“ማርገዝ“ የምትወደው የ14 ልጆች እናት
አፍሪካ አሜሪካዊት የሆነችው ካረን ዴሪኮ የ14 ልጆች እናት ስትሆን፣ ማርገዝ እጅግ እንደምትወድና ጤናዋ እስከፈቀደ ድረስ ተጨማሪ ልጆችን መውለድ እንደምትፈልግ በተደጋጋሚ ተናግራለች። ከ14 ልጆች በኋላም ቤተሰቧ ሙሉ እንዳልሆነ እንደሚሰማት ነው የምትናገረው፡፡
ይህ ከልክ ያለፈ የልጆች ፍላጎቷ ታዲያ ከባሏ ከዲዮን ዴሪኮ ጋር የነበራቸውን የ20 ዓመታት ትዳር እንዲፈርስ ምክንያት ሆኗል። ጥንዶቹ እ.ኤ.አ በሰኔ 2024 በይፋ ተፋተዋል።
ይሁን እንጂ ከፍቺው በኋላም ሁለቱ የቀድሞ ጥንዶች ልጆቻቸውን በጋራ ለማሳደግ መስማማታቸውን ገልጸዋል።
@Addis_Reporter

🤣19❤12👍2
#የትግራይ ባለሥልጣናት የክልሉ ታጣቂ ኃይሎች «የመከላከል ውጊያ» እንዲያደርጉ መታዘዛቸውን ገለጹ‼️
በትግራይ እና #በአፋር ክልል ወሰን አቅራቢያ በትግራይ እና በፌደራል ኃይሎች መካከል ውጊያ መጀመሩን የሚጠቁሙ ዘገባዎች እየወጡ ባለበት በዚህ ሰአት፣ የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት የታጠቁ ኃይሎቻቸው ወደ «የመከላከል ውጊያ» እንዲገቡ መታዘዛቸውን ዛሬ መስከረም 13/2019 ዓ.ም አስታውቀዋል።

❤21😢6👍3⚡1🤯1🕊1👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድሮን ጥቃት‼️
ዛሬ በረያ ኮረም ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የከባድ መሳሪያ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ።
አንድ ቢኤም እና ተኮሾቹ ጉዳት አስተናግደዋል።
ዛሬ በዛታ ግንባር፣ በአብአላ እና ጀመዶ መስመር ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት ያደረሰ ውጊያ ሲደረግ ውሏል።

❤13👍4🤪4😢3🙏1
አሜሪካ የህወሓትን መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት አወገዘች፤ ለሌሎች ታጣቂዎችም ማስጠንቀቂያ ሰጠች!
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ ህወሓት መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መጀመሩን ገልጸው ድርጊቱን አወገዙ።አምባሳደሩ ባወጡት መግለጫ፣ ማዕቀብ የተጣለበት የህወሓት አመራር ጥቃት ለመክፈት የወሰነው ውሳኔ የሚያሳዝን መሆኑን ገልጸዋል።
በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ውይይት አለመቀበል እና "ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት" መግጠም ለህዝቡ ምንም ጥቅም እንደማያመጣ አሳስበዋል።በተጨማሪም ሌሎች የታጠቁ ቡድኖች ከእንደዚህ አይነት እርምጃ እንዲቆጠቡ ያስጠነቀቁት አምባሳደሩ፣ አሜሪካ ሀገሪቱን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ የሚገፉ አካላትን ለመቅጣት ማዕቀብን ጨምሮ ልዩ ልዩ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስታውቀዋል።
በመጨረሻም አሁንም ቢሆን ዘላቂው የመፍትሄ መንገድ ምክንያታዊ የፖለቲካ ውይይት ብቻ መሆኑን አምባሳደር ማሲንጋ አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።

🤪21❤16👍5🕊2
አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
በኢትዮጵያ ወርቃማው የሙዚቃ ዘመን በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን ያበረከተው አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ፣ ትናንት ምሽት በመኖሪያ ቤቱ የሕክምና እርዳታ እየተደረገለት ሳለ ሕይወቱ ማለፉን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ የቤተሰቦቹን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።
ድምፃዊው “የኔ ሐሳብ”፣ “ምነው ተለየሽኝ”፣ “እንገናኛለን” እና “አልበቃኝም ገና” በተሰኙና ከ60 በላይ በሚሆኑ ሥራዎቹ በሕዝብ ዘንድ ይታወቃል።
በ1936 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ፊት በር አካባቢ የተወለደው አርቲስቱ፣ በፖሊስ ኦርኬስትራ እና በብሔራዊ ቲያትር ቤት ውስጥ ለረጅም ዓመታት በድምፃዊነት አገልግሏል።
የሦስት ወንዶችና የአንድ ሴት ልጅ አባት የነበረው የድምፃዊ ግርማ ነጋሽ የቀብር ሥነ-ሥርዓት፣ ነገ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ታውቋል።

❤22😢12👍2😱1
አዲሱ መንግሥት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ይመሰረታል - አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቅን ተከትሎ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከናወን አስታውቀዋል፡፡
አፈ-ጉባኤው በመልዕክታቸው 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438 ዕጩዎች እንዲሁም ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተሳተፉበት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒነት ባለው ሁኔታ በስኬት መጠናቀቁን አብራርተዋል፡፡
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 50 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥልጣን አካል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑንና ተጠሪነቱም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ ያስታወሱት አፈ-ጉባኤው፤ የምክር ቤቱ የሥራ ዘመንም በመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እንደሚጀምር በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2 መደንገጉን አንስተዋል፡፡
እንደዚሁም በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 56 መሠረት በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘ የፖለቲካ ድርጅት ወይም ጥምር ድርጅቶች የፌዴራሉን መንግሥት የሕግ አስፈጻሚ አካል እንደሚያደራጅና እንደሚመራ ጠቅሰዋል፡፡
በዚህም መሠረት መስከረም 25 ቀን የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡
ለሥነ-ሥርዓቱ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጠቆሙት አፈ-ጉባኤው፤ በሕዝብ የተመረጠው አዲሱ መንግሥት ቀጣዩን አምስት ዓመታት ሀገርና ሕዝብ የመምራት ኃላፊነት እንደሚረከብ አረጋግጠዋል፡፡
መጪው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የብልፅግና እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡

❤27🤣26🤪11🙈2👍1🤔1😱1😎1
የህወሓት ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ የአሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
ህወሃት የመቀሌ፣ የአክሱም እንዲሁም የሽሬ ኤርፖርት ጠባቂዎችን አፍኖ በመውሰድ በራሱ ታጣቂዎች መተካቱ ተገቢ አለመሆኑን የአፍሪካ ኅብረት ህወሓትን ወቅሷል።
አሜሪካ እና የአፍሪካ በህወሓት ላይ ያቀረቡት ጠንከር ያለ ክስ ህወሓት ተቀባይነት እያጣ መሆኑን አመላካች መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ።

❤15🤪13👍2🫡2🤔1
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ሜጀር ጀኔራል ገብረ አድሃና የህወሓትን አጥፊ መንገድ በመቃወም ወደ ፌዴራል መንግሥት ገቡ ‼️
የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት የህወሓት ነባር አመራር ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና የህወሓትን ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በማበር ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ እና የጦርነት አባዜ በመቃወም ወደ ፌዴራል መንግሥት ገብተዋል።
ጄኔራል መኮንኑ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ በከፍተኛ የአመራር እርከን ላይ ያገለገሉ ሲሆን፣ ህወሓት በሀገር ላይ ክህደት እስኪፈጽም ድረስ የመከላከያ መረጃ እና ዘመቻ ዋና መምሪያዎች ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል።
ዕድሜያቸው ለውጊያ ያልደረሱ ሕፃናትን አስገድዶ በመመልመል ለጦርነት በመማገድ፣ የትግራይ ሕዝብን ስቃይ እያባዛ ያለውን የህወሓት እኩይ ሴራ በመቃወም ጄኔራሉ ከድርጅቱ መለየታቸው የሕገ-ወጡን የህወሓት ቡድን ሕልውና ማክተሙን ያሳያል።

❤20🤪7👍3🌚2🤣2👌1🕊1
ሁለት መረጃዎች‼️
📌ህወሓት በትግራይ ክልል የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ አገልግሎቶች እንዲቋረጡ ማዘዙ ተሰምቷል።
የሰሜኑ ጦርነት ዳግም መቀስቀሱን ተከትሎ ህወሓት የኤሌክትሪክ እና የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሰራተኞች እነዚህን ወሳኝ መሰረታዊ አገልግሎቶች በአስቸኳይ እንዲዘጉ እና እንዲያቋርጡ አዟል።
📌የህወሓት ሃይል ዛሬ መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 11፡30 ጀምሮ አዲስ የውጊያ ግንባር ከፍቷል።
አዲሱ ውጊያ የተጀመረው በራያ ጨርጨር፣ቢሶበር እና ያሎ (አፋር) አካባቢዎች አቅጣጫ ነው።

👍13❤9🤔4🕊1🤣1👀1🤪1
መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☞ ለመፍትሄ ሀብት
☞ ለህመም
☞ ለመስተፋቅር
☞ ቡዳ ለበላው
☞ ለገበያ
☞ ሚስጥር የሚነግር
☞ ለቀለም(ለትምህርት)
☞ ለመፍትሔ ስራይ
☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞ ሌባ የማያስነካ
☞ ለበረከት
☞ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞ ለግርማ ሞገስ
☞ መርበቡተ ሰለሞን
☞ ለዓይነ ጥላ
☞ ለሁሉ መስተፋቅር
☞ ጸሎተ ዕለታት
☞ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞ ለትዳር
☞ ለድምፅ
👉 0921007264 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🌿🙏 መርጌታ ጌታቸው የባህል ህክምና ቀማሚ ከፈጣሪ በታች በተሰጠን ሰለሞናዊ ጥበባችን በአለም አቀፋ እዉቃና አግኝተን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን🇪🇹።
📞09 21007264
📞09 21007264
👉 የብልት ማነስ
👉የመልፈስፈስ
👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት
ለበለጠ መረጃ
👉በቴሌግራም ማውራት ለሚፈልግ ከታች ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇@Mgetachew23
በከመ ፈቀደ ይገብር ወበከመ ሀለየ ይፌፅም
🍀🌿 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🌿🙏ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
ራሳችሁን ከአጭበርባሪወች ጠብቁ!

🤪18❤3👍3🙊3😡3🙉2😢1🤡1
ታሰሩ‼️
የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት የነበሩት ታደሰ ወረደ፣ አማካሪያቸው አቶ ኢሳይያስ ታደሰና የደህንነት ኃላፊ የነበሩት ሌላ አንድ ኮሎኔል ሌሊቱን በመቀሌ ከቤታቸው በፖሊስ ተከበው ከተወሰዱ በኋላ ታስረዋል።

👍11❤6🤣6🤪2✍1🤔1🙊1
ቀን 14/01/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
✨ደመወዝ===150dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
✨ደመወዝ===200-600 dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
✨ደመወዝ===13500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
✨ደመወዝ===13000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
✨ደመወዝ===14500
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
✨ደመወዝ-15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
✨ደመወዝ===12500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ0===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
✨ደመወዝ===14000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
✨ደመወዝ===13,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
✨ደመወዝ 14-22000
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ=2አመት
✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
✨ደመወዝ=14500+
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
✨ደመወዝ===25000
✨ፆታ=/ሴት
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
✨ደመወዝ===13500
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
✨ደመወዝ===16000
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
✨ደመወዝ===10000+
✨ዖታ===ወ/
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
🔶ደመወዝ===18,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-2
✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
✨ደመወዝ===150dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
✨ደመወዝ===200-600 dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
✨ደመወዝ===13500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
✨ደመወዝ===13000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
✨ደመወዝ===14500
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
✨ደመወዝ-15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
✨ደመወዝ===12500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ0===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
✨ደመወዝ===14000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
✨ደመወዝ===13,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
✨ደመወዝ 14-22000
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ=2አመት
✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
✨ደመወዝ=14500+
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
✨ደመወዝ===25000
✨ፆታ=/ሴት
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
✨ደመወዝ===13500
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
✨ደመወዝ===16000
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
✨ደመወዝ===10000+
✨ዖታ===ወ/
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
🔶ደመወዝ===18,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-2
✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
👍5❤1😱1
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ውጥረት «እጅግ እንዳሳሰበው» ገለጸ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ውጥረት እና ወታደራዊ መካረር እጅግ እንዳሳሰባቸው ገልጸው፤ ግጭቱ በአፋጣኝ እንዲቆም አሳሰቡ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የኅብረቱ ስጋት፦ የመቀለ፣ የአክሱም እና ሽረ አውሮፕላን ማረፊያዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው፣ የሕዝብ አገልግሎት መስጫዎች መቋረጣቸው እና በደቡብ ትግራይና በአፋር ክልል ግጭት እየተባባሰ መምጣቱ ከፍተኛ ስጋት እንደፈጠረ ተገልጿል።
የተደረጉ እርምጃዎች፦ የትግራይ ኃይሎች አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ከፌዴራል መንግሥት ሠራዊት ጋር ጦርነት መቀስቀሱ እና በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ጥቃት መከፈቱ ተመላክቷል።
የተፈጠረው ጥምረት፦ በቅርቡ በታጣቂ ኃይሎች የተፈጠረው ጥምረት ቀጠናዊ አለመረጋጋቱን የበለጠ እንደሚያባብሰው የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር አስታውቀዋል።

❤7👍6🤔2🕊1
በቦሌ ኤርፖርት ለሚያልፉ መንገደኞች የ7 ቀናት ነፃ የቪዛ ዕድል መፈቀዱ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ ዕድገት መመዝገቡን የገለጹት የቱሪዝም ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፤ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመቀናጀት የ7 ቀን ነፃ የቪዛ ዕድል እየተሰጠ መሆኑን አስታወቁ።
የቱሪዝም አፈጻጸም፦ ከ1.6 ሚሊዮን በላይ የውጭ ጎብኚዎች ወደ ሀገር ውስጥ መጡ ሲሆን ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገልጿል።
ዓለም አቀፍ ሁነቶች፦ በአዲስ አበባ ይካሄዱ የነበሩ ዓለም አቀፍ ሁነቶች ከ30-40 ወደ 220 ማደራቸው ተመላክቷል።
የነፃ ቪዛ ዕድል፦ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመቀናጀት በቦሌ ኤርፖርት የሚያልፉ ከ20 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ7 ቀን ነፃ የቪዛ ዕድል (Stopover Tourism) እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል።

❤12👍8🤪5👌1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
#የሁቲዎች እንቅስቃሴ #በጅቡቲ ላይ ጫና እያሳደረ ነው፤ ይህም #በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው እንደሚችል አንድ የጣሊያን ጋዜጣ ዘገበ‼️
👉ጅቡቲ በርካታ የየመን ተፈናቃዮችን እየተቀበለች ነው።
አዲስ አበባ ፣መስከረም 13 ቀን 2019- በባብ ኤል-ማንደብ የባህር ወሰን ዙሪያ እየጨመረ የመጣው #የሁቲዎች ዛቻ እና ከግጭቱ የሚሸሹ በሺዎች የሚቆጠሩ የየመን ተፈናቃዮች ፍሰት በጅቡቲ ላይ እያደገ የመጣ ጫና እያሳደረ መሆኑን፣ ይህም በኢትዮጵያ ንግድ እና የባህር በር አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው እንደሚችል «ኢል ሶሌ 24 ኦሬ» የተሰኘው የጣሊያን የፋይናንስ ጋዜጣ መስከረም 13 ቀን ዘገበ።
ጋዜጣው እንደገለጸው ከሆነ፣ የአፍሪካ ቀንድን #ከአረብ ባህረ _ሰላጤ የሚለየውን የውሃ መንገድ ተከትሎ የሚገኘው የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ ቦታ፣ አሁን ላይ ይበልጥ ለደህንነት እና ለኢኮኖሚ ስጋት የሚዳርግ እየሆነ መጥቷል። ጅቡቲ የኢትዮጵያን የንግድ እንቅስቃሴ እስከ 97 በመቶ የምታስተናግድ ከመሆኗም በላይ የዩናይትድ ስቴትስ፣ ፈረንሳይ፣ ቻይና፣ ጃፓን እና ጣሊያን የጦር ካምፖችን እንዲሁም ከአውሮፓ ህብረት አስፒደስ የባህር ኃይል ግብረ-ኃይል ጋር የተያያዙ ኃይሎችን እንደምታስተናግድ ዘገባው አመልክቷል።
ሁቲዎች በባብ ኤል-ማንደብ መግቢያ ላይ የምትገኘውን #ፔሪም_ደሴትን መቆጣጠራቸው መዘገቡ ሁኔታውን ይበልጥ አወሳስቦታል፤ ይህም የየመኑ ቡድን በስትራቴጂካዊ የባህር መስመሩ የሸቀጥ እና የመርከቦች እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እንዲኖረው ያደርገዋል።
እነዚህ ሁነቶች በሺዎች የሚቆጠሩ የየመን ዜጎች በባህር ወደ ጅቡቲ እየገቡ በመሆናቸው በሀገሪቱ ላይ ሰብአዊ ጫና እየፈጠሩ መሆናቸውን «ኢል ሶሌ 24 ኦሬ» ዘግቧል።
ጋዜጣው የጠቀሳቸው የአፍሪካ ቀንድ ተንታኝ አዳም ዳውድ አህመድ፣ የሁቲዎች መገስገስ በጅቡቲ የደህንነት ሁኔታ ላይ «ቀጥተኛ ለውጥ ያመጣል» ሲሉ ገልጸዋል። የሆርን ሪሰርች ሴንተር ባልደረባ ብራቪን ኦንዲቲ በበኩላቸው፣ ውጥረቱ ይበልጥ እያደገ የሚሄድ ከሆነ ሀገሪቷ ከቀይ ባህር ማዶ ከሚነሳ ግጭት ጋር በተያያዘ የክዋኔ ማዕከል ወይም ጥቃት የሚሰነዘርባት ኢላማ ልትሆን ትችላለች ሲሉ አስረድተዋል።
ለኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ አካባቢ የሚፈጠረው ዘላቂ አለመረጋጋት የባህር በር አማራጮቿን እንድታሰፋ የሚገፋፋትን ጫና ሊጨምር ይችላል። ብራቪን ኦንዲቲ አክለው እንዳሉት፣ ቀጣይነት ያለው ቀውስ አዲስ አበባ የሶማሊላንድን በርበራ ወደብ መጠቀምን ጨምሮ በጅቡቲ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ የምታደርገውን ጥረት ሊያጠናክረው ይችላል።
በጅቡቲ ላይ የተደቀነው አዲስ ጫና፣ ኢትዮጵያ በቀጥታ የቀይ ባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ረጅም ጊዜ የቆየ ጥረት ውይይት እንደገና ሊቀሰቅሰው እንደሚችል ዘገባው ጠቅሷል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተለይም ኤርትራ በ1985 ዓ.ም ነፃነቷን ካወጀች ወዲህ፣ የባህር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ መብቷ መሆኑን በተደጋጋሚ ሲገልጹ መቆየታቸው ይታወሳል።

❤14👍5😢2🥰1
በወልቃይት አቅጣጫ አዲስ ውጊያ‼️
በተከዜ ወንዝ አቅጣጫ በምዕራብ ግንባር አዲስ ከባድ ውጊያ መቀስቀሱ ተገለጸ።
በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ (ራያ ዋግኽምራ አፋር ሰሜን ወሎ)እየተደረገ ካለው ውጊያ ባሻገር፣ ዛሬ በምዕራብ ግንባር በተከዜ ወንዝ አቅጣጫ አዲስና ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ከግንባር የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል።
ከሌሊት ጀምሮ በአየር እና በድሮን የታገዘ ድብደባ ሲደረግበት በነበረው በዚህ ግንባር፣ በአሁኑ ሰዓት ከወልቃይት ወደ ትግራይ በሚወስደው መስመር በተከዜ ወንዝ በኩል በሁለት አቅጣጫዎች ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል።
የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት ውጊያው እየተካሄደባቸው ያሉት ሁለቱ ግንባሮች፦
* የጸሊሞይ ግንባር፦ በዋናው ድልድይ በኩል በወልቃይት እና በትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች፣ እና
* የጓል ተከዜ ግንባር፦ በተከዜ ወንዝ ዳርቻዎች ናቸው።
በእነዚህ ግንባሮች እየተካሄደ ባለው ከባድ ውጊያ እስካሁን ድረስ የደረሰው የሰው እና የንብረት ጉዳት አልታወቀም።

❤21👍6😢3👀1