አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.9K subscribers
17.6K photos
434 videos
23 files
3.05K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ቀን 29/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤4👍2🤯1
በጣም አሳዛኝ ዜና 😭😭

በኢትዮጵያ በዩቲዩብ ታሪክ ከሚጠቀሱ የቪዲዮ ምላሽ (Reaction) እና መዝናኛ ይዘቶች ዘንድ በስፋት የሚታወቀው የ‘አውራ’ (Awra) ቻናል አባል የነበረው ተወዳጁ ወጣት እዩ (Eyu) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በሦስት ወጣቶች ጥምረት በተመሰረተው የ‘አውራ’ የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ ሁልጊዜም በሳቁ፣ በደስታውና በደማቅነቱ ሙሉ ክፍሉንና ተመልካቾችን ሲያዝናና የነበረው እዩ ህይወቱ ማለፉን በማህበራዊ ገጹ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ይህ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ዜና ከተሰማበት ሰዓት ጀምሮ በርካታ አድናቂዎቹንና ወዳጆቹን በከፍተኛ ድንጋጤና ሀዘን ውስጥ ጥሏል።

ተወዳጁ ወጣት እዩ በይዘቶቹ ለአድናቂዎቹ ይሰጥ የነበረው ደስታና ፈገግታ ሁሌም ሲታወስ የሚኖር ነው።
አዲስ ሪፖርተር መረጃ ቻናላችን  ለወጣት እዩ ቤተሰቦች፣ ለቅርብ ወዳጆቹ፣ ለ‘አውራ’ ቻናል አባላት እንዲሁም ለተመልካቾቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢49❤17💔12👍3
ከትግራይ ከተለያዩ አካባቢዎች ያሰባሰብናቸው መረጃዎች‼️
📌የህወሓት ተዋጊዎች ለሊቱን አዲግራትን ለቀው ግማሹ ወደ አድዋ ግማሹ በሰንአፌ በኩል ወደ ኤርትራ አዲ ኬይህ የሚባል ቦታ መድረሱን ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
ይህንን ተከትሎ የአዲግራት ህዝብ ሙሉ ለሙሉ ንብረቱን ከሌቦች ሲጠብቅ ማደሩን ገልፀውልናል።
መከላከያ ሰራዊት ከአዲግራት በቅርቡ እርቀት ላይ የምትገኘውን እደጋ ሐሙስን ዛሬ መስከረም 29 ጠዋት ላይ ተቆጣጥሯል።
አዲግራት ከኤርትራ ድንበር በ25 ኪሎሜትር እርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ነች።
📌ህወሓት ወታደሮቹ የተንቤን ህዝብ የሚያቀርብላቸውን ምግብ እንዳይበላ ውሳኔ አሳልፈዋል፣ ምክንያቱ አልታወቀም።
📌በሽሬ ዙሪያ ልዩ ስሙ አዲ ግዳድ ለሊቱን የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።
ተጨማሪ ትክክለኛ ወቅታዊ መረጃዎችን አጠናቅረን እንመለሳለን።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤33👍14🤣5🫡1
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
👍3❤2
ዛላንበሳ‼️
በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ።
በዛሬው ዕለት መስከረም 29/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:20 አካባቢ በኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ በኦራል ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን የደረሰው ጉዳት ለጊዜው አልታወቀም።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍15❤7🕊4🤣1
ወደ መቀሌ በረራ‼️
ወደ መቐለ ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የበረራ አገልግሎት ጥቅምት 1 ይጀመራል‼️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የአየር በረራ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀመር ታውቋል።።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍20❤7🤪4🥰3🙏1👌1
ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ሰኞ ይከበራል

19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት በድምቀት ይከበራል፡፡

ቀኑ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድምቀት እንደሚከበር የምክር ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍26🤣13❤7🫡1🤪1
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።

ሹመቱ በዛሬው ዕለት የተሰጠ መሆኑ ተገልጿል::

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣86🤪14👍5❤2🙊2🤩1🙈1
ኤርትራ‼️
በርካታ ሀገራት ዜጎቻቸው በተለይ በሁሉም የኤርትራ ድንበር 25km ክልል ውስጥ ምንም አይነት ጉዞ እንዳያደርጉ እንዲሁም ወደ ኤርትራ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር እንዳይጓዙ አስጠንቅቀዋል።
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መከላከያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደግጭት ሊያመራ ስለሚችል ወደ ኤርትራ መጓዝም ሆነ መውጣት አስቸጋሪ ስለሚሆን ሀገራት የጥንቃቄ መልዕክት እያስተላለፉ ይገኛል።
ኤርትራ ለመቆየት የወሰኑ ካሉም የምግብ ፍጆታ እንዲያዘጋጁ መክረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍15❤13🤔1
የሚዘጋ መንገድ ⚠️

ትላንት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከኮዬ ወደ ጎሮ አደባባይ የሚወስደው አስፋልት መንገድ ተቆርጦ እየተሰራ መሆኑን ገልጾ ነበር።

በሥፍራው ላይ እየተካሄደ ባለው የግንባታ ሥራ ምክንያት ከነገ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ፤ ከጎሮ አደባባይ - ኮዬ ፈጬ የሚወስደው መንገድ በከፊል ለትራፊክ ዝግ ይደረጋል ብሏል።

በዚህም ፦

👉 ከኮዬ ፈጬ ወደ ጎሮ አደባባይ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች በቡልቡላ በኩል - ቦሌ ኤርፖርት - ጎሮ አደባባይ የሚወስደውን አዲሱን  መንገድ እንዲጠቀሙ፤

👉 ከጎሮ አደባባይ ወደ ኮዬ ፈጬ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች፣ የትራፊክ መጨናነቅ ሁኔታን ለመቀነስና ጊዜ ለመቆጠብ፤ ከጎሮ - በቦሌ ኤርፖርት አዲሱ መንገድ በመጠቀም በቡልቡላ በኩል ወደ ኮዬ አደባባይ መጓዝ እንደሚችሉ ተገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤13🤪4👍1🙏1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
👍2
📢 የትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ!!

📌 በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡
በጊዜያዊ ምደባ ሂደቱ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጣራት ሥራ ተጠናቆ ምላሽ የተሰጠ በመሆኑ፣ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ በሚለው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የምደባ መረጃችሁ በቀጥታ ለየዩኒቨርሲቲዎቹ የሚላክ ሲሆን፣ ተቋማቱ በሚያወጡት የጥሪ መርሃ-ግብር መሠረት በጊዜያዊነት ወደተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመሄድ ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ።

እንዲሁም የተስትካከለ ምደባ ሊኖር ስለሚችል ከመሄዳቹህ በፊት በዚህ ማስፈንጠሪያ  በመግባት https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ እንድታረጋግጡ ይሁን

📌 አዲስ ተማሪዎች፡
የምደባ ቦታችሁን https://student.ethernet.edu.et/view-placement/ በሚለው ማስፈንጠሪያ በመግባት ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፦ ሁኔታዎች እየተሻሻሉ ስለሆነ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን መቀጠል የምትፈልጉ ተማሪዎች(በጊዜያዊነት የተመደባችሁትን ጨምሮ) ዩኒቨርሲቲዎቹ የሚያወጡትን የጥሪ ማስታወቂያ በመከታተል ትምህርታችሁን በነበራቹሁበት መቀጠል እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤12👍3
ካርታ በእርሳስ አይሳልም-ኤርትራ‼️
የኤርትራ አዲስ መግለጫ የኤርትራ ህዝብ ያካሄደው ትግል ነፃነትን ለማስመለስ የተደረገና የኢትዮጵያን ወረራ ለመቀልበስ የተከናወነ መሆኑን አውስቶ ‹‹በዚህ መራራና ረጅም የትግል ጉዞ ከሩቅም ሆነ ከቅርብ የሞራልና ሌሎችም ድጋፎች ማግኘቱ የሚካድ አይደለም›› ብሏል፡፡ ጨምሮም ‹‹አሁን የሚሰማው የታሪክ ማዛባት ጫጫታ ግን ሊበሏት ያሰቧትን ጥንቸል ጅግራ ይሏታል እንደማለት ነው›› ያለው መግለጫው ‹‹የአለም ካርታ በተረት ተረት፣ ከአቅም በላይ በመመኘት፣ የቀይ ባህር መስኮት በመፈለግና ለጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ በመቅረብ›› የማይለወጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡

በማጠቃለያውም ‹‹የአለም ካርታ በእርሳስ የሚሳል ሳይሆን በአለም አቀፍ ህግና ስምምነቶች የሚገዛ የሉአላዊነትና የግዛት አንድነት ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህም የኤርትራ ሉአላዊነት በደምና በህግ የተረጋገጠና የተገደበ ነው፡፡ እሱን የሚነካም ወዮለት፡፡ አራት ነጥብ›› ብሏል፡፡
ኤርትራ ‹‹ኢትዮጵያን የባህር በር ለማሳጣት በተደረገ ሴራ የተፈጠረች አገር›› ናት የሚለው ፍራጃ ተቀባይነት የለውም ብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣34❤13👍12🤪6🕊1🤡1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
በኢትዮጵያ ከ100ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ቡና ይጠጣሉ ተባለ

👉ከ6 እስከ 8 ስኒ ቡናን መጠጣትም የልብ ጤናንለመጠበቅ እንደሚረዳ ተገልጿል
 

በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ማዕከል የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ዘካሪያስ በለጠ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናሩት ኢትዮጵያ የኮፊ አረቢካ መገኛ እንዲሁም የአፍሪካ ትልቋ ቡና ላኪ ሀገር እንደመሆኗ 90 በመቶ የሚሆኑት ዜጎቿ ቡናን ይጠጣሉ። ይህም በአሀዝ ሲገለፅ ከ100ሚሊየን በላይ ሰዎች ቡናን እንደሚጠጡ ያሳያል።

በኢትዮጵያ በቡና ዙሪያ የተሰሩት ጥናቶች አናሳ ቢሆኑም በፈረንጆቹ 2026 ሀምሌ ወር የአሜሪካ የልብ ማህበር ባወጣው ሳይንሳዊ መግለጫ ላይ ስኳር፣ክሬመር ወይም ወተት ያልገባበት ንፁህ ጥቁር ቡናን ከ3እስከ 5 ኩባያ ወይም ከ6 እስከ 8 ስኒ የሚያህል ቡናን መጠጣት የልብ ጤናን ይጠብቃል ።

 ጥናቱ እንደሚያሳየው በተገለፀው ልኬት ልክ መጠጣት የስኳር፣የስትሮክ እንዲሁም የልብ ድካምን በተወሰነ መልኩ እንደሚቀንስ አመላክቷል ። እንደ ዶ/ር  ዘካሪያ ገለፃም   ጥናቱ አስፈላጊ ማስጠንቀቂያዎችንም አካቷል ብለዋል፡፡ ከተቀመጠው መጠን  በላይ ቡናን መጠጣት የልብ ምት መዛባት እና ፣ልብ ላይ አላስፈላጊ ጫናን ሊያስከትል እንደሚችል አስገንዝበዋል።

አያይዘውም ስኳር እና ክሬመርን በቡና ላይ መጨመር የካሎሪን መጠንን ስለሚጨምር በልብ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው ተናግረዋል። እንዲሁም ጥናቱ ሌላ ተጨማሪ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን ሀይል ሰጪ መጠጦች በጣም ከፍተኛ የካፊን መጠን ስላላቸው የደም ግፊትን ወይንም የልብ ምት መዛባትን ስለሚያስከትሉ  መጠቀም እንደማይገባ ጠቁሟል።

አንዳንድ ሰዎች ቡና ሲጠጡ ትንፋሽ ማጠር ፣የልብ መጨነቅ ፣የልብ ምት መጨመር ያሳያሉ ሌሎች ደግሞ ይሄ ምልክት ላይታይባቸው ይችላል።ነገር ግን ምልክቱ የሚታይባቸው ሰዎች የቡና መጠንን መቀነስ እንዳለባቸው ጥናቱ ይጠቁማል ብለዋል ።

በተጨማሪም ህፃናት እና ነብሰጡር የሆኑ ሴቶችም በጣም አነስተኛ መጠንን እንዲጠቀሙ እና ከመጠቀማቸውም በፊት ሀኪሞቻቸውን ማማከር እንዳለባቸው ጥናቱ እንደሚገልፅ ዶ/ር ዘካሪያስ በለጠ ጨምረው ተናግረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤17👍4🤪4
ቴምር ሪልእስቴት  📌 አዲስ ሳይት🎯 መገናኛ ቤል ቪው ሆቴል አጠገብ በ35%  ቅናሽ ይዘን መጥተናል።
የሳይቱ ልዩ መገለጫ
✅ Top veiw
✅ ፔንት ሃውስ ከ209 ካሬ እስከ 351 የካሬ አማራጭ
✅40% ከፍላችሁ 60% ቁልፍ ስትረከቡ የምትከፍሉበት
✅ ያለምንም ወለድ የሚከፈል
✅ የጫካ ፕሮጀክት አካል በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል
✅20% ቅድመ ክፍያ
✅35% ቅናሽ

#ያስታውሱ፦
📌ቀድመው ለሚመጡ ውስን ደንበኞች 40% ቅድመ ክፍያ ከፍላችሁ ቀሪውን 60% ቁልፍ ስትረከቡ  የምትከፍሉበትን  አከፋፈል አቅርበናል
📌100%ሲከፍሉ የ35% ቅናሽ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ በ📞09-42-16-42-62
❤4👍3
የእስራኤል ማስጠንቀቂያ አነጋጋሪ ሆኗል‼️
እስራኤል ለግብፅ እና ለቀጣናው ሀገራት “ደረጃ 4'' ከፍተኛ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣች።
በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን የደህንነት ስጋት ተከትሎ የእስራኤል ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት (MSC) አስቸኳይ እና ጥብቅ መግለጫ አወጣ።
በመግለጫውም የእስራኤል ዜጎች ግብፅን (የሲናይ ልሳነ-ድርን ጨምሮ)፣ ዮርዳኖስን፣ ኳታርን እና ሶማሊላንድን ጨምሮ ወደመሳሰሉ የቀጣናው ሀገራት እንዳይጓዙ፣ ያሉበትም ካሉ በአስቸኳይ እንዲወጡ አዟል።
በመግለጫው የተሰጡ ጥብቅ ትዕዛዞች፦
1 አስቸኳይ ለቀው ውጡ! – በደረጃ 4 (ከፍተኛ ስጋት) ስር ባሉ ሀገራት የሚገኙ እስራኤላውያን አሁንኑ ቦታውን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯል።
2 ቋንቋና ማንነትን መደብቅ! – በሕዝብ ማመላለሻዎችና ቦታዎች ዕብራይስጥ ቋንቋ እንዳይናገሩ፣ ሰልፎች ላይ እንዳይገኙ እና ማንነታቸውን የሚያሳዩ ምልክቶች እንዳያሳዩ ተጠንቀቁ ተብለዋል።
3 የሶሻል ሚዲያ ጥንቃቄ! - ዜጎች የጉዞ እቅዳቸውን፣ ያሉበትን አድራሻ ወይም በእስራኤል ሠራዊት ውስጥ ያገለገሉበትን ታሪክ በሶሻል ሚዲያ እንዳያጋሩ በጥብቅ ተከልክለዋል።
ዓለም አቀፍ የጅሃድ ቡድኖች እና ቀጣናዊ ስጋት ፈጣሪዎች ይህንን ወቅት እንደ ትልቅ አጋጣሚ በመጠቀም በእስራኤላውያን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እቅድ አላቸው መባሉ ሁኔታውን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤24👍7🤩1👀1😡1
📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!!

➠ ሱቆች       ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት
➠ ሽያጭ       ➠ ቴሌግራም ቻናል
➠ ድርጅቶች   ➠ የቲቪ ፕሮግራም
➠ ት/ቤቶች    ➠ ስልጠናዎች
➠ ሆስፒታል    ➠ ክሊኒኮች
➠ websites  ➠ Events     
➠ ሆቴሎች      ➠ ፈርኒቸር ቤቶች
➠ ባዛር          ➠ ዝግጅቶች እና ሌሎችንም

የድርጅታችሁን ወይም የሱቃችሁን ህጋዊነት በማረጋገጥ  ምርትና አገልግሎቶን እንዲያስተዋውቁ እድሉን አመቻችተናል። በቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙዎች ይድረሱ... ትርፋማ እና ተመራጭ ይሁኑ።

ከታች ባሉት ሊንኮች ያነጋግሩን።

👉@Addis_reporter_bot
❤8
አስመራ‼️
በኤርትራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።
ኢምባሲው በኤርትራ እና በኢትዮጵያ ድንበር ውጊያ እየተደረገ መሆኑን በመጥቀስ ዜጎች ከዋና ከተማዋ አስመራ ከ25 ኪሎሜትር በላይ እንዳይርቁ አሳስቧል።
የአሜሪካ ዜጎች በአስመራ ክልከላ ሊጣል እንደሚችል፣አነስተኛ የኢምባሲ አገልግሎትና የህገወጥ እስር ሊኖር ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሯል።
እንዲሁም የጉዞ ሰንዶችን እና ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶችን እንዲያዘጋጁ ገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤18👍4👌1🤣1