አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.8K subscribers
17.6K photos
434 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ሰበር ዜና ሽሬ

በሽሬ ከተማ ህወሃት ከዝኖት የቆዬ ግዙፍና ሚስጥራዊ የመሳሪያ ዲፓና መጋዝኖች በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር ሆነዋል።

ከነፍስ ወከፍ እስከ የቡድኑ መሳሪያ ተተኳሾች ጥይቶችና ቅምቡላዎች ፣ የመሳሪያ መለዋዎጫዎች ፣ ወታደራዊ ትጥቆች እና ሌሎች ቁሶች በሠራዊቱ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

ህወሃት በአሁኑ ሰአት እግሬ አውጭ ሽምጥ እየሮጠ በአፈሳና በግዴታ ለእኩይ ተግባሩ ማስፈፀሚያ ያሠለፋቸው ወጣቶችም ሠላምን መርጠው እጃቸውን እየሠጡ ይገኛሉ።

በሽሬና አካባቢው በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር የዋሉ ተተኳሽ
የ120 ሚ.ሜ ሞርተር፣
የቢኤም፣
የኤግላ ፣
የእስትሬላ፣
የዙ-23 ፣
የክላሽ፣
የድሽቃ፣
የመትረየስ፣
የታንክ
የእጅ ቦንብ የተለያዩ የተተኳሽና መሳሪያ መለዋወጫዎች ይገኙበታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤39🤪22👍5🫡1
ከጂቡቲ ወደ የመን ሲጓዝ የነበረች ጀልባ
ተገልብጣ 109 ስደተኞች ሕይወታቸው አለፈ

*80  የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተርፈዋል

ቢቢሲ እንደዘገበው ከጂቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ የነበረች ጀልባ በመገልበጧ 15 ሕጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 109 ስደተኞች ሕይወታቸው አልፏል። ዓለም አቀፉ የስደኞች ተቋም (አይኦኤም) መግለጫን ጠቅሶ ዜናው እንደሚያስረዳው፣ አደጋው የደረሰው ከጂቡቲ የወደብ ከተማ ኦባክ በስተ ሰሜን በምትገኘው ጉህሬ አቅራቢያ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. ምሽት ላይ ነው። ጀልባው በአጠቃላይ 305 ሰዎችን ጭኖ የነበረ ሲሆን፣ ከጉዞው አባላት መካከል 116 የሚሆኑት የት እንደደረሱ አል ታወቁም፤ ከ80 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ግን ከአደጋው መትረፍ ችለዋል።

አይኦኤም እንዳስታወቀው ከተገኙት አስከሬኖች መካከል 52 ወንዶች፣ 42 ሴቶች እና 15 ሕጻናት ይገኙበታል። የጂቡቲ ባለሥልጣናት የጠፉትን ስደተኞች የማፈላለግ ሥራ እያከናወኑ ሲሆን፣ ከአደጋው ለተረፉት ዜጎች የሕክምና፣ የሥነ ልቦና ድጋፍ፣ ጊዜያዊ መጠለያ እና የምግብ እርዳታ እየተሰጣቸው ይገኛል። የተቋሙ የጂቡቲ የተልዕኮ ኃላፊ አሌክሳንድሬ ኮይሳክ ይህ አሳዛኝ ክስተት የተሻለ ሕይወት ፍለጋ በዚህ አደገኛ የስደት መስመር የሚጓዙ ሰዎችን አስቸጋሪ ሁኔታ የሚያስታውስ መሆኑን ገልጸዋል።

በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የአፍሪካ ቀንድ ስደተኞች የተሻለ የሥራ ዕድል እና የተረጋጋ ሕይወት ለማግኘት ሲሉ በጂቡቲ አድርገው ወደ የመን እንደሚሻገሩ ቢቢሲ አመላክቷል። በየመን በሚካሄደው ውጊያ ምክንያት ስደተኞች ለከፍተኛ አደጋ፣ ለዘፈቀደ እስራት፣ ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ለብዝበዛ ቢጋለጡም በዚህ መስመር የሚጓዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ የአይኦኤም መረጃዎች ያሳያሉ።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
💔22❤17😢4👍2🙏1
ኤርትራ ሰራዊቷን ካላስወጣች ከእደጋ ሐሙሱ የበለጠ ጥቃት ይቀምሳል-አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ‼️
አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸውን የሚያረጋግጥ በሳተላይት እና በቪዲዮ የተደገፈ ተጨባጭ ማስረጃ መኖሩን ይፋ አድርገዋል። ይህ ማረጋገጫ የተሰጠው፣ የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) የቀረበበትን የድንበር ጥሰት ክስ ሙሉ በሙሉ በመካድ "ኢትዮጵያ ለባህር በር ስትል ልትወረኝ ነው" የሚል የመልስ ክስ ማቅረቡን ተከትሎ ነው።

ጄኔራሉ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መግለጫ፣ የአስመራ መንግስት እንደ ጥንቱ "ማንም አላየኝም" በሚል አስተሳሰብ ድንበር መጣሱን ቢያስተባብልም፣ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ግን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በሳተላይት እና በቪዲዮ መዝግቦ ይዟል ሲሉ የኤርትራን ክህደት ውድቅ አድርገውታል።

በእነዚህ ተጨባጭ ማስረጃዎች መሰረት፣ የኤርትራ ወታደሮች ከዘመናዊ የድሮን ጥቃት ለማምለጥ ባህላዊ የቅጠል ሽፋን በመጠቀም በአርባ ገደማ ተሽከርካሪዎች አዲግራትን አልፈው ኢዳጋ ሐሙስ ድረስ ዘልቀው መግባታቸው ተረጋግጧል። ይሁን እንጂ ኃይሎቹ የተጠቀሙት ጊዜው ያለፈበት ስልት ከዘመናዊ የድሮን ጥቃት ሊያድናቸው ባለመቻሉ፣ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡት ኃይሎች ላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ጠንካራ እርምጃ እንደተወሰደባቸው ጄኔራል ባጫ አብራርተዋል። "ቅጠላ ቅጠል አያድንህም"ም ብለዋል።

በመጨረሻም ጄኔራሉ የማይካድ የቪዲዮ እና የሳተላይት ማስረጃ የቀረበበት ይህ የኤርትራ ኃይሎች ወረራ በአስቸኳይ ቆሞ ሰራዊቱ የኢትዮጵያን መሬት ለቆ ካልወጣ፣ ከኢዳጋ ሐሙሱ የከፋ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚጠብቃቸው በማሳሰብ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤30👍16🤪12🤷2😢1🕊1💯1
❗️ሰበር! መከላከያ ከአሰብ 45 ኪሎሜትር ርቀት ላይ!

በቡሬ አሰብ ግንባር በዛሬው እለት የመከላከያ ሰራዊት እጅግ ስትራቴጂ የወነችውን ዳባሲማን በቁጥጥሩ ስር አስገብቷል።

ዳባሲማ ወሳኝ ስትራቴጂ ስፍራ ስትሆን፤ አሰብን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ስፍራ ናት። ደባ ሲማ በኤርትራ ደቡባዊ ቀይ ባሕር ክልል ውስጥ፣ በደቡባዊ ደንካልያ አካባቢ የምትገኝ  ቦቴ ስትሆን፤ የአካባቢው አስፈላጊነት ከአሰብ ወደብና ከኤርትራ–ኢትዮጵያ የድንበር መስመር ጋር ባላት ግንኙነት ይታያል።
Andafta

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤48👍14🤪14🫡7👌1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤4👍2
ኢንጅነር ሽመልስ እሸቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢንጅነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል።

ኢንጅነር ሽመልስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ሲኾን፣ በተመሳሳይ ተቋም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሆነው ከመሾማቸው አስቀድሞ የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽንን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት መርተዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ አስኪያጅ እና በኮንስትራክሽን ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን በምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ጨምሮ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ በቅንነትና በብቃት አገልግለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍7❤4
ቀን 02/02/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤6👍3
አቢሲኒያ ባንክ የአጠቃላይ ተቀማጭ ሀብት መጠኑ 381 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለጸ

ባንኩ እ.ኤ.አ በ2025/26 በጀት ዓመት የ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡

የአቢሲኒያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መኮንን ማንያዘዋል በባንኩ 30ኛ መደበኛ እና 17ኛው አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤው ላይ እንዳሉት በበጀት ዓመቱ ውስጥ 55 ነጥብ 24 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ገቢ ማስመዝገቡን ተናግረዋል፡፡

እንደ አቶ መኮንን ገለጻ የባንኩ አጠቃላይ ገቢ 55 ነጥብ 24 ቢሊየን ብር ሲደርስ ትርፉ ካለፈው ተመሳሳይ በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ10 በመቶ ብልጫ አለው፡፡

የባንኩ ጠቅላላ ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ16 ነጥብ 17 ቢሊዮን ብር ብልጫ በማሳየት 55 ነጥብ 24 ቢሊዮን ብር ደርሷል ተብሏል።

የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 318 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር መድረሱ ሲገለጽ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት ደግሞ 381 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ደርሷል ተብሏል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤17👍7
የሱዳን መስራች ጥምረት (TASIS) ግብፅ በሰሜን አል-ዋዲ አካባቢ በወርቅ ስራ ላይ በተሰማሩ ዜጎች ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 200 ሰላማዊ ሰዎችን በማጥቃት እና በመግደል የአገሪቱን ሉዓላዊነት ጥሳለች ብሏል።

ጥምረቱ ግብፅ በዚህ ደረጃ የተፈፀመ እልቂት ግብፅ ስለ ሱዳን ሀብቶች ያላትን ፍላጎት እና ምኞት "ይገልጣል" ሲል አስታውሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤13👍5😢1
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
❤3👍2
የኤርትራ እርምጃ‼️
በኤርትራ ውስጥ ላሉ ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች የጦር መሳሪያዎች እየተሰራጩ መሆኑን ከሀገሪቱ የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ።
ከአዲያቤቶ እስር ቤት ጀምሮ እስረኞች እየተፈቱ እና እየታጠቁ ሲሆን ከ #ቢሻ ማዕድን ማውጫ 1500 ሰራተኞችን ወደ ስልጠና መወሰዳቸውን እና ማዕድን ማውጫው ስራ ማቆሙ ተገልጿል።
ይህ የኤርትራ እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አይቀሬ መሆኑን የሚያመላክት መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤29👍7💯2🕊1
አብን “የትግራይ ሰላም ሠራዊት” በራያ ሕዝብ ላይ ግድያና ጭቆና እየፈጸመ ነው ሲል ወነጀለ፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከሰሞኑ በራያ ሕዝብ ላይ ተከስቷል ያለውን አዲስ የቀውስ አዙሪት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ ራሱን “የትግራይ ሰላም ሠራዊት (ቲ.ፒ.ኤፍ)” ብሎ የሚጠራው የታጠቀ ቡድን ተፈናቃዮችን በማሳደድ፣ በንጹኃን ላይ ተኩስ በመክፈት እና የማንነት ጭቆና በማድረስ የሕልውና ሥጋት መደቀኑን አስታወቀ።

ፓርቲው በሰጠው መግለጫ፣ ቲ.ፒ.ኤፍ ከስደት ወደ አላማጣ በመመለስ ላይ በነበሩ ተፈናቃዮችና ሽማግሌዎች ላይ ተኩስ መክፈቱን፣ ከ20 በላይ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በማገት ለከባድ መሣሪያ ጥቃት ሰለባ ማድረግን እና በከተሞች የቋንቋና የማንነት ጫና መፍጠሩን ዘርዝሯል።

የፌዴራል መንግሥት ጥሪ፦ አብን የፌዴራል መንግሥት አካባቢውን ከማንኛውም ሕገ-ወጥ የታጠቀ ኃይል ነፃ አድርጎ የሕዝቡን ደኅንነትና ሰላም እንዲያስከብር እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ተቋማት ገለልተኛ ምርመራ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

የቲ.ፒ.ኤፍ ምላሽ፦ የትግራይ ሰላም ሰራዊት የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ በሰጡት ቃል፣ በአካባቢው ያሰሩትም ሆነ ያሳደዱት ኃይል እንደሌለ በመግለጽ ውንጀላውን ውድቅ አድርገውታል፤ ኃይላቸው በቂም በቀል ሳይሆን በሰላማዊ መንገድ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤22👍6😢2
ተመድ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊሰበስብ ነው‼️
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ነገ በዝግ ሊሰበሰብ ነዉ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው።

የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ተገልጿል።

የነገው ስብሰባው እንዲካሄድ የጠየቀችው በጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን ያላት ዩናይትድ ስቴትስ እንደሆነች “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጉዳዩን በቅርብ ከሚያውቁ አንድ የዲፕሎማቲክ የመረጃ ምንጭ ለመረዳት ችላለች።

አስራ አምስት ሀገራትን በሚይዘው የጸጥታው ምክር ቤት፤ ከአፍሪካ በተለዋጭ አባልነት የተካተቱት የኢትዮጵያ ጎረቤት ሶማሊያ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ላቤሪያ ናቸው። 
የተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ባለፈው አርብ በቃል አቃባያቸው በኩል ባወጡት መግለጫ፤ በትግራይ፣ በአፋር እና በአማራ ክልሎች ያለው ውጊያ፤ አጠቃላይ ቀጠናውን ወደ በለጠ አለመረጋጋት ሊያሸጋግር እንደሚችል አስጠንቅቀው ነበር። ጉተሬዝ በዚሁ መግለጫቸው፤ “የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ገብተዋል” የሚሉ ሪፖርቶች እንደሳሰቧቸውም ገልጸዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤19👍6
ረዣዥም ሪፖርቶችን በማንበብ ጊዜ ማባከን ሰልችቷችኋል?

የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የአህጉራችን ኢኮኖሚና የዓለም ታላላቅ ሁነቶች እንዴት እርስ በርሳቸው ይያያዛሉ?
📌 እኛ የምዕራባውያን ሚዲያዎች የሚያልፏቸውን ታሪኮች፣ አህጉራዊ ሉዓላዊነትን ባገናዘበ አዲስ እይታ እናቀርባለን።
📌እናንተ፡ የተወሳሰቡ ዜናዎችን ፈጣን፣ ግልጽ እና ሚዛናዊ በሆነ ትንተና በደቂቃዎች ውስጥ ታገኛላቹ
ጊዜዎን ቆጥበው የአስተሳሰብ አድማስዎን የሚያስፉ መረጃዎችን ቀድመው ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇

🔗 https://t.me/+zg5Y1Ny9X5w2MjQy
📣 @sputnik_ethiopia
❤7👍3