አዲስ ሪፖርተር - NEWS
37K subscribers
17.5K photos
434 videos
23 files
3.04K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ሩሲያ የፑቲንን ልደት ታሳቢ በማድረግ መጠነ ሰፊ ጥቃት ሰነዘረች‼️
👉ዘለንስኪ ሩሲያ የፈፀመችው ጥቃት ከእስከዛሬው እጅግ አስከፊ መሆኑን ገልፀዋል።
ሩሲያ በጥቅምት 7 በቭላድሚር ፑቲን 74ኛ የልደት ቀን በማስመልከት በዩክሬን ከተሞች ላይ መጠነ-ሰፊ የባሊስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤል እንዲሁም የድሮን ጥቃት ፈጽማለች።

በጥቃቱ በትንሹ 32 ሰዎች መሞታቸው እና ከ100 በላይ መጎዳታቸው ተረጋግጧል።

በዚህ ጥቃትም ከሰሜን ኮሪያ በስጦታ ያገችውን ባለስቲክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ አውላለች ተብሏል::
ይህ ሚሳኤል ከሩሲያው ኢስካንዳር ሚሳኤል ጋር ተመሳሳይነት አለውም ተብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤21👍11🤣11😢8😎2🕊1👀1
ሱዳን‼️
የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት (STC) ሊቀመንበር እና የሱዳን ጦር መሪ የሆኑት ጄኔራል አብደል ፋታህ ቡርሃን ትናንት መስከረም 27/2019 ዓ.ም በኤርትራ ድንበር በካሽም ኤል ግሪባ የሚገኘውን የሱዳን ጦር ኃይሎች 11ኛ እግረኛ ክፍል ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ ኤርትራዊያን ወታደሮች በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ ስለመሰማራታቸው ከወጡ ዘገባዎች ጋር በተመሳሳይ ቀን የተከናወነ ሲሆን፤ ይህም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ቀጠናዊ ውጥረት ያባብሰዋል የሚል ስጋትን ፈጥሯል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤25👍9
"ሚኒስትሮች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው የስቃይ ዘመን ነው፤ መተኛት ማላገጥ
የሚባል ነገር አይፈቀድም፤ መሥራት - ካልሰሩ ደግሞ መውጣት --"

-ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪37👍29❤10🤡2🤣1
በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ውጊያ‼️

በአማራ ክልል በመንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ውጊያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ወረዳዎች (መሀል ሜዳ፣ ዘመሮ እና ሞላሌ)በደቡብ ወሎ ከለላ በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል በተካሄደ ከባድ ውጊያ የፀጥታ አካላትን ጨምሮ የሰዎች ህይወት ማለፉንና በንፁሃን ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼቨለ ገለጹ።
ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም ከተማ ትናንት ከተሰማ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በኋላ ዛሬ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩ ተጠቅሷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤6👍6🌚5😢2
Update❗ሽሬ‼️
ከማይፀብሪ-አዲ ገብሩ-እንዳ ባጉና-ሽሬ-አክሱም መስመር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ ውጊያ ሲስተናገድበት የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት መስከረም 28 የህወሓት ተዋጊዎች ከእንዳባጉና እና ሽሬ ለቀው የወጡ ሲሆን መከላከያ ሠራዊት ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽሬ መግባቱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተውናል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤21👍11🤪6💔2
ሰበር! "ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም" ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በኤርትራ ወረራ እንደተፈጸመባት እና ራሷን ከመከላከል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት በመግለጽ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደብዳቤ አሳወቀች።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጤሞቲዮስ ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ለመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አባላት በጻፉት ደብዳቤ የኤርትራ ሠራዊት ድንበር አልፎ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባቱን ገልጸዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪22❤18👍7🤣6👌1🙈1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤4👍2
ከጎሮ አደባባይ ወደ ኮዬ ፈቼ የሚወስደው መንገድ ለሁለት ቀናት ይዘጋል ተባለ

በአዲስ አበባ ከጎሮ አደባባይ በኮዬ ፈቼ በኩል ወደ ቱሉ ድምቱ አደባባይ የሚወስደው መንገድ ለሁለት ቀናት ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።

በመንገዱ ላይ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር መሠረተ ልማት ሥራ በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ የመሬት ውስጥ የሚቀበሩ መሠረተ ልማቶችን ለመዘርጋት የዋናው አስፋልት መንገድ ክፍል ተቋርጧል።

በመሆኑም ከዛሬ መስከረም 28 እስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ከጎሮ አደባባይ ወደ ኮዬ ፈቼ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች በጎሮ–ቦሌ ኤርፖርት መንገድ አቅጣጫ በመጓዝ በቡልቡላ በኩል ወደ ኮዬ ፈቼና አካባቢው ሊጓዙ ይገባል ተብሏል።

እንዲሁም ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ አደባባይ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች ከኮዬ ፈቼ አደባባይ በቡልቡላ በኩል ወደ ጎሮ አደባባይ የሚወስደውን የቦሌ ኤርፖርት–ጎሮ አዲስ መንገድን ጨምሮ ሌሎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣኑ አሳስቧል።

አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ የተመላላሽ መንገዶችን ሊጠቀሙ ይገባል ሲሉየባለሥልጣኑ ምክትል ኃላፊ አቶ እያሱ ሰለሞን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤4👍3🥰1🤔1
ቀን 29/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤3👍2🤯1
በጣም አሳዛኝ ዜና 😭😭

በኢትዮጵያ በዩቲዩብ ታሪክ ከሚጠቀሱ የቪዲዮ ምላሽ (Reaction) እና መዝናኛ ይዘቶች ዘንድ በስፋት የሚታወቀው የ‘አውራ’ (Awra) ቻናል አባል የነበረው ተወዳጁ ወጣት እዩ (Eyu) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በሦስት ወጣቶች ጥምረት በተመሰረተው የ‘አውራ’ የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ ሁልጊዜም በሳቁ፣ በደስታውና በደማቅነቱ ሙሉ ክፍሉንና ተመልካቾችን ሲያዝናና የነበረው እዩ ህይወቱ ማለፉን በማህበራዊ ገጹ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ይህ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ዜና ከተሰማበት ሰዓት ጀምሮ በርካታ አድናቂዎቹንና ወዳጆቹን በከፍተኛ ድንጋጤና ሀዘን ውስጥ ጥሏል።

ተወዳጁ ወጣት እዩ በይዘቶቹ ለአድናቂዎቹ ይሰጥ የነበረው ደስታና ፈገግታ ሁሌም ሲታወስ የሚኖር ነው።
አዲስ ሪፖርተር መረጃ ቻናላችን  ለወጣት እዩ ቤተሰቦች፣ ለቅርብ ወዳጆቹ፣ ለ‘አውራ’ ቻናል አባላት እንዲሁም ለተመልካቾቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢43❤13💔12👍3
ከትግራይ ከተለያዩ አካባቢዎች ያሰባሰብናቸው መረጃዎች‼️
📌የህወሓት ተዋጊዎች ለሊቱን አዲግራትን ለቀው ግማሹ ወደ አድዋ ግማሹ በሰንአፌ በኩል ወደ ኤርትራ አዲ ኬይህ የሚባል ቦታ መድረሱን ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
ይህንን ተከትሎ የአዲግራት ህዝብ ሙሉ ለሙሉ ንብረቱን ከሌቦች ሲጠብቅ ማደሩን ገልፀውልናል።
መከላከያ ሰራዊት ከአዲግራት በቅርቡ እርቀት ላይ የምትገኘውን እደጋ ሐሙስን ዛሬ መስከረም 29 ጠዋት ላይ ተቆጣጥሯል።
አዲግራት ከኤርትራ ድንበር በ25 ኪሎሜትር እርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ነች።
📌ህወሓት ወታደሮቹ የተንቤን ህዝብ የሚያቀርብላቸውን ምግብ እንዳይበላ ውሳኔ አሳልፈዋል፣ ምክንያቱ አልታወቀም።
📌በሽሬ ዙሪያ ልዩ ስሙ አዲ ግዳድ ለሊቱን የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።
ተጨማሪ ትክክለኛ ወቅታዊ መረጃዎችን አጠናቅረን እንመለሳለን።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤25👍14🤣2🫡1
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል  የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!

✅ገበያ በሚደራባቸው…
       ⚫️ሳርቤት
       ⚫️ቡልጋሪያ እና 
       ⚫️ገላን

✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት

🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!

✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!

✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!

☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!

☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62  ይደውሉልን
👍3❤1
ዛላንበሳ‼️
በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ።
በዛሬው ዕለት መስከረም 29/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:20 አካባቢ በኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ በኦራል ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን የደረሰው ጉዳት ለጊዜው አልታወቀም።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍12❤4🕊4🤣1
ወደ መቀሌ በረራ‼️
ወደ መቐለ ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የበረራ አገልግሎት ጥቅምት 1 ይጀመራል‼️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የአየር በረራ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀመር ታውቋል።።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍18❤6🥰3🤪3🙏1👌1
ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ሰኞ ይከበራል

19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት በድምቀት ይከበራል፡፡

ቀኑ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድምቀት እንደሚከበር የምክር ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍22🤣7❤6🤪1