረጥ መክፈሉ ወይም የማስመጣት ፈቃድ መያዙ ብቻውን በአዲስ አበባ ውስጥ የችርቻሮ ሽያጭ ለማከናወን ህጋዊ አያደርገውም። በመሆኑም በክልል ፈቃድ የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች ወደ መዲናዋ የታክስ መረብ መግባት እና ከመንገድ ዳር የድለላ ሽያጭ ወጥተው እውቅና ባለው የመሸጫ ስፍራ ብቻ መስራት ይጠበቅባቸዋል።

ይህ የከተማ አስተዳደሩ እርምጃ በኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደር እና በታዳጊው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ገበያ ዙሪያ ጥልቅ ውይይት የሚሹ መሰረታዊ ጉዳዮችን ያስነሳል። በመጀመሪያ ደረጃ የሚጠቀሰው በክልሎች እና በፌዴራል ከተሞች መካከል ያለው የታክስ ወሰን ውዝግብ ነው። ነጋዴዎች አነስተኛ የታክስ ተመን ወይም ላላ ያለ ቁጥጥር ባለባቸው ክልሎች የንግድ ፈቃድ አውጥተው፣ ትልቁ ገበያና ሸማች ወዳለባት አዲስ አበባ መጥተው መስራታቸው በከተማ አስተዳደሩ የገቢ አሰባሰብ ላይ ከፍተኛ ክፍተት ፈጥሯል። ይህ ድርጊት በክልሎች እና በመዲናዋ መካከል የተናበበ የንግድ ምዝገባ እና የታክስ ክትትል ስርዓት አለመኖሩን የሚያጋልጥ ሲሆን፣ አዲስ አበባ የምታቀርበውን መሰረተ-ልማት እየተጠቀሙ ግብር ግን ለሌላ ክልል የሚከፍሉ ተቋማትን ለመግታት የተወሰደ ስልታዊ እርምጃ መሆኑን ያሳያል።

ከዚህም ባሻገር ጉዳዩ ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ገበያ መስፋፋት እና ከቁጥጥር ክፍተት ጋር በቀጥታ ይያያዛል። የፌዴራል መንግስቱ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን ተከትሎ፣ የቻይና የኤሌክትሪክ መኪኖች የመዲናዋን ገበያ በፍጥነት ተቆጣጥረውታል። መንግስት የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለማበረታታት በጉምሩክ ቀረጥ ላይ ማበረታቻ ቢሰጥም፣ የሀገር ውስጥ የሽያጭ ሰንሰለቱ ግን በህገ-ወጥ ደላሎች እና መንገድ ዳር በሚደረግ ኢ-መደበኛ ንግድ የተዋጠ ሆኗል። በመሆኑም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የወሰደው እርምጃ፣ መንግስት በጉምሩክ በኩል ያጣውን ገቢ በሀገር ውስጥ የሽያጭ እና የትርፍ ግብር ለማካካስ መቁረጡን በግልጽ ያመላክታል።

ይሁን እንጂ በህግ ማስከበር ሂደቱ ውስጥ የሚታየው የመረጃ ግልጽነት እጥረት የራሱን ጥያቄዎች ማስነሳቱ አልቀረም። ቢሮው መኪኖቹን ከመውረሱ በፊት ተደጋጋሚ ውይይትና ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ቢገልጽም፣ እስካሁን በዚህ የህግ ክፍተት ምን ያህል ገቢ እንደታጣ፣ ምን ያህል ነጋዴዎች በክልል ፈቃድ እንደሚሰሩ እንዲሁም የተያዙት መኪኖች ዋጋና የሚጣልባቸው የቅጣት መጠን ምን ያህል እንደሆነ ይፋ አለማድረጉ የአሰራር ግልጽነት ጥያቄን ያስነሳል። በቀጣይ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተጠናክሮ ይቀጥላል የተባለው ይህ የጋራ የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ የመኪና ገበያውን ወደ ህጋዊ ስርዓት ከማስገባት ባለፈ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ላይ ተጨማሪ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል የዘርፉ ታዛቢዎች ይገምታሉ።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤17👍3
በትግራይ ክልል የረጅም ርቀት ደሮን ጨምሮ በርካታ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች መያዛቸው ተገለፀ።
ይህ መሳሪያ የተያዘው በትግራይ ማዕከላዊ ዞን ቤተ ገበዝ በተባለ አካባቢ ነው።
የካዛስኪ (Kazasky) ረጅም ርቀት ድሮን = 01
ትልቁ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን = 49
ትንሹ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን = 48
የድሮን ቅምቡላ = 61
የድሮን ራዳር/ጃም ማድረጊያ = 01
የድሮን ላፕቶፕ = 04

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪23❤17👍6🤔1🤯1
አደገኛ የሌባ ቡድን ተያዘ❗❗
ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር! 37 ተጠርጣሪዎች ተያዙ❗❗

658 ዜጎችን ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ የዳረገ የማጭበርበር ወንጀል መፈጸሙን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ!

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ልዩ ኦፕሬሽን፣ የባንክ ሠራተኛ በመምሰልና የተለያዩ የማታለያ ዘዴዎችን በመጠቀም ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 37 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ።

በፖሊስ መረጃ መሠረት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሠራተኞች መስለው ለዜጎች በመደወል ሚስጥራዊ የይለፍ ቃላትን፣ PIN እና OTP ቁጥሮችን በማግኘት ከባንክ ሂሳቦች ገንዘብ ሲያወጡ እንደነበር ተገልጿል።

በኦፕሬሽኑም ተጠርጣሪዎቹ ለማጭበርበር ተግባራቸው ይጠቀሙባቸው ከነበሩ ቁሳቁሶችና ተሽከርካሪዎች ጋር መያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል።

⚠️ ለሁሉም የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች አስፈላጊ ማሳሰቢያ!

የባንክ ሠራተኛ ነኝ ብሎ የሚደውልላችሁ ማንኛውም ሰው የይለፍ ቃላችሁን፣ PIN ወይም OTP ቁጥራችሁን ቢጠይቅ በፍጹም እንዳትሰጡ!

ፖሊስ ሕብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ወንጀሎች ራሱን እንዲጠብቅና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲያጋጥመው ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍20❤10🤪1