የኤርትራ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ
ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡ መንግሥት አስጠነቀቀ
የኤርትራ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ገብቶ አዲግራት ከተማን መቆጣጠሩን ሲነገር፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን ድርጊት "ወረራ" ሲል በይፋ ኮንኗል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ለብሉምበርግ እንደተናገሩት፣ የኤርትራ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡ አሳስበዋል። ይህ መግለጫ የኤርትራ ጦር ሀገሪቱን በቀጥታ መውረሩን ያረጋገጠ ይፋዊ አቋም ነው።
ይህ ውጥረት የተፈጠረው ህወሓት ከሌሎች አማፂ ቡድኖች ጋር አብሮ አዲስ ጥቃት ከከፈተ በኋላ ነው። መንግሥት እንደሚለው፣ ኤርትራ እነዚህን አማፂያን ከጀርባ ስትደግፍ ቆይታ አሁን ደግሞ ጦሯን በቀጥታ በማስገባቷ ሁለቱ አገራት ወደ ቀጥተኛ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ የሚል ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።
@Addis_Reporter

❤23🤣13👍7😎2👀1
Update‼️
የፌዴራል መንግሥቱ ኤርትራ በአዲግራት በኩል ያስገባውን ሰራዊት በአስቸኳይ እንዲያስወጣ ማስጠንቀቁን ተከትሎ ኤርትራ ሰራዊቷን ወደ ዛላምበሳ እየመለሰች መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የድሮን ጥቃቱ ከባድ ጉዳት አድርሷል ብለዋል።
ውጊያ ላይ ቅድሚያ ከፊት የሚያሰልፉት የትግራይ ተወላጆችን መሆኑን ገልጸዋል።

🤪13👍10❤6😢5🫡1😎1
አሜሪካ በኢትዮጵያ «ወታደራዊ ተቋማት ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ ይችላሉ» ስትል የደህንነት ማስጠንቀቂያ አወጣች
አሜሪካ በአዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል፣ በተያዘው የፈረንጆቹ ጥቅምት ወር «በኢትዮጵያ ወታደራዊ ተቋማት» ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ ይችላሉ በሚል በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎቿ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የደህንነት ማስጠንቀቂያ አስተላለፈች።
አሜሪካ ረቡዕ ምሽት ባወጣችው መግለጫ «በጥቅምት ወር [እ.አ.አ.] በኢትዮጵያ ወታደራዊ ተቋማት ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ የሚጠቁሙ ዘገባዎች ደርሰውኛል» ብላለች። አሜሪካ አክላም ዜጎቿ «አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉና» ባለሥልጣናት የሚሰጡትን መመሪያ እንዲከተሉ አሳስባለች።
አሜሪካ ማምሻውን ባወጣችው የደህንነት ማስጠንቀቂያ በተጨማሪም ዜጎቿ «በማንኛውም ምክንያት» ወደ አማራ ክልል (ላሊበላን ጨምሮ)፣ ወደ ትግራይ ክልል ወይም ወደ ዓፋር ክልል ከማንኛውም ዓይነት ጉዞ እንዲቆጠቡ መክራለች። ቀደም ሲል በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎቿ ደህንነታቸው የተጠበቀ ከሆነ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ፣ ካልሆነ ደግሞ ሁኔታዎች እስኪሻሻሉ ድረስ ባሉበት ቦታ እንዲጠለሉ አሳስባለች።

❤34👍6👀4😱3🕊1🙈1
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!

❤5👍2🤷♂1😡1
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔን ሳይቀበል ቀረ
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርታቸውን መቀጠል እንዳልቻሉ ለትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታ ማቅረባቸው ይታወቃል።
ተማሪዎቹ ያቀረቡትን ቅሬታ ተከትሎ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በክልሉ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ መወሰኑን ከተማሪዎቹ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ገልጸው ነበር።
ሆኖም ቅዳሜ ገበያ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር እና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ተፈርሞ ከወጣ ደብዳቤ እንደተመለከተው ዩኒቨርሲቲው የትምህርት ሚኒስቴርን ውሳኔ ሳይቀበል እንደቀረ የሚያሳይ ነው።
ዩኒቨርሲቲው የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመጀመር ሁሉም ለዩኒቨርሲቲው ነባር የቅድመ-ምረቃና ድሀረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አስተላልፏል።
እንዲሁም በ2018 ዓ/ም አንደኛ ዓመት ለነበሩ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የፕሮግራም (ዲፓርትመንት) ምርጫቸውን እንዲመርጡ ትዕዛዝ ያስተላለፈ ሲሆን በ2019 ዓ/ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲሰ ገቢ የቅድመ-ምረቃ እና የማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበት ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።

❤23🤣11👍2🤪2
ቀን 28/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
☎️ 0957974082
☎️ 0903010006
https://t.me/familyWorke
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
☎️ 0957974082
☎️ 0903010006
https://t.me/familyWorke
❤6👍2
አሜሪካ-ኢራን አዲስ ውጥረት‼️
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ባይደርሱም፣ የፔንታጎን ኃይሎች ለጥቃት ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ ትዕዛዝ መሰጠቱን 'አክሲዮስ' ዘግቧል። ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ባለሥልጣናት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ይህ ወታደራዊ ጥቃት ኖቬምበር 3 ከሚካሄደው የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ እና ከአንድ ሳምንት በፊት ከሚጠበቀው የእስራኤል ምርጫ አስቀድሞ ሊፈጸም ይችላል።
የትራምፕ የብሔራዊ ደህንነት ቡድንም በካምፕ ዴቪድ ተሰብስቦ ስለ ጦርነቱ እና ቀጣይ ስትራቴጂዎች በጥልቀት መክሯል።
ጥቃቱ የሚጀመር ከሆነ በኢራን የኃይል ማመንጫዎች፣ የመሠረተ ልማት አውታሮች እና የኑክሌር ተቋማት ላይ ሰፊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተጠቁሟል። አሜሪካ እና እስራኤል በጥቃቱ ላይ በጋራ ሊሠሩ እንደሚችሉ እና፣ ኢራንም በአጸፋው በመቶዎች የሚቆጠሩ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ልትተኩስ እንደምትችል የእስራኤል ባለሥልጣናት ስጋታቸውን ገልጸዋል።

❤8🤪5👍3🤷♂1🤔1💊1
🚨 «"ወደ ኤርትራ መመለስ አልቻሉም"፦ በትግራይ በኤርትራ ኃይሎች እና ህወሓት ላይ የተጠናከረ የድሮን ጥቃት ተሰነዘረ»
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር በወሰደው የአጸፋ እርምጃ፣ በዛላምበሳ በኩል ገብተው የነበሩ የኤርትራ ኃይሎችና የህወሓት ታጣቂዎች ላይ በድሮን የተደገፈ ከባድ ጥቃት ማድረሱ ተገለጸ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የድሮን ጥቃት እና ውድመት፦ የኤርትራ ኃይሎች በተሽከርካሪ ኮንቮይ ተደራጅተው ወደ ዕዳጋ ሐሙስ በመጓዝ ላይ እያሉ ‘ጓዳ’ እና በአዲግራትና ፋፅ መካከል ባሉ ቦታዎች በተሰነዘረባቸው የድሮን ጥቃት በርካታ ወታደራዊ መኪኖችና የመሣሪያ ጭነቶች ተቃጥለዋል።
የኤርትራ ጦር ሁኔታ፦ ጥቃቱን ያመለጡ የመከላከያው አባላት ተሽከርካሪዎቻቸውን ጥለው የተበተኑ ሲሆን፣ በአየር ላይ ባለው ተከታታይ ጥቃት ምክንያት ወደ ኤርትራ መመለስ ባለመቻላቸው በመንገድ ዳር ተበትነው ይገኛሉ።
የግንባሮች ሁኔታ፦ በትግራይ ጽሊሞይ አካባቢ በተከዜ ወንዝ አቅራቢያ በመከላከያ እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ግጭት ማገርሸቱ የተገለጸ ሲሆን፣ በሰሜን ምዕራብ ዞን በዓዲዋዕላ እና በቀርሰበር አካባቢዎችም የድሮን ጥቃቱ ቀጥሏል።
የህዝቡ ስጋት፦ የሚፈነዱት መሣሪያዎች ድምፅ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረ ሲሆን፣ ህዝቡ ጥቃቱ የእርሻ ሰብሎችን እንዳያቃጥልበት በመስጋት ላይ ይገኛል።
የወታደራዊ ሚዛን መቀየር፦ መከላከያ ሠራዊቱ የአየር የበላይነቱን በመጠቀም በአንድ ጊዜ የኤርትራን መደበኛ ጦር እና የህወሓት ታጣቂዎችን ማጠቃቱ መሬት ላይ ያለውን ወታደራዊ ሚዛን እየቀየረው መሆኑ ተመላክቷል።

❤40👍16🫡6🤪5
መረጃ‼️
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሆነው ተሾመዋል።
የአብን ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ከኢኖቬሸን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስተርነታቸው ተነስተዋል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሆነው ተሾመዋል።
የአብን ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ከኢኖቬሸን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስተርነታቸው ተነስተዋል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣22👍12❤6🤪2🥰1🌭1
🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!
💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!!
✅ገበያ በሚደራባቸው…
⚫️ሳርቤት
⚫️ቡልጋሪያ እና
⚫️ገላን
✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው
ቴምር ሪልስቴት
🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!
✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!
✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!
☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!
☎️ለበለጠ መረጃ 09-42-16-42-62 ይደውሉልን

❤5👍2
ሩሲያ የፑቲንን ልደት ታሳቢ በማድረግ መጠነ ሰፊ ጥቃት ሰነዘረች‼️
👉ዘለንስኪ ሩሲያ የፈፀመችው ጥቃት ከእስከዛሬው እጅግ አስከፊ መሆኑን ገልፀዋል።
ሩሲያ በጥቅምት 7 በቭላድሚር ፑቲን 74ኛ የልደት ቀን በማስመልከት በዩክሬን ከተሞች ላይ መጠነ-ሰፊ የባሊስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤል እንዲሁም የድሮን ጥቃት ፈጽማለች።
በጥቃቱ በትንሹ 32 ሰዎች መሞታቸው እና ከ100 በላይ መጎዳታቸው ተረጋግጧል።
በዚህ ጥቃትም ከሰሜን ኮሪያ በስጦታ ያገችውን ባለስቲክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ አውላለች ተብሏል::
ይህ ሚሳኤል ከሩሲያው ኢስካንዳር ሚሳኤል ጋር ተመሳሳይነት አለውም ተብሏል።

❤21👍11🤣11😢8😎2🕊1👀1
ሱዳን‼️
የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት (STC) ሊቀመንበር እና የሱዳን ጦር መሪ የሆኑት ጄኔራል አብደል ፋታህ ቡርሃን ትናንት መስከረም 27/2019 ዓ.ም በኤርትራ ድንበር በካሽም ኤል ግሪባ የሚገኘውን የሱዳን ጦር ኃይሎች 11ኛ እግረኛ ክፍል ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ ኤርትራዊያን ወታደሮች በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ ስለመሰማራታቸው ከወጡ ዘገባዎች ጋር በተመሳሳይ ቀን የተከናወነ ሲሆን፤ ይህም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ቀጠናዊ ውጥረት ያባብሰዋል የሚል ስጋትን ፈጥሯል።

❤25👍9
"ሚኒስትሮች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው የስቃይ ዘመን ነው፤ መተኛት ማላገጥ
የሚባል ነገር አይፈቀድም፤ መሥራት - ካልሰሩ ደግሞ መውጣት --"
-ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
የሚባል ነገር አይፈቀድም፤ መሥራት - ካልሰሩ ደግሞ መውጣት --"
-ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪36👍29❤9🤡2🤣1
በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ውጊያ‼️
በአማራ ክልል በመንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ውጊያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ወረዳዎች (መሀል ሜዳ፣ ዘመሮ እና ሞላሌ)በደቡብ ወሎ ከለላ በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል በተካሄደ ከባድ ውጊያ የፀጥታ አካላትን ጨምሮ የሰዎች ህይወት ማለፉንና በንፁሃን ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼቨለ ገለጹ።
ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም ከተማ ትናንት ከተሰማ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በኋላ ዛሬ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩ ተጠቅሷል።

👍6❤5🌚5😢2
Update❗ሽሬ‼️
ከማይፀብሪ-አዲ ገብሩ-እንዳ ባጉና-ሽሬ-አክሱም መስመር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ ውጊያ ሲስተናገድበት የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት መስከረም 28 የህወሓት ተዋጊዎች ከእንዳባጉና እና ሽሬ ለቀው የወጡ ሲሆን መከላከያ ሠራዊት ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽሬ መግባቱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተውናል።

❤20👍11🤪6💔2