አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.5K subscribers
17.4K photos
433 videos
23 files
3.02K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
ህወሃት እየተመለሰ ነው-መከላከያ‼️
ህወሃት በሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ ፣ ድልድይ ፣ቀይ አፈር ፣ በረሃ ማርያም ፣ ባይብዋ ፣በጭሮ እና ኩቤ ቀረንሳ በሚባሉ አካባቢዎች ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰልፎ ሾልኮ ለመግባት የሞከረ ሲሆን በደረሰበት ጠንካራ ምት ወደ መጣበት ለመመለስ መገደዱን እንዲሁም ታጣቂዎች እና መሳሪዎችን መማረካቸውን የሰሜን ምስራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ገልፀዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪28👍23❤12🤣5🤔4✍1🕊1🫡1
የድሮን ጥቃት‼️
በአላማጣ ከተማ ከባድ የተባለ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️
ህወሃት በአላማጣ ከተማ ፋጫ አንደኛ ትምህርት ቤት ውስጥ አስቀምጠዋቸው የነበሩ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ዛሬ መስከረም 14 8:00 ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በአላማጣ ከተማ  ጅሃን 1ኛ ደረጃ ትም/ት ቤት አጠገብ የጥይት መጋዘን የነበረ ቢሆንም 7:50 ላይ በድሮን ጥቃት ተፈፅሞበታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3❤21👍5✍2🤡2🤔1😱1🕊1🤪1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሽራሮ‼️ሺዲዮ‼️
ዛሬ መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:20 በትግራይ ክልል እና ኤርትራ አዋሳኝ ላይ በሚገኘው ታችኛው አዲያቦ በሽራሮ ከተማ ከቀኑ 9:20 በተለምዶ ቻይና ካምፕ በሚባል አካባቢ ከባድ ተደጋጋሚ የጀት ጥቃት ተፈፅሟል።

ሮይተርስ የዜና ወኪል በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው፣ ውጥረቱ ጨምሯል ብሏል።የድሮን ጥቃትጥቃቱ የተፈጸመው የኤርትራ (የሻዕቢያ) ወታደሮች እና የሕወሃት ኃይሎች ይገናኙበታል ተብሎ በሚገመተው ስፍራ ላይ ተብሏል።

በተጨማሪም ተሽከርካሪዎች ከኤርትራ በኩል ወደ ሽራሮ ሲንቀሳቀሱ በመታየታቸው ምክንያት ኢላማ ተደርገው እንደተመቱ ተጠቅሷል።
ምስል:- ከሽራሮ

Via : አዩዘሀበሻ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤24👍7🤣5🫡3😱1🕊1🤪1
❗️አሁናዊ የጦርነት መረጃዎችን የምታገኙበት ፈጣን የመረጃ ቻናል ተከፈተ👇
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
🤷‍♂6❤5👍3🤯1
ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ

አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።

​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች።

​በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።

አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።

​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች።

​በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤10👍5🤔3🙉2
እንግሊዝና ፈረንሳይ የህወሓትን እርምጃ አወገዙ‼️
ፈረንሳይ በሰሜን ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልል ያለው ሁኔታ መባባስ በእጅጉ እንዳሳሰባት ገለፀች። ህወሓት የመቀሌ፣ የአክሱም እና የሺሬ አየር ማረፊያዎችን መወረሩን፣በአፋር እና በአማራ ክልል የፈፀመውን ጥቃት አውግዛለች።
ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ሲቪሎችን ለማዳን ከፍተኛውን ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች።
ፈረንሳይ የተከሰተውን ውጥረት ለማርገብና ለመደገፍ ቁርጠኛ ነኝ ያለች ሲሆን፣የፕሪቶሪያ ስምምነትን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ በአፍሪካ ህብረት እና በከፍተኛ ወኪሏ ኦሉሴጉና ኦባሳንጆ የሚመራውን የሽምግልና ሂደት እደግፋለሁ ብላለች።
ከዚህ በተጨማሪ እንግሊዝም ህወሓት በመቀሌ፣አክሱምና ሽሬ ኤርፖርት ላይ የወሰደውን እርመጃ በፅኑ አውግዛለች።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪19👍10❤5🤣3🙏2👌1
በደሴ ከተማ ፒያሳ የሚገኘውን ዋና ቅርንጫፍ ጨምሮ፣ በደሴና በዙሪያው በሚገኙ በርካታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ደንበኞች ከአምስት ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ለጊዜው ማውጣት እንዳይችሉ ከበላይ ኃላፊዎች መመሪያ መተላለፉን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በዚህም ምክንያት በርካታ ደንበኞች ከታዘዘው ገደብ በላይ ጥሬ ገንዘብ ማግኘት ባለመቻላቸው ተመልሰዋል።

Via : አዩዘሀበሻ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
💔18❤5👍3😢3🤣2🤔1🙈1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሰሜን ወሎ #በተኩላሽ  #በበቅሎ_ማንቂያ እና #ሳንቃ በኩል የወልዲያን መንገድ ለመቁረጥ የሞከረው የህወሓት ተዋጊ ሀይል አብዛኛው መማረኩ ይፋ ሆኗል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍32🤪20❤5🤔3😢2👌1😎1
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
🤣9❤2👍2
ምዝገባ እስከ መስከረም 25‼️
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ አመት ምዝገባ  እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ ተገለጸ‼️
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፀዳለ ተክሉ የዚህ ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ምዝገባ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ አስታውቀዋል።

ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሃ ግብርን በተመለከተ በተዘጋጀው የመረጃ ሳምንት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እውን እንዲሆን ለማድረግ አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች መካተታቸውን ይፋ አድርገዋል።

በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት እየሰጠ እንደሆነና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ከፍ ለማድረግ ከጎረቤት ሀገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ እያሰለጠነ መሆኑን አመልክተዋል።

የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሃብታሙ ሙሉጌታ በበኩላቸው ተቋሙ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት ባለፈው ዓመት አሥራ አንድ የትምህርት መስኮች መከፈታቸውን አስታውሰዋል።

በተለይም AI ፣ Cyber Security፣ Robotics እና EV (ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ) የመሳሰሉ የትምህርት መስኮችን መጀመራቸውን በመግለጽ፣ በዚህ ዓመትም ይህንኑ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ዶክተር ሃብታሙ አስታውቀዋል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤6👍5
ምግብ ሊያልቅ ይችላል-ከመቀሌ‼️
"አስፈላጊ ይሆናል ብለን የምናስበውን ማንኛውንም ነገር እየገዛን ነው" ሲል በመቀሌ ነዋሪ የሆነ አንድ ግለሰብ ምግብ ስለማከማቸት እና ገንዘብ ስለማውጣት ሁኔታ ለሮይተርስ በስልክ ገልጿል። ለደህንነቱ ሲባል ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀው ይህ ነዋሪ አክሎም "ሁሉም መሰረታዊ ፍላጎቶች ለማግኘት እና ለመግዛት አስቸጋሪ እየሆኑ ነው። ሁኔታው ባለፈው ጦርነት ወቅት ታይቶ ወደነበረው ዓይነት የከበባ ሁኔታ ሊያመራ ይችላል የሚል እየጨመረ የመጣ ስጋት አለ" ሲል አስረድቷል።

የትግራይ ኃይሎች በጎዳናዎች ላይ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ እና የድሮን ድምጾች ከላይ እንደሚሰሙ የገለጸው ነዋሪው፣ ሰዎች ምግብ ያልቃል ብለው መፍራታቸውን ተናግሯል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
💔9❤8👍2😢2
መረጃ ‼️

በትግራይ ክልል የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎቶች መቋረጣቸው ተሰማ!

#በትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው ውጊያ ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በክልሉ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተሰምቷል።

የአገልግሎት መቋረጡ የተከሰተው ትናንት ሌሊት ከ4፡21 ጀምሮ እንደሆነ ታውቋል።ምንጮች እንደገለጹት ከሆነ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቢቋረጥም ለጊዜው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የስልክ አገልግሎት አሁንም እየሰራ እንደሚገኝ ተገልጿል። ሆኖም ግን የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መዘጋቱ በክልሉ ነዋሪዎች፣ በንግዱ ማህበረሰብ እና በቤተሰብ ግንኙነቶች ላይ ከፍተኛ የመረጃ ክፍተትና ጭንቅ ፈጥሮ ይገኛል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢8❤6👍3💔1
ቀን 15/01/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    ✨ደመወዝ===150dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    ✨ደመወዝ===200-600 dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ ልምድ===0-5አመት
    ✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     ✨ደመወዝ===13500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    ✨ደመወዝ===13000+
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
    ✨ደመወዝ===14500
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===አይጠይቅም
     ✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     ✨ደመወዝ-15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
      ✨ደመወዝ===15000+
      ✨ፆታ===ወ/ሴት
      ✨ልምድ===0አመት
      ✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
     ✨ደመወዝ===12500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ0===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     ✨ደመወዝ===14000
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
   ✨ደመወዝ===13,000
   ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
    ✨ደመወዝ 14-22000
    ✨ፆታ===ወ
    ✨ልምድ=2አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
   ✨ደመወዝ=14500+
   ✨ፆታ===ወ
   ✨ልምድ===0-5አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
   ✨ደመወዝ===25000
   ✨ፆታ=/ሴት
   ✨ልምድ===0-አመት
   ✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
    ✨ደመወዝ===13500
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-1አመት
    ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
    ✨ደመወዝ===16000
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===አይጠይቅም
    ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
     ✨ደመወዝ===10000+
     ✨ዖታ===ወ/
     ✨ልምድ===0-አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
    🔶ደመወዝ===18,000
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-2
    ✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤8👍4
ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ

ከዛሬ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ጀምሮ ባለሁለት እግር ሞተር  ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር እንደተከለከለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ገለጸ።

አንዳንድ ወንጀል ፈጻሚዎች ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም የቅሚያ እና የስርቆት ወንጀል ሲፈጽሙ ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸውም ይገኛል።

ወንጀል ፈጻሚዎች ከቦታ ቦታ ለመዘዋወር  እና የተሰረቁ እቃዎችን ለማጓጓዝ ሞተር ብስክሌትን በብዛት እንደሚጠቀሙ ፖሊስ አስታውቋል።

ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች የትራፊክ ደንቡን እንደማያከብሩ በተለይ ቀይ መብራትን መጣስ፣ ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን ፖሊስ ገልጿል።

ወንጀልን ለመከላከል እና በሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች የሚፈጸምን የደንብ ጥሰት ለመቆጣጠር ከዛሬ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ከኮድ 4 እና ከፖሊስ ሞተር ብስክሌት ውጭ  በአዲስ አበባ ከተማ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።

የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች እና ባለ ንብረቶች አስፈላጊውን እንዲፈጽሙ ፖሊስ አሳስቦ ነገር ግን ይህንን ማሳሳቢያ በሚተላለፉ ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድም የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤12👍6😢1
የቴሌኮም ሰራተኞች ታስረዋል-ምንጮች‼️
በትግራይ ክልል ከትናንት መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 4:20 ጀምሮ የኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል።
የኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክን ያገደው ህወሓት መሆኑ ታውቋል።
ከሰሞኑ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች ኔትወርክ እንዲያቋርጡ በህወሓት የደህንነት መሪዎች ቢጠየቁም 'እኛ አናቋርጥም፣ማቋረጥ የምንችለው ከፌዴራል የፌዴራል መንግሥቱ ትዕዛዝ ከመጣ ነው' በማለታቸው የተወሰኑ ሰራተኞች ታስረዋል።
ይህን ተከትሎ ትናንት ምሽት የህወሓት የደህንነት ሰዎች የቴሌኮም ዋናውን መስመር በመቁረጥ ኔትወርክ እንዲቋረጥ ማድረጋቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል። ይህን እርምጃ የወሰዱት ለደህንነት በመስጋት ነው ብለዋል።
ሳፋሪኮም ተደራሽ በሆነባቸው አካባቢዎች ይሰራል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤16👍4😱4
ሳፋሪኮም እንዲዘጋ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️
ሳፋሪኮም በመላው ትግራይ ሙሉ ለሙሉ እንዲዘጋ ህወሓት ለሳፋሪኮም ሰራተኞች ትዕዛዝ መስጠቱን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል።
ዛሬ ቀን መስከረም 15 / 2019 ዓ/ም #ረፋድ ላይ የህወሓት አመራሮች #ላጪ የሚገኘው የሳፋሪኮም ፅፈት ቤት " ኔትወርኩን በአስቸኳይ ዝጉ " የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፏል።
የኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ትናንት መስከረም 14 ምሽት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ መቋረጡ ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍7❤6