አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.7K subscribers
17.4K photos
433 videos
23 files
3.03K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ሰበር ዜና

የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱ ተረጋገጠ!

የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አወል አርባ ከአልጀዚራ አረብኛው ክፍል ጋር ባደረጉት ቆይታ የሻብያ ጦር ወደ አፋር ክልል መግባቱን ይፋ አድርገዋል። የክልሉን 36ሺህ ስኩዌር ስፋት ያለውን ቦታ መያዛቸውን ጠቅሰዋል።

የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር መጣሱን በኢትዮጵያ በኩል በይፋ የተናገሩ ባለስልጣን ሲል አቶ አወልን የገለጻቸው አልጀዚራ፤ በኤርትራ ጦር እና በአፋር ሀይሎች መካከል የተደረገው ውጊያ ያልተመጣጠነ እንደሆነ መረጃ አግኝቻለሁ ብሏል።

የኤርትራ ጦር አሁንም ወደፊት እየገሰገሰ እንደሚገኝ የሚጠቅሰው ዘገባው፤ ኢትዮጵያን፣ ኤርትራን እና ጅቡቲን የሚያዋስነውን ስፍራ የሻብያ ሰራዊት እንደተቆጣጠረው ጠቅሷል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤42👍9🌚7😱4👀4😢3🙈2🕊1🤣1🤪1
መከላከያ ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር በነበረው ውጊያ የከባድ መሳሪያን ጨምሮ በርካታ ተተኳሽ እና መሳሪያዎችን መማረኩን አስታወቀ።
በሀሙሲት፣ ቲያ፣ ወለህ እና ጸመራ አቅጣጫ ከመጣው የህወሃት ታጣቂዎች በርካታ ተተኳሽና መሳሪያ መማረኩን በቀጠናው የሚገኘው ዕዝ የአንድ ኮር አዛዥ ተናግረዋል።
በዚህ መሰረት:-
68 ምርኮኛ
02 መድፍ
02 ብሬን
01 ለውንቸር
01 ስናይፐር
75 ክላሽ
14 የ107 ቁምቡላ
40 ቲ ኤን ቲ ፈንጅ
04 የላውንቸር ቁምቡላ
18 የተለያዩ ቦንቦች
950 የ14.5 ጥይት
298 የሞርተር ቁምቡላ
19,850 የዲሽቃ ጥይት
75,400 የክላሽ ጥይት
42,000 የብሬን ጥይት ተማርኳል ብለዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣37❤21👍8🕊4✍1😎1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
👍4❤3🤔1
ሞት አሻፈረኝ ያለው ታንዛኒያዊ !  

በአፍሪማክስ ዘገባ መሠረት ስድስት ጊዜ ሞቶ ስድስት ጊዜ ሕይወት የዘራው ታንዛኒያዊው  እስማኤል አዚዚ በማህበረሰቡ መገለል እንደደረሰበት ተናግሯል፡፡

አዚዚ እነዚህ ስድስት አደጋዎች የደረሱበት በሥራ ላይ፣ በጽኑ ወባ፣ በመኪና አደጋ፣ በእባብ ንክሻ፣ ጉድጓድ ውስጥ በመውደቅ እና በቤት ቃጠሎ  ሳቢያ መሆኑን ይናገራል። ከእነዚህ ውስጥ በአንዱ አደጋ ሞቷል ተብሎ አስክሬን ማቆያ (ሬሳ ቤት) ውስጥ እንደነቃም ገልጿል።

ይሁን እንጂ በተደጋጋሚ ከሞት መነሳቱ በማህበረሰቡ ዘንድ ፍርሃት ፈጥሮባቸው ነበር፤ አንዳንዶች መናፍስት ወይም አስማተኛ ነው ብለው በማሰባቸውም ተገልሏል። ይህ አስገራሚ  ታሪክ በአብዛኛው በእስማኤል አዚዚ እና በአካባቢው ሰዎች ንግግር ላይ የተመሠረተ ሲሆን፣ ስድስቱንም የሞት ማረጋገጫዎች የሚያሳዩ ይፋዊ የሕክምና መዝገቦች ግን እስካሁን አልተገኙም።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤19👍6🤯2👀1
ቀን 19/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤3👍3
ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ መስከረም 12 እስከ አርብ መስከረም 15፤ 2019 ድረስ ባሉት ቀናት፤ የኮረም እና አላማጣ ሆስፒታሎች ከ420 በላይ የጦርነት ቆስለኞችን መቀበላቸውን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (MSF) አስታወቀ።

በሰሜን ምዕራብ ትግራይ፣ ሽረ ከተማ በሚገኘው ስሁል ሆስፒታል፤ ባለፈው አርብ ብቻ ከ300 በላይ በጦርነት የቆሰሉ ግለሰቦች መድረሳቸውንም ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ገልጿል።

ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ዛሬ ሰኞ መስከረም 18፤ 2019 ባወጣው መግለጫ፤ አሁን ባለው “ወቅታዊ ሁኔታ” ምክንያት የአላማጣ ሆስፒታል እንቅስቃሴዎች መቋረጣቸውን ይፋ አድርጓል።

በዚሁ አካባቢ በጸጥታ ምክንያት የማህበረሰብ አገልግሎትም መቋረጡን ድርጅቱ አመልክቷል።

የግብረ ሰናይ ድርጅቱ “በጦርነት የቆሰሉ ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ መጨመራቸውን ተመልክቼባቸዋለሁ” ባላቸው ሆስፒታሎች፤ ሰራተኞቹን ተጨማሪ ድጋፍ እንዲሰጡ ማሰማራቱን አስገንዝቧል።

ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን በዛሬው መግለጫው፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉት ግጭቶች ምክንያት “ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል” ላላቸው ታካሚዎች የሚያስፈልጉ ድጋፎችን ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ እያቀረበ መሆኑንም ጠቁሟል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤10👍4🤯2🕊2
አበርገለ‼️
መከላከያ ሰራዊት አበርገሌን ለመቆጣጠር መቃረቡን በአከባቢው የሚገኙ ምንጮች ገለፁ። በአሁኑ ስዓት 03ቀበሌ ሳቃ በቅርብ ርቀት የምትገኘውን ቀበሌ ተቆጣጥሮ ወደ ዋና ከተማዋ ንየረ-አቑ ከተማ እያመራ መሆኑን ምንጮቻችን ጠቁመዋል።
ውጊያው ወደትግራይ ክልል እየገባ ይገኛል።

Via : አዩዘሀበሻ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍32🤪8👌5❤2🎉1🕊1
#በኢትዮጵያ ግጭት በመስፋፋቱ ስድስት #የአሜሪካ #ሴናተሮች ማርኮ ሩቢዮ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ ጠየቁ‼️

#በትግራይ እንዲሁም በአጎራባች #አማራ እና #አፋር ክልሎች ግጭት ዳግም በመስፋፋቱ፣ ስድስት የአሜሪካ ሴናተሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና መስሪያ ቤታቸው ከኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት፣ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና ተባባሪ ታጣቂ ቡድኖች ጋር በመነጋገር አዲስ ያንሰራራውን ግጭት በአስቸኳይ እንዲያስቆሙና ወገኖችን ወደ ድርድር እንዲመልሱ ጥሪ አቀረቡ።

የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ትናንት ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት፤ ሴናተር ጂን ሻሂን፣ ሴናተር ኮሪ ቡከር፣ ሴናተር ክሪስ ኩንስ፣ ሴናተር ጄፍ ሜርክሊ፣ ሴናተር ክሪስ ቫን ሆለን እና ሴናተር ቲም ካይን እየተባባሰ የመጣው የጸጥታ ሁኔታ የሁለት ዓመቱን የትግራይ ጦርነት ያቆመውን የ2015ቱን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን ገልጸዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤4👍2🤪1
ማይጨው‼️
በማይጨው ከባድ የተባለ የመድፍ ድብደባ እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
የመድፍ ድብደባው ትናንት የጀመረ ሲሆን ዛሬም ቀጥሏል ብለዋል። ትናንት ብቻ 11 ጊዜ የመድፍ ድብደባ ተፈፅሟል ያሉ ሲሆን ጥቃቱ የደረሰው በአደባባይ አካባቢ፣ ታደለ ሆቴል ጀርባ እንዲሁም በራያ ዩኒቨርሲቲ በር አካባቢ  ሲሆን፣ ቁጥራቸው ያልታወቀ ንፁሃን ሲቪሎች መጎዳታቸው የከተማዋ ነዋሪዎች አድርሰውናል።
በራያ መሆኒ መስመር ውጊያው ቀጥሏል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤13👍6😢5🕊3