አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
17.6K photos
434 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
እስራኤል የኢትዮጵያ ካርጎ አውሮፕላን ወደ አየር ክልሏ እንዳይገባ ለምን መለሰች❓
በዛሬው ዕለት ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አንድ ካርጎ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ተነስቶ መዳረሻውን እስራኤል ቤን ጉሮይን አየር ማረፊያ አድርጎ እየበበረ ሳለ ወደ እስራኤል አየር ክልል እንዳይገባ በመከልከል ወደ አዲስ አበባ መመለሱን አልጀዚራ ዘግቧል።
ይህ ካርጎ አውሮፕላን እንዲመለስ የተደረገው በአውሮፕላኑ ውስጥ አንድ የኢንዶኔዥያ ዜጋ በመኖሩ ነው ተብሏል።
የኢንዶኔዥያ ዜጎች በልዩ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር ወደ እስራኤል መግባት አይችሉም።
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ዛሬ በስልክ መወያየታቸው ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣25❤11👍4🤔1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤3👍2🥱1
“ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት መብት አላት” — ሶማሊላንድ

ሶማሊላንድ ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ዳርቻዎችን እና የበርበራ ወደብን እንድትጠቀም ሁኔታዎችን ለማመቻቸት አሁንም ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብዲራህማን ዳሂር ባካል እንደተናገሩት፣ ኢትዮጵያ ልትጠቀምበት የምትችል ረጅም የባሕር ዳርቻ አለን፤ በተጨማሪም የበርበራ ወደብ ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚደርሰው አቅሙ እስካሁን ጥቅም ላይ አልዋለም ብለዋል።

ሚንስትሩ አክለውም ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ከሚጥስ ማንኛውም ኃይል ራሷን የመከላከል መብት እንዳላት ገልጸዋል። አያይዘውም በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውዝግብ በንግግር እንዲፈታ ጥሪ ማድረጋቸውን ስካይ ኒውስ ዓረቢያ ዘግቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤33🫡9🤪6👍5🥰2
ቀን 03/02/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤5👍3
አምስት ኮለኔሎች እጃቸውን ሰጡ‼️
የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር ጄኔራሉን ከመኪናቸው ጋር በእንትጮ በረሃ ትተው ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል።
አዚህ በተጨማሪ ኮሎኔል ብርሃኔ ገብረአናንያ (የቀድሞ የትግራይ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር አሁን የአርሚ 72 ምክትል አዛዥ) ጨምሮ አጠቃላይ አምስት ኮለኔሎች ከቡድናቸው ጋር እጅ ሰጥተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍28❤5
“ከኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ እጄን አንስቻለሁ፤ የለሁበትም”- ሶማሊያ‼️

ሶማሊያ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል እየተፈጠረ ባለው ውጥረት ውስጥ ተሳታፊ እንዳልሆነች እና በጉዳዩ ላይ ጣልቃ ለመግባት ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀች። ይህ አቋም የተገለጸው በቀይ ባሕርና በቀንድ አፍሪካ አካባቢ የዲፕሎማሲ ውጥረቶች በተጠናከሩበት ወቅት ነው።

የሶማሊያ አቋም በግብፅ አስተናጋጅነት በኤል አላሜን ከተካሄደው የክልሉ መሪዎች ስብሰባ በኋላ አዲስ ትኩረት የሳበ መግለጫ ሆኗል። የሶማሊያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሐሰን መሐመድ አሊ (ናዳራ) ለቢቢሲ ሶማሊ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ ሶማሊያ በሁለቱ አገራት መካከል ባለው ግጭት ወገን እንደማትይዝ ገልጸዋል።

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ከሳምንት በፊት ከግብፅ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት መብት እንዳላት መደገፋቸውን መዘገባችን ይታወሳል።ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ የሰጡት ቃለ ምልልስ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት በተመለከተ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት የሰጡትን መግለጫ የሚያጠናክር ሆኗል።

ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮዺያ ጋር ስላላቸው መልካም ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት ማሳያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የኢትዮዺያ ወታደሮች በሶማሊያ የህግ ማስከበር ተልዕኮ ላይ እየተሳተፉ እንደሆነ ገልጸዋል።

እንዲሁም ሞቃዲሾ ለሀገራት ጦርነት የመዘጋጃ እና የጦር ማሰልጠኛ ስፍራ እንደማትሆን የተናገሩ ሲሆን በድንበር ግጭት እና ፉክክር ለሚፈጠሩ የጦር ስምሪት የሚሆን ግዛት የለንም ብለዋል።

በአጠቃላይ፣ ሶማሊያ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ባለው ውጥረት ውስጥ እንደማትገባ በመግለጽ ራሷን ከጉዳዩ ለማራቅ ያላትን አቋም አሳይታለች።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤24👍19🤣2
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት

🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ

🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።

👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ

👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል

ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ
❤3👍3
አስመራ‼️
ትናንት ኤርትራ ከአብዛኛው የኢትዮጵያ ግዛት ወታደሮቿን ማስወጣቷን ተከትሎ ይህንን ለማሳወቅ በዛሬው ዕለት ዲፕሎማሲ ለመስራት በአስመራ የሚገኙ ሁሉንም ዲፕሎማቶች ጠርታ እያወያየች ትገኛለች።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤17🤪13👍2
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ ኃይል አቅርቦት

ነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-

✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30

👉🏾አለምባንክ ፣ ኢንዲያና ት/ቤት ፣ ታፍ ማደያ ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት ፣ ኮፊ ሲቲ እና አካባቢው

👉🏾ጋቦን ኤምባሲ ፣ 24 ስፖርት ኮሚሽን ፣አደይ አበባ ስታዲየም ፣ 24 ኮንዶሚኒየም ፣ ጨጨሆ የባህል አዳራሽ ፣ መሶብ ፣ ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ቦሌ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አካባቢው

👉🏾ሬድዋን ህንጻ ፣ ሞኪንኮ ጀርባ ፣ ሰላም ህንጻ ፣ ኦሮሚያ ታወር ፣ ዮጎ ቸርች ፣ ቀነኒሳ ሆቴል ፣ ብርሀኔ አደሬ ህንጻ ፣ አርመን ሆቴል ፣ ሞሞና ሆቴል ፣ ካሌብ ሆቴል፣ መድኃኔዓለም ታወር እና አካባቢው

👉🏾ባህርዳር-ወረብ፣ዘንዘልማ፣አቡነሃራ፣ሞላልኝ ግሮሰሪ እና አካባቢው

✅ከረፋዱ 4፡00-6፡00

👉🏾ወይን አንባ ማርያም ፣ ውሃ እና ፍሳሽ ማጣሪያ ፣ በሻሌ ፣ ሽቦ ኦጄርሳ ት/ቤት ፣ ጎሮ ስላሴ ኮንዶሚንየም ፣ ጎሮ ሰፈራ ፣ ጨላ ፈታ መንደር ፣ኮካ አደባባይ ፣ ገዳመ ኢየሱስ ፣ ቶታል ፣ ሰባተኛ እና አካባቢው

👉🏾አይ ሲቲ ፓርክ ፣ ዶክተር ክሬቼር ፣ ኒው ኮማንድ ኮንስትራክሽን ፣ ፍልውሃ ፣ አሰር ሪልስቴት ጠጠር ማምረቻ፣ኢትዮ ሴራሚክ እና አካባቢው

👉🏾ጣፎ አያት ኮንዶሚንየም ፣ ሳራ አምፓል ፣ ኮተቤ ካራ እና አካባቢው

👉🏾ደብረብርሃን-ቀበሌ04፣05፣06፣07፣09፣ጎሼባዶ እና አካባቢው

✅ከጠዋቱ 2፡30-5፡30

👉🏾አዳማ-ቦሌ 40 ሜትር እና አካባቢው ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤12👍5😡2
ኢትዮ-ኤርትራ‼️
ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት ሊገቡ መቃረባቸውን ኢንተርናሽናል ክራይሲስ ግሩፕ የተባለው ግብረሰናይ ድርጅት ዛሬ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም ባወጣው መረጃ አሳውቋል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወደ ኤርትራ ድንበር መድረሱን ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት ወደ ሙሉ ጦርነት የሚገቡበት ሁኔታ መጨመሩን ገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤34🤣5😢4🕊4🍾3🌚2👀2🫡2👍1
እገዳው ተነስቷል‼️
በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ‼️
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ በከተማችን አዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ወንጀል የመፈፀም፣ የተሰረቁ እቃዎችን ከቦታ ቦታ የማዘዋወር፣ የመንገድ ትራፊክ ህጎችን የመጣስ ( በተለይ ቀይ መብራትን መጣስ፣ ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም ወ.ዘ.ተ.) በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን በመግለፅ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር መከልከሉን ይታወቃል፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ህግን የማስከበር ስልጣንና ኃላፊነቱን በመጠቀም ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንደሚያደርግ አሳስቦ የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸው እና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይከል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ የተፈቀደ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ዋና ጠቅላይ መምሪያው የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸው እና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አሳስቧል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤9👍9
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የዳኝነት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር መሸጋገሩ ተገለጸ

  የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሎት የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ከዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር መሸጋገሩን አስታውቋል።

አሐዱ ሬዲዮ ከጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ ፣ ተደራሽ ፣ ግልጽ እና ወጪ ቆጣቢ ለማድረግ ያለመ "ሚዛንኢት" የተሰኘ የተቀናጀ የፍርድ ቤት ጉዳዮች መረጃ አስተዳደር ስርዓት ተዘርግቶ ወደ ስራ ገብቷል።

የዚሁ ስርዓት የሙከራ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ በሰበር ሰሚ ችሎት ደረጃ የሚካሄዱ የዳኝነት አገልግሎቶች ከጅምር እስከ ፍጻሜያቸው ሙሉ በሙሉ በዚሁ ዲጂታል ስርዓት መከናወን መጀመራቸው ተገልጿል።

በዚህም መሰረት በሰበር ሰሚ ችሎት አዲስ መዝገብ መክፈት የሚፈልጉ ተገልጋዮች ወደ ፍርድ ቤት በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በዲጂታል ስርዓቱ አማካኝነት መዝገባቸውን መክፈት እንደሚችሉ ተመላክቷል።

በመታየት ላይ ባሉ ነባር መዝገቦች ላይ አገልግሎቱን ማግኘት የሚፈልጉ ተገልጋዮች መዝገቦቻቸውን ከፋይዳ ጋር ማስተሳሰር የሚኖርባቸው ሲሆን ይህንንም በመደበኛ የስራ ሰዓት በጠቅላይ ፍርድ ቤት በአካል በመገኘት ማከናወን ይችላሉ ተብሏል።

አዲሱ "ሚዛንኢት" የተሰኘው ስርዓት ፍትህ የመጠየቅና የማግኘት ሂደቱን ዘመናዊ ፣ ፈጣን እና ለተገልጋዮች ምቹ የሚያደርግ እንደሆነ ተገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤11👍3🤔2🤣1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
😡4❤2👍2
"በአስመራው አገዛዝ እና ስፖንሰሮቹ ላይ እርምጃ አለመውሰድ ያለው መዘዝ አስረድቻለሁ " - አቶ ጌታቸው ረዳ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም የቀይ ባህር ቀጠና ልዩ መልእክተኛ አኔት ወበር እና በኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሶፊ ጋር በወቅታዊ የቀጣናው ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ገለጹ።

በውይይቱ ወቅት ለቀጠናው ሰላምና ዘላቂ መረጋጋት እጅግ አስፈላጊ በሆኑ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን እንዲሁም በትግራይ፣ በኤርትራ እና በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ግልጽ የሆነ የሃሳብ ልውውጥ ማድረጋቸውን አመልክተዋል።

አቶ ጌታቸው በአስመራ (ኤርትራ) ያለው አገዛዝ እና ስፖንሰሮቹ/ደጋፊዎቹ ቀጠናውን ለማወክ እያከናወኑት ያለውን አደገኛ ሚና አጉልተው ያሳዩ ሲሆን፣ ይህን እንቅስቃሴ በጊዜው ለማስቆም አስፈላጊውን እርምጃ አለመውሰድ የሚያስከትለውን አስከፊ መዘዝ እንዳስረዱ ገልጸዋል።

ውጥረቱ የበለጠ እንዳይባባስ ለመከላከል፤ የመረጃ ልውውጥ አጠናክሮ ለመቀጠል እንዲሁም በቅንጅት ለመስራት መስማማታቸውን አሳውቀዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤17🤡4👍3🤣2🤪2🥰1🙏1🕊1😎1
በአማራ ክልል በሦስት ዞኖች የሚደረገው ውጊያ ተጠናክሮ ቀጥሏል - ነዋሪዎች 

​በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይል እና በአማራ ፋኖ ታጣቂዎች መካከል በደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች መካከል እየተካሄደ ያለው ውጊያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ተጠናክሮ መቀጠሉን የየአካባቢው ነዋሪዎች ገለጸዋል።

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ፣ መሐል ሳይንት፣ ወግዲ፣ ጃማ፣ ደጋጋ፣ አምባሰል እንዲሁም በደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ ውጊያው ከትናንት እኩለ ቀን በኋላ በግልጽ መቀጠሉ ተመላክቷል።

​ውጊያው በቀጥታ በወገልጤና ከተማ ውስጥ መደረጉን ነዋሪዎች የገለጹ ሲሆን፣ ተዋጊዎቹ ማኅበረሰቡን ከተማ ለቆ እንዲወጣ ጥሪ ማድረጋቸውን እና አንዳንድ ንጹሐን በተባራሪ ጥይት ቀላል ጉዳት ማስተናገዳቸውን ተናግረዋል።

​የከተማው ማኅበረሰብ በጦርነቱ ስጋት የተነሳ ቤቱን እና ከተማውን ለቆ ወደ ውጭ መውጣት መጀመሩ የተገለጸ ሲሆን፣ በአካባቢው ያለው የጸጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉ ተመላክቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢14❤12👍5🤷‍♂2🤔1
ቀን 04/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    ✨ደመወዝ===150dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    ✨ደመወዝ===200-600 dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ ልምድ===0-5አመት
    ✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     ✨ደመወዝ===13500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    ✨ደመወዝ===13000+
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
    ✨ደመወዝ===14500
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===አይጠይቅም
     ✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     ✨ደመወዝ-15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
      ✨ደመወዝ===15000+
      ✨ፆታ===ወ/ሴት
      ✨ልምድ===0አመት
      ✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
     ✨ደመወዝ===12500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ0===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     ✨ደመወዝ===14000
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
   ✨ደመወዝ===13,000
   ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
    ✨ደመወዝ 14-22000
    ✨ፆታ===ወ
    ✨ልምድ=2አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
   ✨ደመወዝ=14500+
   ✨ፆታ===ወ
   ✨ልምድ===0-5አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
   ✨ደመወዝ===25000
   ✨ፆታ=/ሴት
   ✨ልምድ===0-አመት
   ✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
    ✨ደመወዝ===13500
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-1አመት
    ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
    ✨ደመወዝ===16000
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===አይጠይቅም
    ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
     ✨ደመወዝ===10000+
     ✨ዖታ===ወ/
     ✨ልምድ===0-አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
    🔶ደመወዝ===18,000
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-2
    ✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤9👍3🤔1💯1
ያልተገባ የብሬስ ህክምና ለተወሳሰበ የጤና ችግር ሊያጋልጥ እንደሚችል ተጠቆመ

የአፍና የጥርስ ጤናን በአግባቡ ለመጠበቅ የባለሙያዎችን ድጋፍ ማግኘት፣ እንደ ሲጋራ ማጨስና አልኮል መጠጣት ያሉ አደገኛ ልማዶችን ማስወገድ እንዲሁም ወቅታዊ የህክምና ክትትል ማድረግ ወሳኝ መሆኑን በጳውሎስ ሆስፒታል  ጥርስና ማክሲሎፌሻል ትምህርት ክፍል ኃላፊ እና የፊትና መንጋጋ ቀዶ ጥገና ማኅበር ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር አዲስ ካሳሁን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

የአፍና የጥርስ ጤና ከውበት ገጽታ ባሻገር ከአጠቃላይ የጤና ሁኔታ፣ አደገኛ በሽታዎችን ከመከላከል እና ከስነ-ልቦናዊ ደህንነት ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት እንዳለው ተገልጿል።

የጥርስ ማስተካከያ ወይም የብሬስ ሕክምናዎችን በሚፈልጉበት ወቅት በዘርፉ በቂ ስልጠና እና ሙያዊ ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች መታከም እንደሚገባ ተመላክቷል። የብሬስ ሕክምና የውበት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የጥርስ መነቀልን፣ የመሰበርን እና የስነ-ልቦና ጫናዎችን የሚከላከል በመሆኑ በባለሙያ ቁጥጥር ስር መከናወን ይኖርበታል ተብሏል። ሕክምናው በየጊዜው ክትትል ማድረግን የሚጠይቅ ነው የተባለ ሲሆን ጥንቃቄ ካልተደረገ በጥርስና በድድ ላይ የረጅም ጊዜ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል ተጠቁሟል።

በሌላ በኩል በአፍ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የካንሰር አይነቶች ከፍተኛ አደጋን የሚያስከትሉ መሆናቸውን ዶክተር አዲስ ገልፀዋል። የዚህ አደገኛ በሽታ ዋና ዋና መንስኤዎች እና አጋላጭ ምክኒያቶች ሲጋራ ማጨስ እና አልኮል መጠጣት መሆናቸው አስረድተዋል። በመሆኑም እነዚህን ጎጂ ልማዶች ማስወገድ እና የቅድመ መከላከል ምርመራዎችን ማድረግ የብዙዎችን ህይወት ለማትረፍ እንደሚረዳ ተነግሯል።

ከዚህም በተጨማሪ በየስድስት ወሩ አንድ ጊዜ ከጥርስ ሀኪም ዘንድ በመሄድ ምርመራ ማድረግ፣ ጥርስን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ፣ የጥርስ ክር መጠቀም እንዲሁም ጣፋጭ ምግቦችን ከመመገብ መቆጠብ  የአፍና ጥርስ ጤናን በዘላቂነት ለመጠበቅ የሚያስችሉ ቁልፍ የመከላከያ መንገዶች መሆናቸውን ዶክተር አዲስ ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤10👍7
የጋምቤላ የፀጥታ ችግር‼️
ትላንት ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም 3 ሰዎች በመገደላቸው ህዝቡ ሬሳ ይዞ ወደ ምክር ቤት መሄዳቸውን ተከትሎ ከተማው ውስጥ ተኩስ እየተሰማ መሆኑን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
የከተማው እንቅስቃሴ ተስተጓጉሏል፣ቤት ጭምር ቃጠሎ አለ ብለውናል። ትናንት የተፈፀመው ግድያ ሀበሻ ተብለው በሚጠሩ ሰዎች ላይ ብለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤16😢6👍3
ቴምር ሪልእስቴት  📌 አዲስ ሳይት🎯 መገናኛ ቤል ቪው ሆቴል አጠገብ በ35%  ቅናሽ ይዘን መጥተናል።
የሳይቱ ልዩ መገለጫ
✅ Top veiw
✅ ፔንት ሃውስ ከ209 ካሬ እስከ 351 የካሬ አማራጭ
✅40% ከፍላችሁ 60% ቁልፍ ስትረከቡ የምትከፍሉበት
✅ ያለምንም ወለድ የሚከፈል
✅ የጫካ ፕሮጀክት አካል በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል
✅20% ቅድመ ክፍያ
✅35% ቅናሽ

#ያስታውሱ፦
📌ቀድመው ለሚመጡ ውስን ደንበኞች 40% ቅድመ ክፍያ ከፍላችሁ ቀሪውን 60% ቁልፍ ስትረከቡ  የምትከፍሉበትን  አከፋፈል አቅርበናል
📌100%ሲከፍሉ የ35% ቅናሽ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ በ📞09-42-16-42-62
❤6👍3
ሽራሮ የተነሳው እሳት‼️
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የአየር ድብደባዎች እየተደረጉ ነው።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባለፉት 2 እና 3 ቀናት ውስጥ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ከባድ ድሮን እና የአየር ድብደባዎችን ሲያካሂድ ቆይቷል።

የኤርትራ ጦር እና የትግራይ ተዋጊዎች ከዋና ዋና ከተሞች ሲወጡ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ደህንነታቸው ወደተጠበቁ ቦታዎች እንዳይሸሹ እና ጥቃቶችን እንዳይሰነዝሩ ለመከላከል ቀጣይነት ያለው የአየር ዘመቻዎችን እያደረገ ይገኛል።

ከአዲግራት እስከ ዛላምበሳ፣ ከአድዋ እስከ ራማ፣ እና ሺራሮ አካባቢዎች በኢትዮጵያ አየር ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል።

ይህንን ተከትሎ በኤርትራ አዋሳኝ ሽራሮ አካባቢ የእሳት አደጋ የተነሳ ሲሆን ባለፉት ሁለት ወይም ሶስት ቀናት ውስጥ ወደ ኤርትራ ድንበር እየተዛመተ መሆኑን ከሳታላይት ምስሎች ለማየት ተችሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤36👍10🤯4🕊2👌1🤡1