አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
17.6K photos
435 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
❤4👍3
"69 ኩንታል የተመረዘ በርበሬ‼️
👉ግለሰቦቹ ተይዘዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ ለምግብነት ሊውል የነበረ 69 ኩንታል የተበከለ በርበሬ እንዲወገድ መደረጉ ተገለጸ፡፡
በከተማዋ ልዩ ቦታው ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አካባቢ በከፍተኛ አፍላቶክሲን የተበከለ 69 ኩንታል በርበሬን ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ በቁጥጥር ስር አስውሎ ማስወገዱን ያስታወቀው የአዲስ አበባ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን የኮልፌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ነው ፡፡

የበርበሬ ምርቱ ተመርምሮ ከፍተኛ አፍላቶክሲን የተገኘበት መሆኑን የገለጹት የኮልፌ ምግብ መድኃኒት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ሙኒራ ነጋሽ ፣ በማህበረሰቡ ላይ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል ግምታዊ ዋጋው ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 69 ኩንታል የተበከለ በርበሬ ከሰላምና ፀጥታ ፣ ከፖሊስ ፣ከደንብ ማስከበር እና ከኮልፌ ወረዳ 07 አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት አንዲወገድ ተደርጓል ብለዋል፡፡
የተወገደው በርበሬ ወደ ህብረተሰቡ ቢሰራጭ  ከባድ የጤና ጉዳት የሚያደርስ እንደነበርም ነው የተጠቆመው፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍15❤9🤔4
ሱዳን‼️
ሱዳን ኢትዮጵያ ለፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች (RSF) የምታደርገውን የተባለውን ድጋፍ የምታቆም እና የሱዳንን ደህንነት መፈታተኗን የምትተው ከሆነ፣ ከአዲስ አበባ ጋር ለውይይት ክፍት መሆኗን አስታወቀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሙህዪዲን ሳሌም ይህንን የገለጹት ከፈረንሳይ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዣን ማሪ ሳፋ ጋር በካርቱም ባደረጉት ውይይት ላይ ነው።

የሁለቱ ሀገራት ውጥረት ያሻቀበው፣ ካርቱም በተለይም የኢትዮጵያን ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሱዳን አማጺያን የሥልጠና እና የድንበር ተሻጋሪ ጥቃቶች መነሻ ማዕከል አድርገው እየተጠቀሙበት ነው የሚል ተደጋጋሚ ክስ ማቅረቧን ተከትሎ ነው።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤20👍5🤝3🤔2😢1
24 ቢሊዮን ዶላር‼️
እስካሁን ከህወሃት የተያዘው የጦር መሳሪያ መጠን 24 ቢሊዮን ዶላር ግምት እንዳላቸው የአሜሪካ እና የአውሮፓ ወታደራዊ አባሪ ዛሬ በተደረገ ጉብኝት ላይ ተናግረዋል።

⚠️ ዋና ዋና የተያዙ መሳሪያዎች
📍በርካታ ሞሃጀር ድሮኖች፣ የካሚካዜ ድሮኖች፣ የድሮን ተተኳሽ
📍ረጅም እና አጭር ርቀት ሚሳኤሎች
📍ትላልቅ እና መካከለኛ መድፍ እና ተተኳሾች
📍ሞርታሮች፣ ፀረ-ታንክ፣ኮርኔት ሚሳኤሎች
📍ዲሽቃ፣በርካታ ጠመንጃዎች፣ የእጅ ቦምቦች፣ ስናይፐር፣ዠ
የሰውና የመኪና ፈንጂዎች...ይገኙበታል።
የመረጃ ምንጭ:-ጋዜጠኛ ደስዬ አሸናፊ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪21❤18👍5🤡3
ተሿሚዎች ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ገቡ‼️
በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ለመውሰድ ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸው ተሰማ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል።
ይህ እርምጃ የአመራር የአቅም ግንባታ አንዱ አካል ነው ተብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በፓርላማ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ፣ የመንግስት ሹመኞች "ቦርጭ ማውጣት እና ከመጠን በላይ መወፈር እንደሌለባቸው" በማንሳት፣ ጂም በመግባት እና ስፖርት በመስራት ንቁና ቀልጣፋ መሆን እንዳለባቸው በሳቅ የታጀበ ማሳሰቢያ ሲሰጡ ተሰምተው ነበር።
Via:- ዘሐበሻ
ምስል AI

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣46❤31👍9👀1🙈1🤪1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤3👍2
ቀን 06/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    ✨ደመወዝ===150dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    ✨ደመወዝ===200-600 dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ ልምድ===0-5አመት
    ✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     ✨ደመወዝ===13500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    ✨ደመወዝ===13000+
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
    ✨ደመወዝ===14500
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===አይጠይቅም
     ✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     ✨ደመወዝ-15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
      ✨ደመወዝ===15000+
      ✨ፆታ===ወ/ሴት
      ✨ልምድ===0አመት
      ✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
     ✨ደመወዝ===12500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ0===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     ✨ደመወዝ===14000
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
   ✨ደመወዝ===13,000
   ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
    ✨ደመወዝ 14-22000
    ✨ፆታ===ወ
    ✨ልምድ=2አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
   ✨ደመወዝ=14500+
   ✨ፆታ===ወ
   ✨ልምድ===0-5አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
   ✨ደመወዝ===25000
   ✨ፆታ=/ሴት
   ✨ልምድ===0-አመት
   ✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
    ✨ደመወዝ===13500
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-1አመት
    ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
    ✨ደመወዝ===16000
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===አይጠይቅም
    ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
     ✨ደመወዝ===10000+
     ✨ዖታ===ወ/
     ✨ልምድ===0-አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
    🔶ደመወዝ===18,000
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-2
    ✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤4👍4🤪2
ግብፅ ከቀይ ባህር ዳርቻ ውጭ ያሉ አገራት ወታደራዊ መዳረሻ ማግኘታቸውን እንደምትቃወም አስታወቀች‼️
ግብፅ ከቀይ ባህር ዳርቻ ውጭ ያሉ አገራት በቀይ ባህር ቀጠና ወታደራዊ መዳረሻ እንዲኖራቸው የሚደረግን እንቅስቃሴ አጥብቃ የምትቃወም መሆኑን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ አስታወቁ።

ሚኒስትሩ ከአሻርቅ ብሉምበርግ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፣ በቀይ ባህር ደህንነት እና አስተዳደር ዙሪያ ሙሉ ኃላፊነቱ በባህር ዳርቻው የሚገኙ አገራት ብቻ ሊሆን እንደሚገባ እና ካይሮ በዚህ ላይ ጽኑ አቋም እንዳላት ተናግረዋል።

አብደላቲ አክለውም የባህር በር የሌላቸው አገራት ከሚመለከታቸው መንግስታት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት መሠረት የንግድ እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተቀባይነት ያለው ቢሆንም፣ ወታደራዊ ይዞታ ወይም መሰረት ማደራጀት ግን ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም ብለዋል።

የቀይ ባህር ዳርቻ አገራትን ቅንጅት ለማጠናከር ግብፅ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በቅርበት እየተወያየች መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትሩ፣ በ2020 የተቋቋመውን እና ግብፅ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ጆርዳን፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ እና የመንን ያቀፈውን የ8 አገራት ምክር ቤት የትብብር ማዕቀፍ እንደገና ማጠናከር እንደሚገባ አስረድተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣24❤16👍5🥱2🥰1🤯1
በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን-ሶማሊላንድ‼️
የ#ሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አቶ አብድህረማን መሐመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት መዳፈር እና የሀገር ውስጥ መረጋጋትን የሚያብብሱ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት በግልፅ እንደሚቃወሙ ገልፀዋል።
"ኢትዮጵያ ጎረቤታችን ናት፣ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት ትቃወማለች።" ብለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍42❤11🤣10🤪1
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት

🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ

🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።

👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ

👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል

ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ
❤3👍2
#ሰበር

የትግራይ ክልልን ለሚቀጥሉት 6 ወራት የሚያስተዳድር ባለአደራ አስተዳደር ተቋቋመ

የባለአደራ አስተዳደሩ በሚያከናውናቸው ተግባራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች፣ የግዛት አንድነት፣ የትግራይ ሕዝብን መሠረታዊ ጥቅሞች መሠረት በማድረግ ይሚሰራል ተብሏል፡፡

በክልሉ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት እስከሚቋቋም ድረስ የክልሉን የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ለማቅረብና ለቀጣይ ምርጫ አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እንደሚያከናውን ተገልጿል፡፡

ባለአደራ አስተዳደሩ ተግባሩን ከፌዴራል መንግሥት በሚሰጠው አቅጣጫና መመሪያ መሠረት እንደሚያከናውን ነው የተገለጸው፡፡

የባለአደራ አስተዳደሩ ዋና አስፈጻሚዎች መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ አሰፋ አብርሃ ሐጎስ - የአስተዳደርና የሕዝብ አገልግሎት ዋና አስፈጻሚ፣

2. ⁠ቴዎድሮስ አረጋይ ወ/ሥላሴ (ዶ/ር) - የኢኮኖሚና መልሶ ግንባታ ዋና አስፈጻሚ

3. ⁠ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ - የጸጥታና ሰላም ዋና አስፈጻሚ

4. ⁠አቶ ረዳኢ ኃለፎም ወ/ሥላሴ - የፖለቲካ እና ሕዝብ አደረጃጀት ዋና አስፈጻሚ

5. ⁠ዶክተር ሽሻይ አማረ - የመቐለ ከተማ ከንቲባ በመሆን ተሹመዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍20❤17🤣16🤪3😢1