መቐለ‼️
የአየር ወለድ ኮማንዶ እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት ኮማንዶ ከመቀሌ በቅርብ እርቀት የሚገኘውን አሉ አባ ነጋ ኤርፖርትን መቆጣጠራቸውን ምንጮች ገልፀዋል።
መከላከያ ሰራዊት መቀሌን በሁሉም አቅጣጫ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር 20 ኪሎሜትር ርቀት ላይ እንደሚገኝ ሮይተርስ እና አልጀዚራ ዘግበዋል።
@Addis_Reporter

👍39🤣17❤9🤪4🕊1🫡1😎1
ባለቤቶቹ አህዮቻቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ‼️
በራያ ኮረም በህወሓት ተወሰደው የነበሩ አህዮችና ፈረሶች ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ጥሪ ተደረገ‼️
በራያ ኦፍላ እና ኮረም አካባቢ በህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ተነጥቀው ተተኳሽ ለማጓጓዝ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች/ተልዕኮዎች ይውሉ የነበሩ በርካታ አህዮች ፣በቅሎዎችና ፈረሶች በአሁኑ ወቅት በኮረም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንደሚገኙ ተገልጿል።
በዚህ መሠረት የእንስሳቱ ባለቤቶች ወደ ኮሌጁ በመሄድ እንስሳቶቻቸውን ለይተው እንዲወስዱ ይፋዊ ጥሪ ተላልፏል።

🤣33❤18👍8🤪3🥰1🙏1👌1
ተንበርክኮ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ያሳስራል‼️
የዩጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ፣ ፍቅረኛቸውን በጉልበታቸው ተንበርክከው የጋብቻ ጥያቄ የሚያቀርቡ ወንዶች ሊታሰሩ ይገባል አሉ።
አዛዡ እንዳሉት ይህ ድርጊት «ከአፍሪካ ባህል ውጪ» ስለሆነ በዩጋንዳ ሊለመድ አይገባም።
በሌሎች ሀገራትም ከባህል ጋር የተያያዙ እንዲህ ያሉ ጥብቅ አቋሞች ታይተዋል።
ለምሳሌ ያህል፣ በደቡብ አፍሪካ አንዳንድ ባህላዊ መሪዎች የምዕራባውያን የፍቅር ጥያቄ አቀራረብ ዘይቤዎች ከአፍሪካ እውነተኛ የጋብቻ ወጎች ጋር እንደማይጣጣሙ ይናገራሉ።
እንዲሁም እንደ ቻይና እና ቪየትናም ባሉ እስያዊ ሀገራትም፣ ማህበረሰቡ የራሱን ባህላዊ እሴቶች እንዲጠብቅ እና የውጭ ሀገር የፍቅር ልማዶችን ከመከተል እንዲቆጠብ አልፎ አልፎ ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎች ይሰጣሉ።

👍39❤21🤣9💯1
የኬንያው ግዙፍ ባንክ ወደኢትዮጵያ ገበያ ሊገባ ነው
የኬንያው ኤንሲቢኤ ባንክ (NCBA Bank) በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ለመሰማራት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ አዲስ ባንክ የመክፈት ሀሳብ የሌለው ቢሆንም፣ ከሀገር ውስጥ ባንኮች ጋር ድርድር ስለመጀመሩ እስካሁን የሰጠው ግልጽ መረጃ የለም።
ኤንሲቢኤ ባንክ በሁለት ግዙፍ የፋይናንስ ተቋማት ውህደት የተመሠረተ ሲሆን፣ በዲጂታል ባንክና በብድር አገልግሎት በምሥራቅ አፍሪካ የሚታወቅ ትልቅ ባንክ ነው። ባንኩ በአሁኑ ወቅት በኬንያ፣ በኡጋንዳ፣ በታንዛኒያ እና በሩዋንዳ በስፋት እየሰራ ይገኛል። ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ያቀደውም የደቡብ አፍሪካው ኔድባንክ በውስጡ የከፍተኛ ድርሻ ባለቤት መሆኑን ተከትሎ ነው።
ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ማድረጓን ተከትሎ፣ የዚህ ባንክ መግባት በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ጥሩ ውድድር ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።

❤13👍6🤔2
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!

🤣6👍2❤1😢1
"የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ከግብፅ፣ ኤርትራ እና ሱዳን መሪዎች ጋር በካይሮ ሊመክሩ ነው"
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ ከግብፅ፣ ከኤርትራ እና ከሱዳን መሪዎች ጋር በአካል ለመገናኘት ወደ ካይሮ ያመራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሊያ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
የመሪዎቹ ስብሰባ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት በነገሰበት ወቅት የሚካሄድ ሲሆን፤ በግብፅ አላሜይን ከተማ በሚካሄደው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ጎን ለጎን እንደሚሆን ተገልጿል።
ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ በያዝነው ሳምንት በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወቃል።
በተጨማሪም ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኘውን ሰላም አስከባሪ ጦሯን ልታስወጣ ነው ተብሎ የወጣውን ዘገባ የሶማሊያ መንግሥት አስተባብሏል፤ ከኢትዮጵያ በኩል የደረሰው ይፋዊ መረጃ እንደሌለም አስታውቋል።

❤9👍2🫡1
ወደ ኤርትራ ወስደዋቸዋል‼️
ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ 5 ከፍተኛ አመራሮች በሃይል ወደ አስመራ መወሰዳቸው ተገለጸ።
በመቐለ ከተማ፣ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው «HZ» ሆቴል ታስረው የነበሩት ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ አመራሮች በሃይል ተወስደው ወደ ኤርትራ (አስመራ) መወሰዳቸው ተገለፀ
በሃይል ተወስደዋል የተባሉት ግለሰቦች፦
🚫ጀነራል ታደሰ ወረደ
🚫 ኢሳይያስ ታደሰ
🚫ተወልደ ዕምበብ
🚫ነጋሽ (ሸኾርተት)
🚫 ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር (ሓመድ ሸጠ) ናቸው።
ግለሰቦቹ በላጪ አካባቢ በሚገኘው HZ ሆቴል አንድ ክፍል ውስጥ ታስረው የቆዩ ሲሆን፣ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ለሁለት ቀናት ያህል ዓድዋ ላይ እንዲቆዩ ተደርገው እንደነበር ታውቋል። ከዛ በመቀጠልም ወደ መቐለ HZ ሆቴል እንዲመለሱ የተደረገ ሲሆን፣ በትናንትናው ዕለት በሆቴሉ ዙሪያ ከፍተኛ የጸጥታ ውጥረት ሰፍኖ ውሏል።
በመጨረሻም በለሊቱ 7:30 ገደማ ታጣቂዎች የሆቴሉን በር በሃይል በመስበር፣ የታሰሩትን አመራሮች በዓዲግራት መስመር አድርገው ወደ ኤርትራ ወስደዋቸዋል ተብሏል።

❤24🤣6👍5😢4🤪2👀1
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የግብፅ አቻቸው አብደል ፈታህ አልሲሲ ባቀረቡላቸው ጥሪ መሠረት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ ካይሮ ገብተዋል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣29👍12💯4💔3❤2👌2🤔1🎉1
መቐለ‼️
መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት መቀሌ ከተማ መግባታቸው ተገለፀ።
ይህን ተከትሎ ዛሬ ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ የህወሓት ሰራዊት ከመቐለ ከተማ በሁሉም አቅጣጫዎች ወጥተው በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኙ ከስፍራው የተገኘው መረጃ አመላከተ።
የህወሐት ሰራዊት በዋናነት የመቐለ - ሓውዜን - ዕዳጋዓርቢ የመስመሮችን እየተጠቀመ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን፣ ማንኛውም አመራር እንዳይቀር በተደረገ ጥብቅ ሰው በሰው ቁጥጥር እንቅስቃሴው እየተመራ ይገኛል።
በተጨማሪም የዚሁ እንቅስቃሴ አካል በሆኑት የዓድዋ፣ አክሱም እና ራማ ከተሞች በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ የሰው ስብስብና ጥልቅ እንቅስቃሴ እንደሚታይ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።

❤28👍12🤪10🎉1🤣1
በመቀሌ ከተማ ዘረፋ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ‼️
በመቀሌ ከተማ የመንግሥት እና የግል ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑ ታወቀ።
ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ፣የፕሬዝዳንት ቢሮ...ሁሉም ማለት ይቻላል የመንግስት ቢሮዎች እና የግል ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል።
በተለይ በህግ ጥላ ስር የነበሩና ከእስር ቤት የወጡ ግለሰቦች በከፍተኛ ሁኔታ ዘረፋ እየፈፀሙ ነው ተብሏል።
ተቋማት ያለ ጠባቂ በመቅረታቸው ዘረፋው መባባሱንም AFP ዘግቧል።

❤15😢7👍5👀2🥰1
“ሕወሓት በሀገር ላይ ከፍተኛ ክህደት ፈጽሟል”
የትግራይ የሰላም ተልዕኮ አስተባባሪ ሌተናንት ኮሎኔል ገብረዋሕድ ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን ከውጭ ኃይሎችና ከሀገር ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመተባበር በሀገር እና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ክህደት ፈጽሟል። የቡድኑ የ30 ዓመታት የፖለቲካ ውድቀት ትግራይን የጦርነት አውድማ በማድረግ ሕዝቡን በማያባራ የኢኮኖሚ ውድቀት፣ የሥነ ልቦና ስቃይ እና ማኅበራዊ ውጥንቅጥ ውስጥ እንደከተተው ተመላክቷል።
በትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ ምስቅልቅል የቡድኑን የባንዳነት እና የፖለቲካ ከንቱነት የሚያሳይ መሆኑን ያስታወቁት ሌተናንት ኮሎኔሉ፣ ሕዝቡ ለፍትሕና ለዲሞክራሲ የከፈለው መስዋዕትነት ወደ ባርነት መቀየሩን ገልጸዋል። ይህንን የቁልቁለት ጉዞ ለመቀልበስ ከዜሮ በመነሳት የፖለቲካ ምኅዳሩን፣ የሲቪል ማኅበራትን እና የሥነ ልቦና ግንባታን እንደ አዲስ መጀመር የግድ እንደሚል አጽንኦት ተሰጥቷል።
በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የትግራይ ለውጥ ኃይልና የፌደራል መንግሥት የየበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። የትግራይ ሕዝብ የሚመጥነውን መሪ በዲሞክራሲያዊ መንገድ መምረጥ እንዲችል ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች እና ወጣቶች መለያየትን በመተው የጋራ መድረክ እንዲፈጥሩ ጥሪ ቀርቧል።

❤23🤣13👍11🤯2💯1🤪1😎1
🚨 የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌን አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር ጉዞ መጀመሩ ተገለፀ
የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌ ከተማን አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር የሚወስዱ መስመሮችን በመያዝ ጉዞውን መቀጠሉ እና ከተማዋን ከዝርፊያ የመጠበቅ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተሰምቷል።
የቦታዎች ቁጥጥር፦ የመከላከያ ሠራዊቱ ከመቀሌ በኋላ ሳፊያ እና አዲ አከል የተባሉ አካባቢዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለ ሲሆን፣ ሀገረ ሰላምን ጨምሮ ከመቀሌ የሚያስወጡ ዋና ዋና መንገዶችን መያዙ ተነግሯል።
የኤርትራ ድንበር እንቅስቃሴ፦ የመከላከያ ሠራዊቱ እንቅስቃሴውን ወደ ኤርትራ አቅጣጫ በሚወስዱ የድንበር መስመሮች በኩል አጠናክሮ መቀጠሉ ተመላክቷል።
የተቋማት ጥበቃ ስምሪት፦ የመከላከያ ልዩ ዘመቻ ኃይል ከትግራይ የሰላም ኃይል ጋር በመቀናጀት የመቀሌ ከተማ ተቋማትን ከዝርፊያና ከውድመት ለመጠበቅ ስምሪት አድርገው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ።

👍46❤30🤪25🤣2🕊1🫡1
👍9❤2
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ለሌላቸው ግብር ከፋዮች የሽግግር መመሪያ ይፋ አደረገ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 የበጀት ዓመት የግብር ማሳወቂያ ወቅት የሂሳብ መዝገብ ማቅረብ ላልቻሉ የደረጃ «ሀ» እና «ለ» ግብር ከፋዮች የሚያገለግል የማስተናገጃ መመሪያ ይፋ አደረገ። ቢሮው መስከረም 2019 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ እንደገለጸው፣ ይህ አሰራር ለ2018 የግብር ዘመን ብቻ የሚሰራ ጊዜያዊ የሽግግር መፍትሔ ነው።
መመሪያው የተዘጋጀው በተሻሻለው የፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 እና በነባር አዋጆች መሰረት መዝገብ መያዝ ግዴታ ቢሆንም፣ ከግብር ከፋዮች በቀረቡ የሥራ ባህሪ ቅሬታዎች ምክንያት ነው። በዚህም መሰረት፡-
ከመንግስት ጋር ውል ያላቸው፡- የትምህርት ቤት መጋቢ እናቶች፣ የፅዳት፣ የቆሻሻ አሰባሰብ እና ገፀ-ምድር ማስዋብ ማህበራት ዓመታዊ የክፍያ ሰነድ በማቅረብ በደንብ ቁጥር 410/2009 ሠንጠረዥ «ሐ» መሠረት ግብራቸው ይሰላል። የሸገር ዳቦ አከፋፋዮች ተጨማሪ ንግድ ካላቸው፣ ተጨማሪው ስራ ብቻ ተለይቶ ግብር ይጣልበታል።
በትርፍ ህዳግ የሚስተናገዱ፡- የጫኝና አውራጅ፣ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ቆፋሪዎች፣ የጥበቃ ማህበራት እና የታክሲ ታራ አስከባሪዎች የሂሳብ መዝገብ ባያቀርቡም ለዘርፉ በተቀመጠው የትርፍ ህዳግ መሰረት ግብራቸው ይወሰናል።
የሙያ ፈቃድ ያላቸው እና የኪራይ ገቢዎች፡- ጠበቆች፣ የኢንሹራንስ ወኪሎችና ገማቾች እንዲሁም መዝገብ የሌላቸው የንግድና መኖሪያ ኪራይ ገቢ ያላቸው አካላት 35 በመቶው እንደ ወጪ ተይዞላቸዋል፤ በቀረው 65 በመቶ ገቢያቸው ላይ ግብር ይከፍላሉ።
የትራንስፖርት ዘርፍ እና ያደጉ ግብር ከፋዮች፡- በትራንስፖርት የተሰማሩ ደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች የ57 በመቶ የዋጋ ግሽበት ማስተካከያ ተደርጎላቸው በደረጃ «ለ» ቀመር የሚያሳውቁ ሲሆን፣ በአዲሱ አዋጅ ወደ ደረጃ «ሀ» ያደጉትም በደረጃ «ለ» አሰራር እንዲስተናገዱ ተወስኗል።
ይህ አሰራር ለ2018 የበጀት ዓመት ብቻ የሚያገለግል ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ለቀጣይ ዓመት መዝገብ ለመያዝ የቃል-መሐላ እንደሚፈፅሙና የሰነድ አለመያዝ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደሚጣስባቸው ቢሮው አሳውቋል።

❤12👍4😢3
ሁለት መረጃዎች‼️
📌ኤርትራ ከዞን በታች ያሉ የትግራይ አመራሮች ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ ወስናለች።
📌ዛሬ መስከረም 23/2019 ዓ.ም ኤርትራ በአዲግራት አቅጣጫ የሜካናይዝድ ጦሩን በከፍተኛ ሁኔታ እያንቀሳቀሰች መሆኑ ተረጋግጧል።
በርካታ የህወሓት ታጣቂዎችም ወደ አዲግራት ገብተዋል። አዲግራት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን መዘገባችን ይታወሳል።

❤16👍11🤪7🙊1
ለሻዕቢያ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል-ዶ/ር አብርሃም‼️
በሰሞኑ ውጊያ የሻዕቢያ ሰራዊት መሳሪያ ይዞ፣ግንባር ወስዶ፣የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ከህወሓት ጋር አብሮ ተዋግቷል። በርካታ መሳሪያ ተማርኳል፣ የሞቱም አሉ።
ሻዕቢያ ለዚህ ተግባሩ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል፣የአንድን ሀገር መንግስት ከባንዳ ጋር አብሮ መውጋት ምን ሊያስከትል እንደሚችል በምላሹ ያገኘዋል'ሲሉ ዶክተር አብርሃም በላይ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ላይ ተናግረዋል።

👍34🤣18❤14🤪3😎2🕊1🫡1
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
❤5👍2🥱2🤷♂1
ግብጽ "ከደሙ ንጹህ ነኝ" ስትል ለአፍሪካ ህብረት ምላሽ ሰጠች
የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብጽ ውጥረትን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ባወጣው መግለጫ ላይ ግብጽ ተቃውሞዋን ገልጻለች። የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን እንደተናገሩት፣ የኅብረቱ ጥሪ ግብጽን በሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት እና በውስጣዊ ቀውስ ውስጥ በግድ ጎትቶ ለማስገባት ያለመ ነው ሲሉ ወቅሰዋል። ግብጽ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ውስጥ ምንም ዓይነት እጅ እንደሌላትና የኅብረቱ መግለጫ እንዳስገረማት የመንግሥት የዜና አውታሯ ዘግቧል።
የአፍሪካ ኅብረት ይህንን የሰላምና ማረጋጋት ጥሪ ያቀረበው በቀጠናው ውስጥ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ውጥረት በነገሠበት ወቅት ነው። ጥሪው የተላለፈው ኢትዮጵያና ግብጽ አንዳቸው የሌላኛቸውን ዲፕሎማቶች ማባረራቸውን፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ የኤርትራ 10 ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ ነው።

❤12🤣6👍5🤔3🤪1
መቀሌን ለቀናል-ህወሓት‼️
ህዝባችን ላይ ሊፈፀሙ ከሚችሉ ጥቃቶች በመስጋት መቀሌን ለቀን ወጥተናል ሲል ህወሓት አስታወቋል።
ሰማዩ የእኛም እንደሆነ በዚያው ይቀጥላል፣ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብሏል።
ከሰሞኑ በአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል ለተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ህወሓት ሀላፊነት ወስዷል።

🤣67❤14👍5🤔3