አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.9K subscribers
17.6K photos
434 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ትግራይ ክልል ለቀጣዮቹ 6 ወራት በፌዴራል መንግሥት ትተዳደራለች‼️
ጌታቸው ረዳ ከቲቪኤስ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በትግራይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ተናግረዋል።

እንደ ጌታቸው ገለጻ፣ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አይኖርም፣ ትግራይ ደግሞ መደበኛ መንግሥት እስኪኖራት ድረስ ለቀጣዮቹ ስድስት ወራት በፌዴራል መንግሥት ትተዳደራለች ብለዋል።
የተፈናቃዮቹን የመመለስ እድል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተሻለ እንደሆነ የተናገሩ ሲሆን ተፈናቃዮቹ ወደ ቤታቸው ከተመለሱ በኋላ ምርጫ እንደሚካሄድ ተናግረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍20❤9🤪9🕊1
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ እና የኢትዮጵያ የኑክሌየር ሀይል ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆኑት ዶክተር አብርሃም በላይ ዛሬ ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም ወደ ትግራይ መቀሌ በተደረገው የመጀመሪያ በረራ ወደ ትግራይ ማቅናታቸው ታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪ አብረው የተጓዙ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ሌ/ጄ ገ/እግዚያብሄር (ወንዲ አንጥሩ) እና ሜ/ጄኔራል ዘውዱ ኪሮስ ይገኙበታል።
ዶክተር አብርሃም በላይ ወደ ትውልድ ቦታቸው አዲግራት ያመራሉ ተብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤18👍5🤪3
ቡሬ-አሰብ‼️
በቡሬ-አሰብ መስመር የተኩስ ልውውጥ ተጀምሯል በሚል የሚሰራጨው መረጃ ውሸት መሆኑን የአፋር የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪9❤8👍3🕊3🙏1💔1
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት

🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ

🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።

👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ

👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል

ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ
👍3❤1
ጌታቸው ረዳ በመቀሌ ታይቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍22🤪17❤4💊3
ሰበር ዜና ሽሬ

በሽሬ ከተማ ህወሃት ከዝኖት የቆዬ ግዙፍና ሚስጥራዊ የመሳሪያ ዲፓና መጋዝኖች በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር ሆነዋል።

ከነፍስ ወከፍ እስከ የቡድኑ መሳሪያ ተተኳሾች ጥይቶችና ቅምቡላዎች ፣ የመሳሪያ መለዋዎጫዎች ፣ ወታደራዊ ትጥቆች እና ሌሎች ቁሶች በሠራዊቱ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

ህወሃት በአሁኑ ሰአት እግሬ አውጭ ሽምጥ እየሮጠ በአፈሳና በግዴታ ለእኩይ ተግባሩ ማስፈፀሚያ ያሠለፋቸው ወጣቶችም ሠላምን መርጠው እጃቸውን እየሠጡ ይገኛሉ።

በሽሬና አካባቢው በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር የዋሉ ተተኳሽ
የ120 ሚ.ሜ ሞርተር፣
የቢኤም፣
የኤግላ ፣
የእስትሬላ፣
የዙ-23 ፣
የክላሽ፣
የድሽቃ፣
የመትረየስ፣
የታንክ
የእጅ ቦንብ የተለያዩ የተተኳሽና መሳሪያ መለዋወጫዎች ይገኙበታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤39🤪22👍5🫡1
ከጂቡቲ ወደ የመን ሲጓዝ የነበረች ጀልባ
ተገልብጣ 109 ስደተኞች ሕይወታቸው አለፈ

*80  የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተርፈዋል

ቢቢሲ እንደዘገበው ከጂቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ የነበረች ጀልባ በመገልበጧ 15 ሕጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 109 ስደተኞች ሕይወታቸው አልፏል። ዓለም አቀፉ የስደኞች ተቋም (አይኦኤም) መግለጫን ጠቅሶ ዜናው እንደሚያስረዳው፣ አደጋው የደረሰው ከጂቡቲ የወደብ ከተማ ኦባክ በስተ ሰሜን በምትገኘው ጉህሬ አቅራቢያ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. ምሽት ላይ ነው። ጀልባው በአጠቃላይ 305 ሰዎችን ጭኖ የነበረ ሲሆን፣ ከጉዞው አባላት መካከል 116 የሚሆኑት የት እንደደረሱ አል ታወቁም፤ ከ80 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ግን ከአደጋው መትረፍ ችለዋል።

አይኦኤም እንዳስታወቀው ከተገኙት አስከሬኖች መካከል 52 ወንዶች፣ 42 ሴቶች እና 15 ሕጻናት ይገኙበታል። የጂቡቲ ባለሥልጣናት የጠፉትን ስደተኞች የማፈላለግ ሥራ እያከናወኑ ሲሆን፣ ከአደጋው ለተረፉት ዜጎች የሕክምና፣ የሥነ ልቦና ድጋፍ፣ ጊዜያዊ መጠለያ እና የምግብ እርዳታ እየተሰጣቸው ይገኛል። የተቋሙ የጂቡቲ የተልዕኮ ኃላፊ አሌክሳንድሬ ኮይሳክ ይህ አሳዛኝ ክስተት የተሻለ ሕይወት ፍለጋ በዚህ አደገኛ የስደት መስመር የሚጓዙ ሰዎችን አስቸጋሪ ሁኔታ የሚያስታውስ መሆኑን ገልጸዋል።

በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የአፍሪካ ቀንድ ስደተኞች የተሻለ የሥራ ዕድል እና የተረጋጋ ሕይወት ለማግኘት ሲሉ በጂቡቲ አድርገው ወደ የመን እንደሚሻገሩ ቢቢሲ አመላክቷል። በየመን በሚካሄደው ውጊያ ምክንያት ስደተኞች ለከፍተኛ አደጋ፣ ለዘፈቀደ እስራት፣ ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ለብዝበዛ ቢጋለጡም በዚህ መስመር የሚጓዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ የአይኦኤም መረጃዎች ያሳያሉ።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
💔22❤17😢4👍2🙏1
ኤርትራ ሰራዊቷን ካላስወጣች ከእደጋ ሐሙሱ የበለጠ ጥቃት ይቀምሳል-አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ‼️
አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸውን የሚያረጋግጥ በሳተላይት እና በቪዲዮ የተደገፈ ተጨባጭ ማስረጃ መኖሩን ይፋ አድርገዋል። ይህ ማረጋገጫ የተሰጠው፣ የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) የቀረበበትን የድንበር ጥሰት ክስ ሙሉ በሙሉ በመካድ "ኢትዮጵያ ለባህር በር ስትል ልትወረኝ ነው" የሚል የመልስ ክስ ማቅረቡን ተከትሎ ነው።

ጄኔራሉ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መግለጫ፣ የአስመራ መንግስት እንደ ጥንቱ "ማንም አላየኝም" በሚል አስተሳሰብ ድንበር መጣሱን ቢያስተባብልም፣ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ግን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በሳተላይት እና በቪዲዮ መዝግቦ ይዟል ሲሉ የኤርትራን ክህደት ውድቅ አድርገውታል።

በእነዚህ ተጨባጭ ማስረጃዎች መሰረት፣ የኤርትራ ወታደሮች ከዘመናዊ የድሮን ጥቃት ለማምለጥ ባህላዊ የቅጠል ሽፋን በመጠቀም በአርባ ገደማ ተሽከርካሪዎች አዲግራትን አልፈው ኢዳጋ ሐሙስ ድረስ ዘልቀው መግባታቸው ተረጋግጧል። ይሁን እንጂ ኃይሎቹ የተጠቀሙት ጊዜው ያለፈበት ስልት ከዘመናዊ የድሮን ጥቃት ሊያድናቸው ባለመቻሉ፣ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡት ኃይሎች ላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ጠንካራ እርምጃ እንደተወሰደባቸው ጄኔራል ባጫ አብራርተዋል። "ቅጠላ ቅጠል አያድንህም"ም ብለዋል።

በመጨረሻም ጄኔራሉ የማይካድ የቪዲዮ እና የሳተላይት ማስረጃ የቀረበበት ይህ የኤርትራ ኃይሎች ወረራ በአስቸኳይ ቆሞ ሰራዊቱ የኢትዮጵያን መሬት ለቆ ካልወጣ፣ ከኢዳጋ ሐሙሱ የከፋ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚጠብቃቸው በማሳሰብ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤30👍16🤪12🤷2😢1🕊1💯1
❗️ሰበር! መከላከያ ከአሰብ 45 ኪሎሜትር ርቀት ላይ!

በቡሬ አሰብ ግንባር በዛሬው እለት የመከላከያ ሰራዊት እጅግ ስትራቴጂ የወነችውን ዳባሲማን በቁጥጥሩ ስር አስገብቷል።

ዳባሲማ ወሳኝ ስትራቴጂ ስፍራ ስትሆን፤ አሰብን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ስፍራ ናት። ደባ ሲማ በኤርትራ ደቡባዊ ቀይ ባሕር ክልል ውስጥ፣ በደቡባዊ ደንካልያ አካባቢ የምትገኝ  ቦቴ ስትሆን፤ የአካባቢው አስፈላጊነት ከአሰብ ወደብና ከኤርትራ–ኢትዮጵያ የድንበር መስመር ጋር ባላት ግንኙነት ይታያል።
Andafta

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤48👍14🤪14🫡7👌1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤4👍2