አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
17.6K photos
435 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ሽራሮ የተነሳው እሳት‼️
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የአየር ድብደባዎች እየተደረጉ ነው።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባለፉት 2 እና 3 ቀናት ውስጥ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ከባድ ድሮን እና የአየር ድብደባዎችን ሲያካሂድ ቆይቷል።

የኤርትራ ጦር እና የትግራይ ተዋጊዎች ከዋና ዋና ከተሞች ሲወጡ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ደህንነታቸው ወደተጠበቁ ቦታዎች እንዳይሸሹ እና ጥቃቶችን እንዳይሰነዝሩ ለመከላከል ቀጣይነት ያለው የአየር ዘመቻዎችን እያደረገ ይገኛል።

ከአዲግራት እስከ ዛላምበሳ፣ ከአድዋ እስከ ራማ፣ እና ሺራሮ አካባቢዎች በኢትዮጵያ አየር ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል።

ይህንን ተከትሎ በኤርትራ አዋሳኝ ሽራሮ አካባቢ የእሳት አደጋ የተነሳ ሲሆን ባለፉት ሁለት ወይም ሶስት ቀናት ውስጥ ወደ ኤርትራ ድንበር እየተዛመተ መሆኑን ከሳታላይት ምስሎች ለማየት ተችሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤36👍10🤯4🕊2👌1🤡1
ሁለት መረጃዎች‼️
በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ታግዶ የነበረው እና በድሮን ጥቃት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የትግራይ ቴሌቪዥን ወደ መደበኛ ስርጭቱ እንዲመለስ በድሮን ጉዳት የደረሰበትን የመጠገን ስራ ለመጀመር መታቀዱ ታውቋል።
📌በትግራይ ክልል ለበርካታ ወራቶች ለመንግሥት ሰራተኞች ሳይከፈል የቆየው ደመወዝ ለመክፈል እንቅስቃሴ ተጀምሯል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤27🤪7👍3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ጋር በስልክ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በጋራ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በስልክ ተወያይተዋል። ውይይቱ ሁለቱ አገራት ያላቸውን የቆየ ወዳጅነት  ይበልጥ ወደ ጠንካራ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሳደግ ያላቸውን ቁርጠኝነት ያረጋገጠ እጅግ ፍሬያማ መሆኑ ተገልጿል።

በውይይቱም አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ማረጋገጫ የሰጠች ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩም  አድናቆታቸውን ገልጸዋል። አገራቱ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከርና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ጽኑ ፍላጎት አረጋግጠዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣23🥰8❤4👍3🤪3😢1🥱1
ሰበር መረጃ‼️
የኤርትራ ወታደሮችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ስድስት የጭነት መኪኖች ላይ ሰንዓፈ አቅራቢያ ዛሬ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም አመሻሹን ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
በተመሳሳይ በራማ በኩል በርካታ የኤርትራ ተሳቢ መኪኖች በድሮን ተመተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤33👍9🤣5
#መረጃ‼️
የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍትዊ ፀሃዬ (ወዲ ፀሃዬ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️
በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ክፍል አዛዥ ተብሎ የተጠቀሰው ብርጋዴር ጄኔራል ፍትዊ ፀሃየ፣ በቅጽል ስሙ ወዲ ፀሃዬ፣ በተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ ለማምለጥ ሲሞክር በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) እና በትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች ገልጸዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤22👍8🤣4🤔2
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤4👍2
አሜሪካ‼️
የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት፣ በፈረንጆቹ 2018 በሳዑዲ አረቢያ አሸማጋይነት በተፈረመው የሰላም ስምምነት ማዕቀፍ መፍትሔ እንዲያገኝ ፍላጎቱ መሆኑን አስታውቋል። ይህ የተገለጸው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት መሆኑን ስቴት ዲፓርትመንት ገልጿል።

ሚንስትሩ አሁን ባለው ሁኔታ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚነሳ ማንኛውም ግጭት ቀጠናውን ወደ ላቀ ውስብስብ ችግር እንደሚያስገባ ጠቁመዋል። በመሆኑም ሁሉም የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የርስ በርስ ሉዓላዊነትን እንዲያከብሩ እና ከማንኛውም ድንበር ተሻጋሪ ትንኮሳ እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤7👍4
ቀን 05/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    ✨ደመወዝ===150dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    ✨ደመወዝ===200-600 dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ ልምድ===0-5አመት
    ✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     ✨ደመወዝ===13500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    ✨ደመወዝ===13000+
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
    ✨ደመወዝ===14500
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===አይጠይቅም
     ✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     ✨ደመወዝ-15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
      ✨ደመወዝ===15000+
      ✨ፆታ===ወ/ሴት
      ✨ልምድ===0አመት
      ✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
     ✨ደመወዝ===12500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ0===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     ✨ደመወዝ===14000
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
   ✨ደመወዝ===13,000
   ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
    ✨ደመወዝ 14-22000
    ✨ፆታ===ወ
    ✨ልምድ=2አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
   ✨ደመወዝ=14500+
   ✨ፆታ===ወ
   ✨ልምድ===0-5አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
   ✨ደመወዝ===25000
   ✨ፆታ=/ሴት
   ✨ልምድ===0-አመት
   ✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
    ✨ደመወዝ===13500
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-1አመት
    ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
    ✨ደመወዝ===16000
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===አይጠይቅም
    ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
     ✨ደመወዝ===10000+
     ✨ዖታ===ወ/
     ✨ልምድ===0-አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
    🔶ደመወዝ===18,000
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-2
    ✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤6👍3🤪1
ራማ‼️
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሀይል ትናንት ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም ተቆጣጥሯል።
ይህንን ተከትሎ የኤርትራ ሰራዊት ከራማ ወደ ኤርትራ ዓዲዃላ መስመር የመረብ ወንዝን የሚያሻግረውን ድልድይ 3 ግዜ መድፍ ተኩሶ ጉዳት እንዳደረሰበት ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ።
ኢትዮጵያ ከባድ መሳሪያዎችን ወደ ድንበር እያስጋች መሆኑን አናዶሉ ዘግቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍25❤15🤣6🕊2
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
❤4👍3
"69 ኩንታል የተመረዘ በርበሬ‼️
👉ግለሰቦቹ ተይዘዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ ለምግብነት ሊውል የነበረ 69 ኩንታል የተበከለ በርበሬ እንዲወገድ መደረጉ ተገለጸ፡፡
በከተማዋ ልዩ ቦታው ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አካባቢ በከፍተኛ አፍላቶክሲን የተበከለ 69 ኩንታል በርበሬን ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ በቁጥጥር ስር አስውሎ ማስወገዱን ያስታወቀው የአዲስ አበባ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን የኮልፌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ነው ፡፡

የበርበሬ ምርቱ ተመርምሮ ከፍተኛ አፍላቶክሲን የተገኘበት መሆኑን የገለጹት የኮልፌ ምግብ መድኃኒት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ሙኒራ ነጋሽ ፣ በማህበረሰቡ ላይ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል ግምታዊ ዋጋው ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 69 ኩንታል የተበከለ በርበሬ ከሰላምና ፀጥታ ፣ ከፖሊስ ፣ከደንብ ማስከበር እና ከኮልፌ ወረዳ 07 አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት አንዲወገድ ተደርጓል ብለዋል፡፡
የተወገደው በርበሬ ወደ ህብረተሰቡ ቢሰራጭ  ከባድ የጤና ጉዳት የሚያደርስ እንደነበርም ነው የተጠቆመው፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍15❤8🤔4
ሱዳን‼️
ሱዳን ኢትዮጵያ ለፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች (RSF) የምታደርገውን የተባለውን ድጋፍ የምታቆም እና የሱዳንን ደህንነት መፈታተኗን የምትተው ከሆነ፣ ከአዲስ አበባ ጋር ለውይይት ክፍት መሆኗን አስታወቀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሙህዪዲን ሳሌም ይህንን የገለጹት ከፈረንሳይ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዣን ማሪ ሳፋ ጋር በካርቱም ባደረጉት ውይይት ላይ ነው።

የሁለቱ ሀገራት ውጥረት ያሻቀበው፣ ካርቱም በተለይም የኢትዮጵያን ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሱዳን አማጺያን የሥልጠና እና የድንበር ተሻጋሪ ጥቃቶች መነሻ ማዕከል አድርገው እየተጠቀሙበት ነው የሚል ተደጋጋሚ ክስ ማቅረቧን ተከትሎ ነው።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤20👍5🤝3🤔2😢1
24 ቢሊዮን ዶላር‼️
እስካሁን ከህወሃት የተያዘው የጦር መሳሪያ መጠን 24 ቢሊዮን ዶላር ግምት እንዳላቸው የአሜሪካ እና የአውሮፓ ወታደራዊ አባሪ ዛሬ በተደረገ ጉብኝት ላይ ተናግረዋል።

⚠️ ዋና ዋና የተያዙ መሳሪያዎች
📍በርካታ ሞሃጀር ድሮኖች፣ የካሚካዜ ድሮኖች፣ የድሮን ተተኳሽ
📍ረጅም እና አጭር ርቀት ሚሳኤሎች
📍ትላልቅ እና መካከለኛ መድፍ እና ተተኳሾች
📍ሞርታሮች፣ ፀረ-ታንክ፣ኮርኔት ሚሳኤሎች
📍ዲሽቃ፣በርካታ ጠመንጃዎች፣ የእጅ ቦምቦች፣ ስናይፐር፣ዠ
የሰውና የመኪና ፈንጂዎች...ይገኙበታል።
የመረጃ ምንጭ:-ጋዜጠኛ ደስዬ አሸናፊ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪20❤18👍5🤡3