አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.9K subscribers
17.6K photos
434 videos
23 files
3.04K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
የኤርትራ ጦር ወደ ትግራይ‼️
በሺህዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ሰራዊት ከ#ራማ ወደ ኔቤሌት ታንኮቻቸውንና ከባድ መሳሪያዎቻቸውን ይዘው ገብተዋል ሲሉ ከአካባቢው የተገኙ ምንጮች ተናግረዋል።

በከተማው ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንደገለጹት ሌሊቱን ሙሉ ከራማ፣ ዛላምቤሳ፣ ሸራሮ እና ባድሜ አቅጣጫዎች በርካታ የታጠቁ ተሽከርካሪዎችና ወታደሮች ወደ ከተማዋ ገብተዋል።
በተጨማሪም በአዲግራት አቅጣጫ #ፊያኮሺ አካባቢ በርካታ ወታደሮች ሰፍረው እንደነበር የሚገልጹ ዘገባዎች ወጥተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍26❤13😢8👀3🕊2🤪2🤣1🙈1🤝1
«ህወሓት መቀሌን ሲለቅ ቁስለኞቹን ከሆስፒታል ይዞ ነው የሸሸው» የሆስፒታል ምንጭ
ህወሓት ባለስልጣናት የመቐለ ከተማን ለቀው ሲወጡ ቆስለው «በህክምና ላይ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን ይዘው መውጣታቸውን» የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።
የህክምና ምንጮች እንዳሉት ባለፉት ከስምንት እስከ አስር ቀናት በዓይደር ሆስፒታል «ህክምናቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ታጣቂዎች ውስጥ በጠና የቆሰሉ» ይገኙበታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤22🤪5👍3🤔1💔1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤6👍3🤷‍♂1
የኢፌዴሪ አዲስ የመንግሥት ምስረታ እና የምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ መስከረም 25/2019 ዓ.ም በይፋ ይካሄዳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍10🤪6❤4🤣2
ቀን 25/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤9👍4
የትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ አደረገ

​የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዱና በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ ለክልልና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በላከው ይፋዊ ደብዳቤ፣ ውሳኔው የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታና የፈተና ውጤት ያገናዘበ መሆኑን ገልጿል።

​በዚህም መሰረት ለዲፕሎማ (12+2) ፕሮግራም፦
​ለተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ፡ ለወንዶች 215 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 205 እና ከዚያ በላይ፤

​ለታዳጊ ክልሎች፣ አርብቶ አደሮችና አካል ጉዳተኞች፡ 185 እና ከዚያ በላይ፤

​ለዓይነ ስውራን (ማህበራዊ ሳይንስ)፡ 150 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ተወስኗል።

​ለሰርተፊኬት (12+1) ፕሮግራም፦
​ለተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ፡ ለወንዶች 210 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 195 እና ከዚያ በላይ፤

​ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች፡ 180 እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል።

​ይህ መቁረጫ ነጥብ የሚያገለግለው ለ2019 ዓ.ም የዕጩ መምህራን ውድድር ብቻ ሲሆን፣ የቀሩት መስፈርቶች በመመሪያው መሰረት ተግባራዊ ይደረጋሉ ተብሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤7👍3
የአራቱ መሪዎች ስምምነት‼️
ግብፅ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ በአባይ ወንዝ፣ በቀይ ባህር ደህንነት እና በሀገራት ሉዓላዊነት ዙሪያ የጋራ አቋም የያዙበትን «የአላሜይን መግለጫ»(Alamein declaration) በጋራ ፈረሙ።

በግብፅ አስተናጋጅነት በተካሄደው የዚህ መሪዎች ጉባኤ ላይ የተላለፉ ዋና ዋና ውሳኔዎች፡-
🌊 የአባይ ወንዝ እና የውሃ መብት፦
የታችኞቹ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት (ግብፅ እና ሱዳን) የውሃ ድርሻን የሚነካ ማንኛውንም «በአንድ ወገን ብቻ የሚወሰድ እርምጃ» በጽኑ እንደሚቃወሙ አስታውቀዋል።
ማንኛውም ውሳኔ በቅድመ ስምምነትና ምክክር መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።

🚢 የቀይ ባህር አስተዳደር፦
የቀይ ባህር እና የኤደን ባህረ ሰላጤ ደህንነት ጉዳይ ባህሩን በሚያዋስኑ ሀገራት (littoral states) ብቻ (ኢትዮጵያ አይመለከታትም) የሚወሰን ብቸኛ ኃላፊነት መሆን እንዳለበት ገልጸዋል።

🇸🇴 የሶማሊያ ሉዓላዊነት፦
የሶማሊያን አንድነት እና ግዛት ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉ ገልጸው፤ ራሷን የገለለችውን «ሶማሊላንድን» እውቅና መስጠትንም ሆነ መደገፍን ፈጽሞ እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል።

🇸🇩 የሱዳን አንድነት፦
ለሱዳን ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ተቋማት ያላቸውን ድጋፍ ያረጋገጡ ሲሆን፤ ከሕጋዊው መንግሥት ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማናቸውንም አካላት እንደሚቃወሙ ገልጸዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣40❤20👍5🥱1💔1
📌በማይ ፀብሪ ግንባር ከትናንት በስቲያ በ23/2019 ዓ.ም ከለሊት 4:00 አከባቢ የጀመረው ውጊያ መከላከያ ሰራዊት አዲገብሩን መቆጣጠሩን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ዛሬም የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ ገልፀውልናል።
📌የኤርትራ ሰራዊት በአዲግራት አቅራቢያ ምሽግ መቆፈር ጀምሯል፣ወደ አዲግራት ሸሽተው የነበሩ የህወሓት አመራሮች ወደ ኢሮብ ወረዳ ዓሲምባ መውረዳቸውን ምንጮቻችን ገልፀዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍14❤8🕊2
#Dessie

አቶ ዱባለ አብራሬ የደሴ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።

የደሴ ከተማ ምክር ቤት የከተማዋን አዲስ ከንቲባ ሹመት አፀደቀ።

በዚህም የወልዲያ ከተማ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ዱባለ አብራሬን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።

የደሴ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤19👍8
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት

🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ
🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ
🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ

🌴ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል።

👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ

👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ
👉ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል

ለበለጠ መረጃ
📞0942-16-42-62 ይደውሉ
❤6👍2🤯1👌1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
ኢትዮጵያ ምላሽ ሰጠች❗❗
ኢትዮጵያ በዓባይ እና በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ቁርጠኛ አቋም አስታወቀች❗❗
ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፣ በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም እና በቀይ ባሕር ቀጣና ያላትን ታሪካዊ፣ ጂኦግራፊያዊ እና ህጋዊ አቋሞች በተመለከተ ጠንካራ መልእክት አስተላልፏል።

1.ኢትዮጵያ የዓባይ (ብሉ ናይል) ወንዝ ዋነኛ ምንጭ እንደሆነችና ከጠቅላላው የናይል ወንዝ ውኃ 85 በመቶ የሚሆነውን እንደምታበረክት ሚኒስቴሩ ገልጿል። ስለ ወንዙ አጠቃቀምና አስተዳደር የሚደረጉ ማናቸውም ውይይቶች ይህንን መሠረታዊና ተፈጥሮአዊ እውነታ ያገናዘቡ መሆን እንዳለባቸው በጥብቅ አሳስቧል።

2. በታሪክም ሆነ በጂኦግራፊ አቀማመጥ ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር ጋር የጠበቀ ቁርኝት እንዳላት ያመላከተው መግለጫው፤ የፖለቲካ ድንበሮች በጊዜ ሂደት ቢቀያየሩም የአገሪቱ ወሰን ከባሕሩ ዳርቻ በ30 ማይልስ ያህል ርቀት ላይ ብቻ እንደሚገኝ አስታውሷል። በመሆኑም በማንኛውም ቀጣናዊ የባሕር affairs እና የደኅንነት መዋቅር ውይይት ውስጥ የኢትዮጵያ ህጋዊ ፍላጎቶችና ዘላቂ ቁርኝት ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው ተብሏል።

3.እነዚህ ጂኦግራፊያዊ እና ታሪካዊ እውነታዎች በፖለቲካዊ ውዥንብሮች፣ በኃይል እርምጃዎች ወይም በወኪሎች (proxies) በኩል በሚደረጉ የትነኮሳ ድርጊቶች ሊቀየሩ አይችሉም ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል። በማንኛውም አካል የሚደረግ የጎንዮሽ ተጽዕኖ በመሬት ላይ ያለውን እውነታና የኢትዮጵያን አገራዊ ፍላጎቶች፣ ሚና እና ሃላፊነት ሊቀንስ እንደማይችል አረጋግጧል።

4. ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ቢሆን ሰላማዊ ውይይትን፣ እርስ በእርስ መከባበርንና ቀጣናዊ ትብብርን እንደምትከተል የገለጸው መግለጫው፤ አገሪቱ ሉዓላዊነቷን፣ ግዛታዊ አንድነቷን እና መሠረታዊ አገራዊ ጥቅሞቿን ለመከላከል ሙሉ ዝግጁ መሆኗን አስታውቋል። በመጨረሻም ሁሉም ቀጣናዊ አካላት ተግዳሮቶችን በጋራ ውይይት፣ በባለቤትነት እና በበጎ ጎረቤትነት መርሆች ለመፍታት እንዲሰሩ ጥሪ አቅርቧል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍30❤17
የኮንዶም እጥረት መፍትሄ አገኘ፡ ለአንድ
ዓመት ተኩል የሚሆን በቂ አቅርቦት ገባ

በኢትዮጵያ አጋጥሞ የነበረውን የኮንዶም እና የስነ-ተዋልዶ ጤና ግብአቶች እጥረት ለመቅረፍ ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለ18 ወራት የሚሆን ሰፊ በቂ አቅርቦት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን አስታወቀ። ዓለም አቀፍ የእርዳታ አቅርቦቶች በመቀነሳቸው ምክንያት ተፈጥሮ የነበረውን ክፍተት ለመሙላት፣ ተቋሙ በግዥና ሎጅስቲክስ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን ማከናወኑ ተገልጿል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን እንዲሁም የአለም ጤና ድርጅት መስፈርቶችን ያሟላ ዘመናዊ ማዕከላዊ መጋዘን በመገንባት የአቅርቦቱ ጥራት ሙሉ በሙሉ እንዲጠበቅ ተደርጓል።

ይህ የተገዛው አቅርቦት በሶሻል ማርኬቲንግ አሰራር ድጎማ እየተደረገለት ለፋርማሲዎች፣ ለግል ጤና ተቋማት፣ ለሆቴሎች እና ለኪዮስኮች በተመጣጣኝ ዋጋ እየተሰራጨ ይገኛል። ከዚህም በላይ በ7 የክልል ማዕከላት ጥያቄ በቀረበ በ24 ሰዓት ውስጥ የማድረስ ፈጣን ስርዓትና የደንበኞች የአጭር ስልክ ጥሪ ማዕከል በመዘርጋቱ ሕብረተሰቡ አቅርቦቱን በቀላሉ ማግኘት እንደሚችል ተመላክቷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣41❤18👍2🍾2🎉1🤡1🤪1
ስዬ አብርሃ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ መፃፋቸው ተሰማ❗❗
"..ጊዜ ሳትሰጥ ወደ አስመራ ገብተህ መለስ ዜናዊ የተሳሳተውን ነገር አስተካክል" አቶ ስየ አብርሃ።
👉 የህወሓት መስራች እና የቀድሞው የሴንተራል ኮማንድ አባል የነበሩት አቶ ስዬ አብርሃ ለኢፌዴሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስቸኳይ ደብዳቤ የፃፉላቸው ሲሆን፤ አቶ ስዬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፉት ደብዳቤያቸው "ጊዜ ሳትሰጥ ወደ አስመራ ገብተህ መለስ ዜናዊ የተሳሳተውን ነገር አስተካክል። አይደለም አሰብ ኤርትራም ያለአግባብ ከኢትዮጲያ በሴራ የተገነጠለች ሀገር ናት። ስለዚህ ነገ ዛሬ ሳትል ከጀግኖች ጋር ሆነህ ወደፊት ገስግስ። እኔም በእዚህ ታሪካዊ ሂደት ላይ የህይወትም ሆነ የእውቀት አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። እስከዛሬ ለአደረጉት ሀገራዊ መግባባትም አመሰግኖታለሁ" ብለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤71🤪35👍16🫡3
ሰበርመረጃ‼️
አቶ አህመድ ሺዴ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ።
አቶ አህመድ ሺዴ የገንዘብ ሚኒስቴር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣24👍15❤5🙈2
ሰበር‼️

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሾሟል።

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለተጨማሪ 5 ዓመት ለመምራት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣72❤30👍11🙈4🤪2🤷‍♂1👀1
❗️አሁናዊ የጦርነት መረጃዎችን የምታገኙበት ፈጣን የመረጃ ቻናል ተከፈተ👇
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
❤3🙊2
«የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወደ ቀጣናው ሀገራት ሊስፋፋ ይችላል» — ቻታም ሃውስ

​የብሪታንያው ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጥናት ተቋም ቻታም ሃውስ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ያገረሸው ውጊያ አደገኛ ወደሆነ ቀጣናዊ ግጭት ሊያድግ እንደሚችል ገለፀ።

​የቀጣናዊ ስጋት ማስጠንቀቂያ፦ የመከላከያ ሠራዊት እና አጋር ኃይሎች ወደ ማዕከላዊ ትግራይ ገፍተው በዘለቁበት ወቅት፣ ጦርነቱ ከኢትዮጵያ ወሰን አልፎ ወደ አፍሪካ ቀንድ ሀገራት የመስፋፋት እድሉ ከፍተኛ መሆኑ ተመላክቷል።

​የግጭቱ መንስኤዎች፦ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መክሸፍ፣ በትግራይ ክልል ውስጥ ያለው የከፋ የሰብአዊ እና የኢኮኖሚ ቀውስ እንዲሁም በታጣቂ ቡድኖች መካከል አዲስ ጥምረት መፈጠሩ ለግጭቱ ማገረሽት ዋና ምክንያቶች መሆናቸው ተጠቅሷል።

​የኤርትራ እና የሱዳን ትስስር፦ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መበላሸት እና በሱዳን ባለው ግጭት በኩል የሚታዩት የትስስር ውንጀላዎች ለቀጣናው ሰላም ትልቅ ፈተና መሆናቸው ተገልጿል።

​የዲፕሎማሲ ጥሪ፦ የፖሊሲ አውጪዎች እና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አደገኛውን ቀጣናዊ ግጭት ለመግታት አስቸኳይ የጋራ እርምጃ እንዲወስዱ ተቋሙ አሳስቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🏆9❤5🤔3👍2