የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ኤርትራ እና ሱዳን በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ከመንግስት ኃይሎች ጋር እየተዋጉ ያሉ ታጣቂዎችን ይደግፋሉ ሲሉ ከሰሱ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ሰራዊቱ የዩቲዩብ ገጽ ላይ በሰጡት መግለጫ፣ ጦርነቱ የውጭ ኃይሎችን ፍላጎት ለማስፈጸም ከተደራጁ ኃይሎች ጋር የሚደረግ መሆኑን ገልጸው፣ "ህወሓትም ሆነ ሻዕቢያ (ኤርትራ) በሱዳን፣ በግብጽ እና በሌሎች የውጭ ኃይሎች ካልተደገፉ እና አቅርቦት ካላገኙ በስተቀር፣ ጥምረት ቢፈጥሩም እንኳን ብቻቸውን ምንም ሊያመጡ አይችሉም" ብለዋል።
በተያያዘ ዜና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ዛሬም ውጊያው የቀጠለ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችን አጠናቅረን እንመለሳለን።
@Addis_Reporter

❤9👍8🕊1🥱1
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጨፌ ኦሮሚያ ባካሄደው አዲሱ የስራ ዘመን ስብሰባ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው እንዲቀጥሉ ተመርጧል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣35👍10❤5🙉2🤪1
ከ21 ዞኖች ወደ ስድስት‼️
የኦሮሚያ ክልል ስድስት ዞኖች ብቻ እንዲኖሩት የሚያደርግ አዲስ አደረጃጀት የተካተተበት አዋጅ በጨፌ ኦሮሚያ ጸደቀ።
በኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ላይ ዛሬ ሰኞ መስከረም 18፤ 2019 የጸደቀው አዋጅ፤ ለዞኖች “ለመጀመሪያ ጊዜ የህግ ማዕቀፍ እና የመወሰን ስልጣን የሰጠ ነው” ተብሏል።
ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የጉባኤው ውሎ በሙሉ ድምጽ የጸደቀው ይህ አዋጅ፤ “የኦሮሚያ ክልል ዞኖች፣ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች፤ የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን” የወጣ እንደሆነ ተገልጿል።
እስከ ዛሬ በስራ ላይ የቆየው የክልሉ አደረጃጀት፤ የኦሮሚያ ክልልን በ21 ዞኖች ያዋቀረ ነበር።
አዲሱ አደረጃጀት ግን የኦሮሚያ ክልልን በአቅጣጫ ላይ በተመሰረቱ ዞኖች መልሶ የሚያዋቅር ይሆናል።
በዚህ መሰረት አዳዲሶቹ ስድስት ዞኖች፤ “ምስራቅ”፣ “ምዕራብ”፣ “ማዕከላዊ”፣ “ደቡብ”፣ “ደቡብ ምዕራብ” እና “ደቡብ ምስራቅ” የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸዋል።

❤21👍7🤔1🤯1🙏1🥱1🤣1🤪1
ወደ ሰመራ መጥተዋል‼️
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ከመቐለ ወደ ሰመራ እንዲወጡ መደረጋቸው ታውቋል።
ህወሃት በትግራይ ክልል የሚገኙ ኤርፖርቶችን በመቆጣጠር በኤርፖርቱ ውስጥ የነበሩ ሰራተኞች እና የፌደራል ፖሊስ የጥበቃ አባላትን በማባረር ወደ ሆቴል እንዲቆዩ አድርጌያለሁ ሲል ህወሃት አሳውቆ ነበር።

👍14❤4🤪1
ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው ሰዎች በአንድ መታጠቢያ ክፍል አይገቡም - የፍልወሃ አገልግሎት ድርጅት
ከወቅቱ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ሰዎች ወንድና ወንድ ወይም ሴትና ሴት ሆነው በአንድ መታጠቢያ ክፍል ውስጥ መግባት እና አገልግሎት ማግኘት እንደማይችሉ የፍልወሃ አገልግሎት ለብስራት ሬድዮ አስታውቋል።
የተቋሙ የገበያ ጥናት አገልግሎት ዳይሬክተር ወ/ሮ ኢትዮጵያ አብረሃም ከብስራት ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት በአንድ ወር ውስጥ 150 ሺህ ሰዎች የፍል ውሀ አገልግሎትን የሚጠቀሙ ሲሆን በዓመት 1.8 ሚሊዮን የሚጠጉ ደንበኞችን ተቋሙ እንደሚያስተናግድም ነው የገለፁት።
ወይዘሮ ኢትዮጵያ አክለው እንደገለፁት አቅመ ደካማ አባትን ወይም እናትን ለመርዳት አብሮ መግባት ሲያስፈልግ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ በመጠየቅ አገልግሎቱን እንዲያገኙ ይደረጋል ያሉ ሲሆን ወጣቶች እህትማማቾችም ቢሆኑ እንኳን በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ገብተው እንዲታጠቡ እንደሚያደርግ አገልግሎቱ ገልጿል።
አያይዞም ደንበኞች ቅሬታቸውን የሚያቀርቡበት የቅሬታ መስጫ ሳጥን እና መዝገብያ መዘጋጀቱን የገለጹ ሲሆን፣ ቅሬታዎቹ በየጊዜው እየተነበቡ ማስተካከያዎች ይደረግባቸዋልምብሏል።

👍22❤10🤣2💊2🤪1
👍3
የኤርትራ አዲስ ውሳኔ‼️
ከትግራይ ክልል ወደ ኤርትራ የሚገቡ ስደተኞችና ተፈናቃዮች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የተፈናቃዮች የአቀባበል ሂደት ከፍተኛ ጥንቃቄና ጥብቅ ፍተሻ እንዲደረግ ኤርትራ ውሳኔ ማሳለፏ ታውቋል።
ኤርትራ ይህንን ውሳኔ የወሰነችው የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ስለገባት ነው ተብሏል።

🤣22❤10👍2
ሰበር ዜና
የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱ ተረጋገጠ!
የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አወል አርባ ከአልጀዚራ አረብኛው ክፍል ጋር ባደረጉት ቆይታ የሻብያ ጦር ወደ አፋር ክልል መግባቱን ይፋ አድርገዋል። የክልሉን 36ሺህ ስኩዌር ስፋት ያለውን ቦታ መያዛቸውን ጠቅሰዋል።
የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር መጣሱን በኢትዮጵያ በኩል በይፋ የተናገሩ ባለስልጣን ሲል አቶ አወልን የገለጻቸው አልጀዚራ፤ በኤርትራ ጦር እና በአፋር ሀይሎች መካከል የተደረገው ውጊያ ያልተመጣጠነ እንደሆነ መረጃ አግኝቻለሁ ብሏል።
የኤርትራ ጦር አሁንም ወደፊት እየገሰገሰ እንደሚገኝ የሚጠቅሰው ዘገባው፤ ኢትዮጵያን፣ ኤርትራን እና ጅቡቲን የሚያዋስነውን ስፍራ የሻብያ ሰራዊት እንደተቆጣጠረው ጠቅሷል።

❤31👍7🌚5👀4😱3😢2🕊2🙈1
መከላከያ ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር በነበረው ውጊያ የከባድ መሳሪያን ጨምሮ በርካታ ተተኳሽ እና መሳሪያዎችን መማረኩን አስታወቀ።
በሀሙሲት፣ ቲያ፣ ወለህ እና ጸመራ አቅጣጫ ከመጣው የህወሃት ታጣቂዎች በርካታ ተተኳሽና መሳሪያ መማረኩን በቀጠናው የሚገኘው ዕዝ የአንድ ኮር አዛዥ ተናግረዋል።
በዚህ መሰረት:-
68 ምርኮኛ
02 መድፍ
02 ብሬን
01 ለውንቸር
01 ስናይፐር
75 ክላሽ
14 የ107 ቁምቡላ
40 ቲ ኤን ቲ ፈንጅ
04 የላውንቸር ቁምቡላ
18 የተለያዩ ቦንቦች
950 የ14.5 ጥይት
298 የሞርተር ቁምቡላ
19,850 የዲሽቃ ጥይት
75,400 የክላሽ ጥይት
42,000 የብሬን ጥይት ተማርኳል ብለዋል።

🤣15❤12👍3🕊1