አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
17.7K photos
436 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ተሿሚዎች ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ገቡ‼️
በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ለመውሰድ ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸው ተሰማ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል።
ይህ እርምጃ የአመራር የአቅም ግንባታ አንዱ አካል ነው ተብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በፓርላማ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ፣ የመንግስት ሹመኞች "ቦርጭ ማውጣት እና ከመጠን በላይ መወፈር እንደሌለባቸው" በማንሳት፣ ጂም በመግባት እና ስፖርት በመስራት ንቁና ቀልጣፋ መሆን እንዳለባቸው በሳቅ የታጀበ ማሳሰቢያ ሲሰጡ ተሰምተው ነበር።
Via:- ዘሐበሻ
ምስል AI

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣47❤31👍9👀1🙈1🤪1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤4👍2
ቀን 06/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    ✨ደመወዝ===150dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    ✨ደመወዝ===200-600 dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ ልምድ===0-5አመት
    ✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     ✨ደመወዝ===13500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    ✨ደመወዝ===13000+
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
    ✨ደመወዝ===14500
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===አይጠይቅም
     ✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     ✨ደመወዝ-15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
      ✨ደመወዝ===15000+
      ✨ፆታ===ወ/ሴት
      ✨ልምድ===0አመት
      ✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
     ✨ደመወዝ===12500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ0===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     ✨ደመወዝ===14000
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
   ✨ደመወዝ===13,000
   ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
    ✨ደመወዝ 14-22000
    ✨ፆታ===ወ
    ✨ልምድ=2አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
   ✨ደመወዝ=14500+
   ✨ፆታ===ወ
   ✨ልምድ===0-5አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
   ✨ደመወዝ===25000
   ✨ፆታ=/ሴት
   ✨ልምድ===0-አመት
   ✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
    ✨ደመወዝ===13500
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-1አመት
    ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
    ✨ደመወዝ===16000
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===አይጠይቅም
    ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
     ✨ደመወዝ===10000+
     ✨ዖታ===ወ/
     ✨ልምድ===0-አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
    🔶ደመወዝ===18,000
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-2
    ✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤5👍4🤪2
ግብፅ ከቀይ ባህር ዳርቻ ውጭ ያሉ አገራት ወታደራዊ መዳረሻ ማግኘታቸውን እንደምትቃወም አስታወቀች‼️
ግብፅ ከቀይ ባህር ዳርቻ ውጭ ያሉ አገራት በቀይ ባህር ቀጠና ወታደራዊ መዳረሻ እንዲኖራቸው የሚደረግን እንቅስቃሴ አጥብቃ የምትቃወም መሆኑን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ አስታወቁ።

ሚኒስትሩ ከአሻርቅ ብሉምበርግ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፣ በቀይ ባህር ደህንነት እና አስተዳደር ዙሪያ ሙሉ ኃላፊነቱ በባህር ዳርቻው የሚገኙ አገራት ብቻ ሊሆን እንደሚገባ እና ካይሮ በዚህ ላይ ጽኑ አቋም እንዳላት ተናግረዋል።

አብደላቲ አክለውም የባህር በር የሌላቸው አገራት ከሚመለከታቸው መንግስታት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት መሠረት የንግድ እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተቀባይነት ያለው ቢሆንም፣ ወታደራዊ ይዞታ ወይም መሰረት ማደራጀት ግን ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም ብለዋል።

የቀይ ባህር ዳርቻ አገራትን ቅንጅት ለማጠናከር ግብፅ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በቅርበት እየተወያየች መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትሩ፣ በ2020 የተቋቋመውን እና ግብፅ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ጆርዳን፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ እና የመንን ያቀፈውን የ8 አገራት ምክር ቤት የትብብር ማዕቀፍ እንደገና ማጠናከር እንደሚገባ አስረድተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣24❤17👍5🥱2🥰1🤯1
በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን-ሶማሊላንድ‼️
የ#ሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አቶ አብድህረማን መሐመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት መዳፈር እና የሀገር ውስጥ መረጋጋትን የሚያብብሱ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት በግልፅ እንደሚቃወሙ ገልፀዋል።
"ኢትዮጵያ ጎረቤታችን ናት፣ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት ትቃወማለች።" ብለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍42❤12🤣10🤪1
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት

🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ

🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።

👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ

👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል

ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ
❤4👍2
#ሰበር

የትግራይ ክልልን ለሚቀጥሉት 6 ወራት የሚያስተዳድር ባለአደራ አስተዳደር ተቋቋመ

የባለአደራ አስተዳደሩ በሚያከናውናቸው ተግባራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች፣ የግዛት አንድነት፣ የትግራይ ሕዝብን መሠረታዊ ጥቅሞች መሠረት በማድረግ ይሚሰራል ተብሏል፡፡

በክልሉ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት እስከሚቋቋም ድረስ የክልሉን የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ለማቅረብና ለቀጣይ ምርጫ አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እንደሚያከናውን ተገልጿል፡፡

ባለአደራ አስተዳደሩ ተግባሩን ከፌዴራል መንግሥት በሚሰጠው አቅጣጫና መመሪያ መሠረት እንደሚያከናውን ነው የተገለጸው፡፡

የባለአደራ አስተዳደሩ ዋና አስፈጻሚዎች መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ አሰፋ አብርሃ ሐጎስ - የአስተዳደርና የሕዝብ አገልግሎት ዋና አስፈጻሚ፣

2. ⁠ቴዎድሮስ አረጋይ ወ/ሥላሴ (ዶ/ር) - የኢኮኖሚና መልሶ ግንባታ ዋና አስፈጻሚ

3. ⁠ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ - የጸጥታና ሰላም ዋና አስፈጻሚ

4. ⁠አቶ ረዳኢ ኃለፎም ወ/ሥላሴ - የፖለቲካ እና ሕዝብ አደረጃጀት ዋና አስፈጻሚ

5. ⁠ዶክተር ሽሻይ አማረ - የመቐለ ከተማ ከንቲባ በመሆን ተሹመዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍21❤17🤣16🤪3😢1
የኤርትራ ጦር በድንበር አካባቢ ምሽግ መቆፈርና ከሕወሃት ኃይሎች ጋር ቅንጅታዊ አሠራር መከተል መጀመሩ ተሰማ።
በትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን አዲ አሠር እስከተባለ ቦታ ድረስ ዘልቆ የገባው የኤርትራ ሠራዊት ጥቅምት 3 ቀን ከአካባቢው በመልቀቅ ድንበር አካባቢ አዲ ጸጸር እና ዲችናማ ወደተባሉ አካባቢዎች ተሠማርቷል ተብሏል። የሕወሃት አርሚ 70 የተወሠኑ ተዋጊዎችም ከኤርትራ ሠራዊት ጋር ተቀላቅለው እየተንቀሳቀሱ መኾኑን ተረድተናል።

የኤርትራና የሕወሓት ወታደራዊ አዛዦች፣ ዲችናማ በተባለ አካባቢ በቅርቡ ተሰብስበው፣ ወታደራዊ እቅዶችን ማውጣታቸውና የወታደራዊ መረጃ ልውውጥ ለማድረግ መስማማታቸውንም ምንጮች ገልጸዋል። የኤርትራ ወታደሮች በብዛት ኢሮብ ወረዳ በመግባት፣ የመከላከያ ምሽጎችን በመቆፈር ላይ እንደሚገኙም ሠምተናል።
Via:-ዋዜማ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤23👍5🤔2🕊2🌚1🏆1
በራያ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ ‼

በራያ እና ወፍላ ስድስቱ ወረዳዎች እየተካሄደ ያለው ሕዝቡን አካታች ያላደረገ የጊዚያዊ አስተዳደር ምርጫ የሚያወግዝ ሰልፍ በቆቦ ከተማ ተካሄደ።

በራያ እና ወፍላ ስድስቱም ወረዳዎች  ማለትም በአላማጣ፣ ኮረም፣ ወፍላ፣ ባላ፣ ራያ አላማጣ እና ዛታ  የጊዜያዊ አስተዳደር ምርጫው በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሂዷል ፤ በሰልፉም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት  የወሎ ራያ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሜቴ ዋና ሰብሳቢ አቶ እያሱ ታረቀ እንደገለፁት እየተካሄደ ያለው የጊዜያዊ አስተዳደር ምርጫ አካታችነትና ገለልተኝነት የጎደለው ነው ብለዋል።

አከራካሪ አካባቢዎች በፌዴራል መንግሥት ሥር እንዲቆዩ ከተሰጠው የቀደመ አቋም ውጭ፣ ተፈናቃዮች ሳይመለሱና የአማራ ማንነት ያላቸው ወገኖች በተገለሉበት ሁኔታ እንዲሁም  የስምረት፣ ራዴፓ፣ የትግራይ ሰላም ሃይል  ወታሃደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች ተሳትፎ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ አድሏዊ  ምርጫ በመካሄዱ  እንጂ  የወሎ ራያ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሜቴ የሚቃወመው ጊዚያዊ አስተዳደር መቁቋቋሙ ሳይሆን ከላይ የተገለፁት ችግሮች ባሉበት ሁኔታ እየተካሄደ ያለውን የምርጫ ሂደት እና የአስተዳደሩ ተጠሪነት ብቻ  መሆኑን ገልፀዋል።

በመሆኑም የምርጫው ሂደት ታግዶ የቀደመው ውሳኔ የተቀየረበት ምክንያት ለሕዝብ ይፋ እንዲደረግ፣ የታጠቁ የትግራይ ኃይሎች ከአካባቢው እንዲወጡ፣ የተፈናቃዮች መመለስ እንዲረጋገጥና የወሰንና ማንነት ጥያቄው በሕገ-መንግሥታዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ጣልቃ ገብነትን እንዲኖረው ጠይቋል። 

በተጨማሪ የሰልፉ ተሳታፊዎች እንደገለፁት በራያ ስድስቱ ወረዳዎች ያለው የማንነትና  አስተዳደር ወሰን ጥያቄ በሕገ መንግሥታዊ፣ ሰላማዊና ሕጋዊ ሂደት መፍትሔ እስኪያገኝ ድረስ ገለልተኛ የጊዜያዊ አስተዳደር እንዲኖር  ለሕዝብ በግልጽ ሳይቀርብ፣ በስድስቱ ወረዳዎች የጊዜያዊ አስተዳደር እየተካሄድ ያለው ምርጫ ህጋዊነቱን የጠበቀ አይደለም  ስሉ ሰልፈኞች አስተላለፈዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍19❤7🤪2
ህወሃት በመቀሌ በሚገኘው የአሉላ አባነጋ ኤርፖርት ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ አለ‼️
ህወሃት ዛሬ ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የፌደራል መንግሥቱ አየር መንገዱን ለወታደራዊ አገልግሎት እያዋለው በመሆኑ በአየር መንገዱ ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ጠይቋል።
ከዚህ በተጨማሪ የህወሓት ታጣቂዎች ወደሚገኙበት አካባቢዎች ባጃጅን ጨምሮ የሚደረጉ ማንኛውም የተሽከርካሪ ጉዞ አግጃለሁ ብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤19🤪15👍8🤔1😢1🥱1
አርትስ ቲቪ ስርጭቱን አቋረጠ

አርትስ ቲቪ ወርልድ (Arts TV World) ከሳተላይት እና ከዲጂታል ስርጭት ውጭ መሆኑ ኢትዮ ታይምስ ዘግቧል ።

ጣቢያው በጋዜጠኛ አማረ አረጋዊ፣ በአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በአትሌት ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያምና በሌሎች ባለሀብቶች የተመሠረተ ነው።

የስርጭቱ መቋረጥ ምክንያት ላይ የባለአክሲዮኖች አስተዳደራዊ ውዝግብና ሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሱ ቢሆንም፣ እስካሁን ከተቋሙም ሆነ ከሚዲያ ባለሥልጣኑ ይፋዊ ማብራሪያ አልተሰጠም።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤17😢12👍3
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤5👍2🤪1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህንድ የ75 ዓመት አዛውንት ከ30 ዓመት የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ጋር ሊጋቡ መሆኑ ተሰማ

የ45 ዓመት የእድሜ ልዩነት አላቸው

​በህንድ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት የሚገኙት የ75 ዓመቱ ራም ሳጋር ከ30 ዓመቷ ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሪና ራጅፑት ጋር ሊጋቡ መሆኑ ተነግሯል ።

መተዋቃቸው የጀመረው ሪና ከራም ሳጋር ሴት ልጅ ጋር ቪዲዮዎችን መስራት ስትጀምር ሲሆን፣ በተደጋጋሚ ቤተሰቡን በመጎብኘት ግንኙነታቸው ወደ ፍቅር እንዳደገ ተገልጿል።

​የ45 ዓመት የዕድሜ ልዩነት ምንም እንቅፋት እንደማይሆንባቸው የገለጹት ጥንዶቹ፣ የናቫትሪ በዓል ከተጠናቀቀ በኋላ ጋብቻቸውን ለመፈጸም እቅድ አውጥተዋል።

የዕጮኛቸው ቪዲዮ በይነ መረብ ላይ መጋራቱን ተከትሎም ጉዳዩ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አግራሞትን ፈጥሯል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣31❤15🙊4👍2🤔1
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
👍3❤1
የቦንብ ጥቃት ተፈፅሟል‼️
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ፣በወልዲያ እንዲሁም በማዕከላዊ ጎንደር፣በደቡብ ጎንደር፣በወልቃይት የተለያዩ ከተሞች ላይ ለመከላከያ ሰራዊት አጋርነታቸውን ለማሳየት በዛሬው ዕለት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
ይህንን ተከትሎ በቆቦ ከተማ በነበረው ሰልፍ ላይ 3:20 አካባቢ የቦንብ ጥቃት ተፈፅሟል።
በሰልፈኞች ላይ የደረሰው ጉዳት አልታወቀም።
ከዚህ በተጨማሪ በመርሳ ከተማ አራት ጊዜ ሞርተር ተተኩሶ ሁለት ሰዎች ቆስለዋል።
በወልዲያ ከተማ ተመሳሳይ የሞርተር ጥቃት ተፈፅሞ 10 ሰዎች ቆስለዋል፣ አንድ ሰው ሞቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢20👍12❤10🤔1🤯1🏆1
በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው የሐሰት ወሬ ውሸት መሆኑ ተረጋገጠ፡- አቶ ለማ በሰላም በሕይወት ይገኛሉ!

አዲስ አበባ — በዛሬው እለት በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ "ለዓመታት ፍቅረኛውን ሲጠብቅ የነበረው አቶ ለማ ሕይወቱ አልፏል" በሚል በሰፊው ተዘዋውሮ የነበረው መረጃ ፍጹም ሐሰተኛ መሆኑ ተገለጸ።

እንደ ብርሃኑ ዘ ሸገር መረጃ እና ማስተባበያ ከሆነ፤ አቶ ለማ በሰላም በጤና ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ አሁን ላይ በአንድ ላይ እንደሚገኙ ታውቋል። በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቀው የሞት ወሬ መሰረት የሌለው እና የተሳሳተ መረጃ መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል።

የሐሰት ወሬ አቀናባሪዎችና አሰራጪዎች ትክክለኛውን ሁኔታ ከመረመረ ይልቅ ለግል ትኩረት ሲሉ የሚለቁት እንዲህ ዓይነት መረጃዎች በህብረተሰቡ ዘንድ ስጋትና ግራ መጋባትን የሚፈጥሩ በመሆናቸው ተቀባይነት የሌላቸው መሆናቸው ተመልክቷል።

የሚዲያ ባለሙያዎችና ዜጎች ማንኛውንም መረጃ ከማጋራታቸው በፊት ከታመኑ ምንጮች ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ተሳስቧል። አቶ ለማ በልዩ ጽናቱ የሚታወቅበት ማህበራዊ ታሪኩ እንዳለ ሆኖ፣ በአሁኑ ሰዓት በጤና እና በደህና እንደሚገኝ በድጋሚ ተረጋግጧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤26👍10🤣2