ትግራይ ክልል አሁናዊ መረጃ‼️
ከመቀሌ በሁለት አቅጣጫ ውጊያው ቀጥሏል።
📌ከመቀሌ-ሀገረ ሰላም-አብዪ አዲ-አድዋ መስመር ውጊያው የቀጠለ ሲሆን መከላከያ ሰራዊት ሀገረ ሰላምን በዛሬው ዕለት መስከረም 26 መቆጣጠሩ ታውቋል።
📌ከመቀሌ-ውቅሮ-ነጋሽ-ደጋ ሐሙስ-አዲግራት መስመር ውጊያው የቀጠለ ሲሆን ውቅሮ የነበሩ የህወሓት ታጣቂዎች ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል።
📌በማይፀብሪ-እንዳባጉና-ሽሬ መስመር ያለው ውጊያ መከላከያ ሰራዊት እንዳ ባጉናን ተቆጣጥሮ ባለበት ቆሟል።
📌በአዲግራት ከለሊቱ 7:30 ልዩ ስሙ ዋላኹ በተባለ ቦታ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል፣ የደረሰውን ጉዳት ማወቅ አልተቻለም።
@Addis_Reporter

❤13👍5🤣3
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየጨመረ የመጣው ውጥረት በአስቸኳይ እንዲረግብ ብሪታኒያ አሳሰበች‼️
ብሪታኒያ አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል ባወጣችው መግለጫ፤ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየጨመረ በመጣው ውጥረት ላይ የገባውን ጥልቅ ስጋት ገልጾ፣ በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙ ሁሉም ሀገራት የጎረቤቶቻቸውን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረበ።
ኤምባሲው በመግለጫው፤ ሁሉም አካላት ውጥረትን እንዲቀንሱ፣ በንግግር እንዲያምኑ እና ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጠይቋል።
በተጨማሪም ኤምባሲው በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ በጥብቅ እየተከታተለው መሆኑን ጠቁሞ፣ ለአካታች እና ሰላማዊ መፍትሔ የአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የእርቅ ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።
በሌላ በኩል ደግሞ የሲቪሎችን ደኀንነት መጠበቅ ግዴታ ነው ያለ ሲሆን በተጎዱ አካባቢዎች መሰረታዊ አገልግሎቶች እንዲመለሱ፣ ህይወት አድን እርዳታዎች እንዲቀርቡ፣ ደኀንነቱ የተጠበቀ እና ያልተገደበ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንዲኖር እንዲሁም የሰብአዊ ሰራተኞች ደኀንነት እንዲጠበቅ ጥሪውን አቅርቧል።

❤12🤪11👍7🤔3
#ይህ ወንጀል ነው፣ድርጊቱም አሳፋሪ ነው‼️
የሽንት ቤት ቆሻሻን በወንዝ ውስጥ የለቀቁ ግለሰቦች ተያዙ!
በደብረ ብርሃን ከተማ የሽንት ቤት ቆሻሻን በበሬሳ ወንዝ ውስጥ በመልቀቅ የአካባቢ ብክለት የፈጠሩ ግለሰቦችን የከተማው ደንብ ማስከበር ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት መኪኖችን አድኖ የመያዝ ስራውን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን 3ቱ መኪኖች የተያዙ ሲሆን ከድርጊቱ አስከፊነት አንፃር ቀሪ መኪኖቹን የመፈለግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ነብዩ አሰፋ ገልፀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በከተማው ውስጥ የሚከሰቱ አጠቃላይ ህገ ወጥ ተግባራት ዙሪያ እንደተቋም ሰፊ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ እየሰራን እንገኛለን ያሉት ኃላፊው በተለይ አሁን ከተከሰተው ከወንዝ ብክለት ጋር አጋር ተቋማት በተለይም አካባቢ ጥበቃ መ/ቤትና ጤና መምሪያ ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።
በመጨረሻም ህብረተሰባችን እንደዚህ ዓይነት ህገ ወጥና ለአካባቢ በተለይም ለውሃ ልማት የማይጨነቁ ግለሰቦች ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በማሳሰብ ህብረተሰባችን የተለመደ ጥቆማውን ቢያደርሰን ፈጥነን የምንሰራና የምናስተካክል መሆኑን እንገልፃለን ብለዋል። አሁንም ቢሆን በተያዙ መኪናዎች ላይ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።
መረጃው የከተማው ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት ነው።

❤20👍11
❗️" ሀሰተኛ ዜና ነው " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)
በማኅበራዊ ሚዲያ ስለ ቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) እየተሰራጨ ያለው ዜና ሀሰተኛ ነው።
" ደሳለኝ (ዶ/ር) ጫኔ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ተደርገው በጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል " እየተባለ የሚሰራጨው ዜና ሀሰተኛ መሆኑ ደሳለኝ (ዶ/ር) በፅሁፍ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል።
Via_dagu

👍13❤4
Update‼️
የመቀሌው አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት እድሳት ላይ መሆኑን ምንጮች ገለፁ።
በአውሮፕላን ማረፊያው ውስጥ ድንጋይ በመድፋት እንዲሁም አልፎ አልፎ በማሽን ተቆፍሮ በመገኘቱ አሁን ላይ በፌደራል መንግሥቱ አማካኝነት እድሳት እየተደረገለት መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
በዚህም ወደ መቀሌ በአጭር ጊዜ ውስጥ በረራ ለመጀመር እየተሰራ ይገኛል።

❤16🤪7👍6🙏1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
ልዩ መረጃ‼️
በዓድዋ ከተማ በሶሎዳ ሆቴል ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት የዶ/ር ደብረጽዮን ጠባቂዎችን ጨምሮ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ከመቐለ ከተማ መውጣታቸውን ተከትሎ በዓድዋ ከተማ በሚገኘው "ሶሎዳ ሆቴል" ላይ ያነጣጠረ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን መዘገባችን ይታወሳል።
አሁን ዘግይተው የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ጥቃቱ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮችን ዒላማ ያደረገ ነበር።
በጥቃቱ ወቅት የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሆቴሉ ውስጥ ስለመኖራቸው እስካሁን በይፋ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም፣ የእርሳቸው ጠባቂዎች ግን በዚሁ የድሮን ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል።
በጥቃቱ በአጠቃላይ የአምስት ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን ከሟቾቹ መካከል ሁለቱ የታጠቁ የጥበቃ አባላት መሆናቸው ታውቋል።
ቀሪዎቹ ሦስቱ በወቅቱ በሆቴሉ ያረፉ/ሲስተናገዱ የነበሩ ሲቪሎች ሲሆኑ፣ ከጥቃቱ በኋላ ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም።
ጥቃቱ በተፈጸመበት ቅጽበት ዶ/ር ደብረጽዮንን ጨምሮ ሌሎች ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ከፍተኛ ኃላፊዎች በሆቴሉ ስለመኖራቸው እስካሁን የወጣ ይፋዊ መረጃ የለም።
የዘገባው ዳራ (የመከላከያ ሠራዊት የአየር ኃይል እሁድ ለሰኞ አጥቢያ በዓድዋ ከተማ ሆቴሎችና መሠረተ ልማቶች ላይ ከ4 ጊዜ በላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ የሚታወስ ሲሆን ይህም እርምጃ አመራሮቹ ያሉባቸውን አቅጣጫዎች ዒላማ ካደረገ የአየር ላይ ክትትል ጋር ተያይዞ የተወሰደ መሆኑ ተገልጿል።

❤36🤪15👍8🕊1
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!

❤2👍2
አደገኛ ግኝት፡ የዓለምን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው “የመስታወት ሕይወት”
ሳይንቲስቶች ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅና ለመላው የምድር ሕይወት እጅግ አደገኛ የሆነ “የመስታወት ሕይወት” (Mirror Life) የተሰኘ ግኝት ለማግኘት ተቃርበዋል ሲል ዘ ኢኮኖሚስት ዘገበ።
ይህ ግኝት ከተለመዱት የሕይወት ቅንጣቶች የተገለበጠ አወቃቀር ያላቸውን ረቂቅ ሕዋሳት (Microorganisms) ያካተተ ነው።
እነዚህ ሰው ሰራሽ ፍጥረታት ወደ ተፈጥሮ ከተቀላቀሉ አውዳሚነታቸው የከፋ ይሆናል።
የሰው ልጅ፣ የእንስሳትና የእፅዋት የበሽታ መከላከል ሥርዓት እነዚህን አዳዲስ ቫይረሶችና ባክቴሪያዎች ለይቶ ማወቅ ስለማይችል ሙሉ በሙሉ ሊከላከልላቸው አይችልም።
በዚህም ምክንያት ለሰው ልጅ ፈጣንና ገዳይ ወረርሽኝን ሊያስከትል የሚችል ሲሆን፣ ለተፈጥሮ ደግሞ የምግብ ሰንሰለትንና የምድርን የስነ-ምህዳር ሚዛን ሙሉ በሙሉ ሊያናጋ ይችላል።
የፈጠራው ውጤትና የጎንዮሽ ጉዳቱ አስቀድሞ ሊገመት የማይችልና ከቁጥጥር ውጪ ሊሆን ስለሚችል ምርምሩ በአስቸኳይ ሊቆም እንደሚገባ ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ።

❤13👍3🤯3🤔1👀1
ቀን 27/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
☎️ 0957974082
☎️ 0903010006
https://t.me/familyWorke
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
☎️ 0957974082
☎️ 0903010006
https://t.me/familyWorke
❤7👍5🤪2🤡1
"ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ሆና ሳለ፣ ህብረቱ ግን የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ጆሮ ሰጥቶ ለማስተናገድ አልቻለም።" ሲሉ ፓንአፍሪካን በማቀንቀን የሚታወቁት ኬኒያዊዉ ፕሮፌሰር ሉሙምባ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት ያቀረበችው ጥያቄ ተገቢ ነው፣ኢትዮጵያ አሰብ እና ምፅዋን ብትጠቀም ኤርትራ በብዙ እንደምትጠቀም ገልፀዋል።
ፕሮፌሰሩ ይህንን የተናገሩት 'Assessment of African's trajectory and leadership Crisis' በሚል ርዕስ ከቀናት በፊት ከአንድ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ ነው።

❤36👍11🤔4
ቴምር ሪልእስቴት 📌 አዲስ ሳይት🎯 መገናኛ ቤል ቪው ሆቴል አጠገብ በ35% ቅናሽ ይዘን መጥተናል።
የሳይቱ ልዩ መገለጫ
✅ Top veiw
✅ ፔንት ሃውስ ከ209 ካሬ እስከ 351 የካሬ አማራጭ
✅40% ከፍላችሁ 60% ቁልፍ ስትረከቡ የምትከፍሉበት
✅ ያለምንም ወለድ የሚከፈል
✅ የጫካ ፕሮጀክት አካል በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል
✅20% ቅድመ ክፍያ
✅35% ቅናሽ
#ያስታውሱ፦
📌ቀድመው ለሚመጡ ውስን ደንበኞች 40% ቅድመ ክፍያ ከፍላችሁ ቀሪውን 60% ቁልፍ ስትረከቡ የምትከፍሉበትን አከፋፈል አቅርበናል
📌100%ሲከፍሉ የ35% ቅናሽ ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ በ📞09-42-16-42-62

የኤርትራ ሰራዊት‼️
የኤርትራ ሰራዊት በአዲግራት ልዩ ስሙ ፋፂ በሚባል ቦታ ምሽግ መቆፈር መጀመሩን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
ኤርትራ ከባለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ መካናይዝድ ጦሯን ወደ አዲግራት ያስጠጋች ሲሆን እግረኛ ሰራዊቷን ደግሞ በትግራይ ክልል ፋፂ ፣ኤገላ ፣ራማ አድዋ ፣የጭላ አክሱምና ሸራሮ መግባቱ ታውቋል።

❤22🤣10👍3🥰1🤔1😱1🕊1
አዲስ አበባ-መቀሌ‼️
ከአዲስ መቀሌ የየብስ ትራንስፖርት በዛሬው ዕለት መስከረም 27/2019 ዓ.ም መጀመሩን ምንጮች ገልፀዋል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
ከአዲስ መቀሌ የየብስ ትራንስፖርት በዛሬው ዕለት መስከረም 27/2019 ዓ.ም መጀመሩን ምንጮች ገልፀዋል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍23❤9🙏2🤣2🥰1👌1🤝1
የኤርትራ ሰራዊት በግልጽ ወደ ትግራይ ክልል በመግባት በውጊያው ላይ መሳተፉን ቀጥሏል።
ከላይ የሚታየው ምስል በዛሬው ዕለት በአዲግራት በኩል ገብቶ በ ደጋ ሐሙስ ሲንቀሳቀስ የሚታይ የኤርትራ ሰራዊት ነው።
በማይፀብሪ ግንባር ዛሬ መስከረም 27 ለሊቱን ጀምሮ በአዲ ገብሩ በነበረው ውጊያ የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ታጣቂዎችን መለዮ ለብሶ አብሮ እየተዋጋ እንደሚገኝ ታውቋል።

👍17❤6🕊2✍1🤡1🏆1👀1
በሰሜን ሸዋ በመኃል ሜዳ እና ዘመሮ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መካሄዱ ተገለጸ
በሰሜን ሸዋ ዞን በመኃል ሜዳ እና በዘመሮ ከተሞች እንዲሁም በአካባቢው በሚገኙ ቀበሌዎች በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን የአንኳር ዜና ምንጮች ገልጸዋል።
የተኩስ ልውውጥ መከሰት፦ በሰሜን ሸዋ ንጋት ላይ በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ የተጀመረ ሲሆን፣ በአካባቢው አልፎ አልፎ የከባድ መሣሪያ ድምፅ እንደሚሰማ ተመላክቷል።
የአካባቢው ሁኔታ፦ የፋኖ ታጣቂዎች በመኃል ሜዳ እና ዘመሮ ከተሞች እንዲሁም በአቅራቢያ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሚገኙ ተገልጿል።
የምስል መረጃ፦ የተላከው ምስል በዘመሮ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ታጣቂዎች የተገኙበትን ሁኔታ የሚያሳይ ነው።

❤22👍9🤔2🤪2🙏1👌1🕊1
በዉቅሮ ዙሪያ የከባድ መሣሪያ እየተሰማ ይገኛል!
በዉቅሮ ዙሪያ የከባድ መሣሪያ እየተሰማ እንደሚገኝ አንድ የከተማው ነዋሪ ለዶቸ ቬለ ተናገሩ። የትግራይ የሰላም ኃይል አባላት ዉቅሮ መድረሳቸውን የታጣቂ ቡድኑ አንድ አዛዥ እንደተናገሩ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቦ ነበር።
ይሁንና ዶቸ ቬለ ያነጋገራቸው ነዋሪ ግን ከትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ በ50 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የምትገኘው ዉቅሮ “በአሁኗ ሰዓት ከሁሉም ውጪ ናት” ሲሉ አስረድተዋል። እስከ ትላንት ማታ ድረስ በከተማው የትግራይ ኃይሎች አባላት እንደነበሩ የገለጹት የዉቅሮ ነዋሪ በአዲግራት እና ሐውዜን አቅጣጫዎች መውጣታቸውን ገልጸዋል።
ነዋሪው “ስለ ኤርትራ ጦር በዉቅሮ አካባቢ የታየ ክስተት የለም” ሲሉ ተናግረዋል።ዶቸ ቬለ በአካባቢው ያለውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በገለልተኝነት ማረጋገጥ አልቻለም።
ከመቐለ ወደ አዲግራት የሚያልፉ መንገደኞች የመከላከያ ሠራዊት “እየመጣ ነው የሚል መረጃ” ለከተማው ነዋሪዎች በመናገራቸው “ሰዉ ራሱን እየጠበቀ” ይገኛል።
እሁድ እና ሰኞ በዉቅሮ “የተለያዩ [የዘረፋ]ሙከራዎች ስለነበሩ እሱን ለመከላከል በቡድን አካባቢውን እየጠበቀ” እንደሆነ አስረድተዋል። የከተማው ነዋሪዎች “ተባራሪ ጥይት እንዳይመጣ ተኩስ እንዳይከፈት ሥጋት” እንዳላቸው ከዉቅሮ በስልክ ያስረዱት እማኝ “እስካሁን ግን ከከባድ መሳሪያ ድምጽ ውጪ” የተሰማ አለመኖሩን ገልጸዋል።በከተማው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች ባይቋረጡም ኤሌክትሪክ አለመኖሩን የዉቅሮው ነዋሪ ገልጸዋል።

❤20👍4🌚2👌1