አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.5K subscribers
17.4K photos
433 videos
23 files
3.03K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ትግራይ ቴሌቪዥን ላይ የድሮን ጥቃት‼️
የህወሓት ልሳን የሆነው የትግራይ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጥቃት ተፈፅሞበታል።
መቀሌ ከተማ ዓዲ ሺንድሁን በተባለው ሰፈር የሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት በድሮን ጥቃት ጉዳት እንደደረሰበት በስፍራው ከሚገኙ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዥን ጣቢያው መሰረዙን እና የትግራይ ቴሌቪዥንን በመረጃ ምንጭነት በመጠቀም መረጃ ማሰራጨት እንደሚያስጠይቅ ማሳወቁ ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤34👍8😢6🤡5🍾1🫡1
❗️አሁናዊ የጦርነት መረጃዎችን የምታገኙበት ፈጣን የመረጃ ቻናል ተከፈተ👇
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
❤5🌚1
መከላከያ በሰቆጣ ግንባር ድል መቀናጀቱን ተከትሎ ነዋሪዎች በእንዲህ መልኩ ደስታቸውን መግለጻቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አሳውቋል

@Addis_News
@Addis_News
👍29🤣14❤4👀3🙈1
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 2,000 ብር ከፍ አለ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ወጥቷል።

በዚህም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል።

በተጨማሪም፦

- የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 500 ብር የምዝገባና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።

- የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።

- የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 1,000 ብር የምዝገባና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 150 ዶላር።

- የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 115 ዶላር።

- ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ፦ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 170 ዶላር።

- የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ/ማጣራት፦ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 75 ዶላር።

- በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ፦ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 130 ዶላር።

- ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕት መላክ ፦
ለኢትዮጵያውያን 750 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 50 ዶላር።

የፈተና ውጤት መረጃን ለምርምር ለሚጠይቁ ተቋማት በአንድ ጥናት 10,000 ብር፣ ለውጭ ተቋማት 1,875 ዶላር ክፍያ ተወስኗል። ለግለሰቦች ደግሞ ለኢትዮጵያውያን 1,000 ብር፣ ለውጭ ዜጎች 190 ዶላር እንደሚከፈል ተገልጿል።

በተጨማሪም ያገለገሉ የምዘና መሳሪያዎችን ለመጠቀም ከጠቅላላ ወጪው 5 በመቶ፣ አዲስ የምዘና መሳሪያ ለማዘጋጀት ደግሞ 10 በመቶ ክፍያ እንደሚፈጸም ደንቡ ያስቀምጣል።

ደንቡ ለሌሎች የምዘናና የማረጋገጫ አገልግሎቶችም አዳዲስ የክፍያ ተመኖችን አካቷል።

የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤18😢10🤣4👍3😡2🤔1👀1🙊1
"በደብረ ዘይት አየር ኃይል ምድብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ"

​የቀድሞው የቢቢሲ ተንታኝ ማርቲን ፕላውት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ባወጣው መረጃ፣ በደብረ ዘይት የአየር ኃይል ምድብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል።

ጥቃቱ «ከትብብር ለህልውና» ኃይሎች በተወነጨፈ ድሮን የተፈጸመ መሆኑ ተጠቅሷል።

​ጥቃቱ በተፈጸመበት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግቢው ውስጥ በዓል በማክበር ላይ እንደነበሩና በጥቃቱም የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ/ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣45😱13❤8👍8🙊3😢2👀2🎉1🫡1
ላለፉት ሁለት ቀናት በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ዙሪያ በመከላከያ ሠራዊት እና በህወሓት ሀይሎች መካከል ሲደረግ በነበረው ከባድ ውጊያ ወቅት የኢትዮጵያ አየር ሃይል ወለህ በሚባል ቦታ በመፈፀማቸው የድሮን ጥቃቶች የህወሓት ተዋጊዎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መድፎች እና ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተዋል።
በአካባቢው የነበሩ የህወሓት ተዋጊዎች በዛታ በኩል አካባቢውን ለቀው መውጣታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤14👍7👌1🕊1🤪1😎1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
👍3😢2❤1🤣1
የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ የተፈጠረው ስጋት

በእንግሊዝ  የሚገኘው  በአሜሪካ አየር ኃይል  RAF Fairford የጦር ሰፈር አቅራቢያ አምስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ሶስት አጠራጣሪ ተሽከርካሪዎች ወደ ጦር ሰፈሩ እያመሩ መሆናቸው፣ የደረሰውን ጥቆማ ተከትሎ የብሪታንያ ፖሊስ ባደረገው ድንገተኛ አሰሳ ነው ተጠርጣሪዎቹን የያዘው。

በጠቅላላ በሽብር የተጠረጠሩ  5 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ታውቋል።

ተጠርጣሪዎቹ  የተያዙት በፈንጂ ጥቃት ሙከራ  ወንጀል በሚል ነውም ተብሏል። በዚህ ምክንያት በአካባቢው ከፍተኛ የደህንነት ስጋት የተፈጠረ ሲሆን፣ 85 የሚሆኑ አባወራዎች መፈናቀላቸው ተነግሯል።

ይህ የጦር ሰፈር በአሁኑ ወቅት አሜሪካ በኢራን ላይ ለምታደርገው  የአየር ጥቃቶች መነሻ በመሆን እያገለገለ ይገኛል።

ባለፈው ወር የኢራን አብዮታዊ ዘብ(IRGC) ብሪታንያ የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች ከዚህ ጣቢያ እንዲነሱ ከፈቀደች፣ ጣቢያው ህጋዊ የጥቃት ኢላማችን ይሆናል ሲል አስጠንቅቆ ነበር። 

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤8👍5🤔1
ቀን 18/01/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
0903010006/0957974082
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር
👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ
👉የስራ ልምድ 0
👉ደሞዝ 35000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ 18000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  17000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- ባርቴደር
👉የሰራ ልምድ :- ያላት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ሴት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ሼፍ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት/ወ
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ
👉የት/ደረጃ፦ 10
👉ደሞዝ:-9000-25000
👉ፆታ፦ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 0957974082
         ☎️  0903010006
https://t.me/familyWorke
❤3👍3
የወርቅ ሽያጭ ገቢ ለላፉሮ መድኃኔዓለም ሶላር አገልግሎት እንዲውል ተወሰነ:;

በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ገርቢበር ቀበሌ ለመስቀል በዓል የታረደው በሬ ሆድ ዕቃ ውስጥ የወርቅ ማዕድን መገኘቱ ተሰማ።

ለበዓሉ ማቅረቢያነት ታርዶ ባሕላዊ ሂደቱን በማለፍ ላይ እያለ በተገኘው በዚህ ያልተለመደ ክስተት የምዕመናኑ መንፈሳዊ ደስታና ድንገተኛ ገጠመኝ ተደምሮ በስፍራው ልዩ ሳብ አሳድሯል።

እንደ መረጃዎች ገለጻ፤ በተገኘው ወርቅ ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ ለላፉሮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሶላር የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቋቋሚያ እንዲውል ምዕመናኑ በሙሉ ድምፅ ወስነዋል።

ይህ ድርጊት የአካባቢው ማህበረሰብ ለእምነት ተቋማቸው ያላቸውን ታማኝነትና የመደጋገፍ ባህል በግልጽ ያሳየ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤40👍7🤯1