አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.7K subscribers
17.4K photos
433 videos
23 files
3.03K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
መርጌታ  ጌታቸው  የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ  ጌታቸው  የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ

👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት

     ለበለጠ መረጃ
    👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም                      
    🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ

ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!
🤪18❤3👍3🙊3😡3🙉2😢1🤡1
ታሰሩ‼️
የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት የነበሩት ታደሰ ወረደ፣ አማካሪያቸው አቶ ኢሳይያስ ታደሰና የደህንነት ኃላፊ የነበሩት ሌላ አንድ ኮሎኔል ሌሊቱን በመቀሌ ከቤታቸው በፖሊስ ተከበው ከተወሰዱ በኋላ ታስረዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍11❤6🤣6🤪2✍1🤔1🙊1
ቀን 14/01/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
    ✨ደመወዝ===150dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
    ✨ደመወዝ===200-600 dollar
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ ልምድ===0-5አመት
    ✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
     ✨ደመወዝ===13500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    ✨ደመወዝ===13000+
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
    ✨ደመወዝ===14500
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===አይጠይቅም
     ✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     ✨ደመወዝ-15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
      ✨ደመወዝ===15000+
      ✨ፆታ===ወ/ሴት
      ✨ልምድ===0አመት
      ✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
     ✨ደመወዝ===12500+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     ✨ደመወዝ===15000+
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ0===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
     ✨ደመወዝ===14000
     ✨ፆታ===ወ/ሴት
     ✨ልምድ===0አመት
     ✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
   ✨ደመወዝ===13,000
   ✨ፆታ===ወ/ሴት
   ✨ልምድ===0አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
    ✨ደመወዝ 14-22000
    ✨ፆታ===ወ
    ✨ልምድ=2አመት
    ✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
   ✨ደመወዝ=14500+
   ✨ፆታ===ወ
   ✨ልምድ===0-5አመት
   ✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
   ✨ደመወዝ===25000
   ✨ፆታ=/ሴት
   ✨ልምድ===0-አመት
   ✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
    ✨ደመወዝ===13500
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-1አመት
    ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
    ✨ደመወዝ===16000
    ✨ዖታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===አይጠይቅም
    ✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
     ✨ደመወዝ===10000+
     ✨ዖታ===ወ/
     ✨ልምድ===0-አመት
     ✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
    🔶ደመወዝ===18,000
    ✨ፆታ===ወ/ሴት
    ✨ልምድ===0-2
    ✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
     📞 09 03 01 00 06
     አድራሻ መገናኛ መተባበር
     ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
👍5❤1😱1
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ውጥረት «እጅግ እንዳሳሰበው» ገለጸ

​የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ውጥረት እና ወታደራዊ መካረር እጅግ እንዳሳሰባቸው ገልጸው፤ ግጭቱ በአፋጣኝ እንዲቆም አሳሰቡ።

​🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
​የኅብረቱ ስጋት፦ የመቀለ፣ የአክሱም እና ሽረ አውሮፕላን ማረፊያዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው፣ የሕዝብ አገልግሎት መስጫዎች መቋረጣቸው እና በደቡብ ትግራይና በአፋር ክልል ግጭት እየተባባሰ መምጣቱ ከፍተኛ ስጋት እንደፈጠረ ተገልጿል።

​የተደረጉ እርምጃዎች፦ የትግራይ ኃይሎች አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ከፌዴራል መንግሥት ሠራዊት ጋር ጦርነት መቀስቀሱ እና በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ጥቃት መከፈቱ ተመላክቷል።

​የተፈጠረው ጥምረት፦ በቅርቡ በታጣቂ ኃይሎች የተፈጠረው ጥምረት ቀጠናዊ አለመረጋጋቱን የበለጠ እንደሚያባብሰው የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር አስታውቀዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤7👍6🤔2🕊1
በቦሌ ኤርፖርት ለሚያልፉ መንገደኞች የ7 ቀናት ነፃ የቪዛ ዕድል መፈቀዱ ተገለጸ

​በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ ዕድገት መመዝገቡን የገለጹት የቱሪዝም ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፤ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመቀናጀት የ7 ቀን ነፃ የቪዛ ዕድል እየተሰጠ መሆኑን አስታወቁ።

​የቱሪዝም አፈጻጸም፦ ከ1.6 ሚሊዮን በላይ የውጭ ጎብኚዎች ወደ ሀገር ውስጥ መጡ ሲሆን ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገልጿል።

​ዓለም አቀፍ ሁነቶች፦ በአዲስ አበባ ይካሄዱ የነበሩ ዓለም አቀፍ ሁነቶች ከ30-40 ወደ 220 ማደራቸው ተመላክቷል።

​የነፃ ቪዛ ዕድል፦ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመቀናጀት በቦሌ ኤርፖርት የሚያልፉ ከ20 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ7 ቀን ነፃ የቪዛ ዕድል (Stopover Tourism) እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል።

​@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤12👍8🤪5👌1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
#የሁቲዎች እንቅስቃሴ #በጅቡቲ ላይ ጫና እያሳደረ ነው፤ ይህም #በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው እንደሚችል አንድ የጣሊያን ጋዜጣ ዘገበ‼️
👉ጅቡቲ በርካታ የየመን ተፈናቃዮችን እየተቀበለች ነው።
አዲስ አበባ ፣መስከረም 13 ቀን 2019- በባብ ኤል-ማንደብ የባህር ወሰን ዙሪያ እየጨመረ የመጣው #የሁቲዎች ዛቻ እና ከግጭቱ የሚሸሹ በሺዎች የሚቆጠሩ የየመን ተፈናቃዮች ፍሰት በጅቡቲ ላይ እያደገ የመጣ ጫና እያሳደረ መሆኑን፣ ይህም በኢትዮጵያ ንግድ እና የባህር በር አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው እንደሚችል «ኢል ሶሌ 24 ኦሬ» የተሰኘው የጣሊያን የፋይናንስ ጋዜጣ መስከረም 13 ቀን ዘገበ።

ጋዜጣው እንደገለጸው ከሆነ፣ የአፍሪካ ቀንድን #ከአረብ ባህረ _ሰላጤ የሚለየውን የውሃ መንገድ ተከትሎ የሚገኘው የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ ቦታ፣ አሁን ላይ ይበልጥ ለደህንነት እና ለኢኮኖሚ ስጋት የሚዳርግ እየሆነ መጥቷል። ጅቡቲ የኢትዮጵያን የንግድ እንቅስቃሴ እስከ 97 በመቶ የምታስተናግድ ከመሆኗም በላይ የዩናይትድ ስቴትስ፣ ፈረንሳይ፣ ቻይና፣ ጃፓን እና ጣሊያን የጦር ካምፖችን እንዲሁም ከአውሮፓ ህብረት አስፒደስ የባህር ኃይል ግብረ-ኃይል ጋር የተያያዙ ኃይሎችን እንደምታስተናግድ ዘገባው አመልክቷል።

ሁቲዎች በባብ ኤል-ማንደብ መግቢያ ላይ የምትገኘውን #ፔሪም_ደሴትን መቆጣጠራቸው መዘገቡ ሁኔታውን ይበልጥ አወሳስቦታል፤ ይህም የየመኑ ቡድን በስትራቴጂካዊ የባህር መስመሩ የሸቀጥ እና የመርከቦች እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እንዲኖረው ያደርገዋል።

እነዚህ ሁነቶች በሺዎች የሚቆጠሩ የየመን ዜጎች በባህር ወደ ጅቡቲ እየገቡ በመሆናቸው በሀገሪቱ ላይ ሰብአዊ ጫና እየፈጠሩ መሆናቸውን «ኢል ሶሌ 24 ኦሬ» ዘግቧል።

ጋዜጣው የጠቀሳቸው የአፍሪካ ቀንድ ተንታኝ አዳም ዳውድ አህመድ፣ የሁቲዎች መገስገስ በጅቡቲ የደህንነት ሁኔታ ላይ «ቀጥተኛ ለውጥ ያመጣል» ሲሉ ገልጸዋል። የሆርን ሪሰርች ሴንተር ባልደረባ ብራቪን ኦንዲቲ በበኩላቸው፣ ውጥረቱ ይበልጥ እያደገ የሚሄድ ከሆነ ሀገሪቷ ከቀይ ባህር ማዶ ከሚነሳ ግጭት ጋር በተያያዘ የክዋኔ ማዕከል ወይም ጥቃት የሚሰነዘርባት ኢላማ ልትሆን ትችላለች ሲሉ አስረድተዋል።

ለኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ አካባቢ የሚፈጠረው ዘላቂ አለመረጋጋት የባህር በር አማራጮቿን እንድታሰፋ የሚገፋፋትን ጫና ሊጨምር ይችላል። ብራቪን ኦንዲቲ አክለው እንዳሉት፣ ቀጣይነት ያለው ቀውስ አዲስ አበባ የሶማሊላንድን በርበራ ወደብ መጠቀምን ጨምሮ በጅቡቲ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ የምታደርገውን ጥረት ሊያጠናክረው ይችላል።

በጅቡቲ ላይ የተደቀነው አዲስ ጫና፣ ኢትዮጵያ በቀጥታ የቀይ ባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ረጅም ጊዜ የቆየ ጥረት ውይይት እንደገና ሊቀሰቅሰው እንደሚችል ዘገባው ጠቅሷል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተለይም ኤርትራ በ1985 ዓ.ም  ነፃነቷን ካወጀች ወዲህ፣ የባህር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ መብቷ መሆኑን በተደጋጋሚ ሲገልጹ መቆየታቸው ይታወሳል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤14👍5😢2🥰1
በወልቃይት አቅጣጫ አዲስ ውጊያ‼️
በተከዜ ወንዝ አቅጣጫ በምዕራብ ግንባር አዲስ ከባድ ውጊያ መቀስቀሱ ተገለጸ።
በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ (ራያ ዋግኽምራ አፋር ሰሜን ወሎ)እየተደረገ ካለው ውጊያ ባሻገር፣ ዛሬ በምዕራብ ግንባር በተከዜ ወንዝ አቅጣጫ አዲስና ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ከግንባር የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል።

ከሌሊት ጀምሮ በአየር እና በድሮን የታገዘ ድብደባ ሲደረግበት በነበረው በዚህ ግንባር፣ በአሁኑ ሰዓት ከወልቃይት ወደ ትግራይ በሚወስደው መስመር በተከዜ ወንዝ በኩል በሁለት አቅጣጫዎች ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል።

የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት ውጊያው እየተካሄደባቸው ያሉት ሁለቱ ግንባሮች፦
* የጸሊሞይ ግንባር፦ በዋናው ድልድይ በኩል በወልቃይት እና በትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች፣ እና
* የጓል ተከዜ ግንባር፦ በተከዜ ወንዝ ዳርቻዎች ናቸው።
በእነዚህ ግንባሮች እየተካሄደ ባለው ከባድ ውጊያ እስካሁን ድረስ የደረሰው የሰው እና የንብረት ጉዳት አልታወቀም።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤21👍6😢3👀1
📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!!

➠ ሱቆች       ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት
➠ ሽያጭ       ➠ ቴሌግራም ቻናል
➠ ድርጅቶች   ➠ የቲቪ ፕሮግራም
➠ ት/ቤቶች    ➠ ስልጠናዎች
➠ ሆስፒታል    ➠ ክሊኒኮች
➠ websites  ➠ Events     
➠ ሆቴሎች      ➠ ፈርኒቸር ቤቶች
➠ ባዛር          ➠ ዝግጅቶች እና ሌሎችንም

የድርጅታችሁን ወይም የሱቃችሁን ህጋዊነት በማረጋገጥ  ምርትና አገልግሎቶን እንዲያስተዋውቁ እድሉን አመቻችተናል። በቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙዎች ይድረሱ... ትርፋማ እና ተመራጭ ይሁኑ።

ከታች ባሉት ሊንኮች ያነጋግሩን።

👉@Addis_reporter_bot
👍3❤2
ህወሃት እየተመለሰ ነው-መከላከያ‼️
ህወሃት በሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ ፣ ድልድይ ፣ቀይ አፈር ፣ በረሃ ማርያም ፣ ባይብዋ ፣በጭሮ እና ኩቤ ቀረንሳ በሚባሉ አካባቢዎች ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰልፎ ሾልኮ ለመግባት የሞከረ ሲሆን በደረሰበት ጠንካራ ምት ወደ መጣበት ለመመለስ መገደዱን እንዲሁም ታጣቂዎች እና መሳሪዎችን መማረካቸውን የሰሜን ምስራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ገልፀዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪28👍23❤12🤣5🤔4✍1🕊1🫡1
የድሮን ጥቃት‼️
በአላማጣ ከተማ ከባድ የተባለ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️
ህወሃት በአላማጣ ከተማ ፋጫ አንደኛ ትምህርት ቤት ውስጥ አስቀምጠዋቸው የነበሩ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ዛሬ መስከረም 14 8:00 ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በአላማጣ ከተማ  ጅሃን 1ኛ ደረጃ ትም/ት ቤት አጠገብ የጥይት መጋዘን የነበረ ቢሆንም 7:50 ላይ በድሮን ጥቃት ተፈፅሞበታል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
3❤21👍5✍2🤡2🤔1😱1🕊1🤪1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሽራሮ‼️ሺዲዮ‼️
ዛሬ መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:20 በትግራይ ክልል እና ኤርትራ አዋሳኝ ላይ በሚገኘው ታችኛው አዲያቦ በሽራሮ ከተማ ከቀኑ 9:20 በተለምዶ ቻይና ካምፕ በሚባል አካባቢ ከባድ ተደጋጋሚ የጀት ጥቃት ተፈፅሟል።

ሮይተርስ የዜና ወኪል በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው፣ ውጥረቱ ጨምሯል ብሏል።የድሮን ጥቃትጥቃቱ የተፈጸመው የኤርትራ (የሻዕቢያ) ወታደሮች እና የሕወሃት ኃይሎች ይገናኙበታል ተብሎ በሚገመተው ስፍራ ላይ ተብሏል።

በተጨማሪም ተሽከርካሪዎች ከኤርትራ በኩል ወደ ሽራሮ ሲንቀሳቀሱ በመታየታቸው ምክንያት ኢላማ ተደርገው እንደተመቱ ተጠቅሷል።
ምስል:- ከሽራሮ

Via : አዩዘሀበሻ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤24👍7🤣5🫡3😱1🕊1🤪1
❗️አሁናዊ የጦርነት መረጃዎችን የምታገኙበት ፈጣን የመረጃ ቻናል ተከፈተ👇
https://t.me/addlist/rmM0bFFNbycwMTM0
🤷‍♂6❤5👍3🤯1
ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ

አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።

​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች።

​በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።

አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።

​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች።

​በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤10👍5🤔3🙉2
እንግሊዝና ፈረንሳይ የህወሓትን እርምጃ አወገዙ‼️
ፈረንሳይ በሰሜን ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልል ያለው ሁኔታ መባባስ በእጅጉ እንዳሳሰባት ገለፀች። ህወሓት የመቀሌ፣ የአክሱም እና የሺሬ አየር ማረፊያዎችን መወረሩን፣በአፋር እና በአማራ ክልል የፈፀመውን ጥቃት አውግዛለች።
ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ሲቪሎችን ለማዳን ከፍተኛውን ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች።
ፈረንሳይ የተከሰተውን ውጥረት ለማርገብና ለመደገፍ ቁርጠኛ ነኝ ያለች ሲሆን፣የፕሪቶሪያ ስምምነትን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ በአፍሪካ ህብረት እና በከፍተኛ ወኪሏ ኦሉሴጉና ኦባሳንጆ የሚመራውን የሽምግልና ሂደት እደግፋለሁ ብላለች።
ከዚህ በተጨማሪ እንግሊዝም ህወሓት በመቀሌ፣አክሱምና ሽሬ ኤርፖርት ላይ የወሰደውን እርመጃ በፅኑ አውግዛለች።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪19👍10❤5🤣3🙏2👌1
በደሴ ከተማ ፒያሳ የሚገኘውን ዋና ቅርንጫፍ ጨምሮ፣ በደሴና በዙሪያው በሚገኙ በርካታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ደንበኞች ከአምስት ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ለጊዜው ማውጣት እንዳይችሉ ከበላይ ኃላፊዎች መመሪያ መተላለፉን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በዚህም ምክንያት በርካታ ደንበኞች ከታዘዘው ገደብ በላይ ጥሬ ገንዘብ ማግኘት ባለመቻላቸው ተመልሰዋል።

Via : አዩዘሀበሻ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
💔18❤5👍3😢3🤣2🤔1🙈1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሰሜን ወሎ #በተኩላሽ  #በበቅሎ_ማንቂያ እና #ሳንቃ በኩል የወልዲያን መንገድ ለመቁረጥ የሞከረው የህወሓት ተዋጊ ሀይል አብዛኛው መማረኩ ይፋ ሆኗል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
👍32🤪20❤5🤔3😢2👌1😎1