በሕይወት እያለ የራሱን የሐዘን ባነር ያዘጋጀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኦካ ቀበሌ በሕይወት እያለ የራሱን ፎቶ በመጠቀም "ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል" የሚል የሐሰት የሐዘን መግለጫ ባነር ያዘጋጀ ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ዘለቀ ኮሽካ እንደገለጹት፡ድርጊቱ በማህበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥንና አለመረጋጋትን የፈጠረ አሳዛኝ የስነ-ምግባር ግድፈት ነው። ህብረተሰቡ የሐሰት ወሬዎችን ሳያጣራ እንዳያምንና በጥንቃቄ እንዲመለከት አሳስበዋል።
በማህበረሰቡ ሰላምና ደህንነት ላይ በሚቀልዱ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይቀጥላል።
በግለሰቡ ላይ የሚደረገው የፖሊስ ምርመራ ተጠናቆ ህጋዊ እርምጃ እስኪወሰድ ድረስ ክትትሉ እንደሚቀጥል ጠቅሶ መረጃውን የሰሜን ቤንች ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን አጋርቷል።
@Addis_Reporter

🤣58❤13🤯4👍2👀2🙊2🤔1
ከመኖሪያ ቤቷ ጀርባ ወስደው የ15 ዓመት ታዳጊን የደፈሩ ሁለት ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ ከመኖሪያ ቤቷ ጀርባ ወስደው የ15 ዓመት ታዳጊ ላይ የአስገድዶ መድር ወንጀል የፈፀመሙ ሁለት ተከሳሾች በእስራት መቀጣታቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ተከሳሾቹ ማረከኝ ድንበሩ እና አማኑኤል መኩሪያ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ታዳጊዋን ከምትኖርበት ቤት ከምሽቱ 2 ሰዓት ገደማ ይዘዋት በመሄድ አንደኛ ተከሳሽ ማረከኝ ድንበሩ ታዳጊዋን ከመኖሪያ ቤቱ ጀርባ እንሰት ስር በማስገባት ኃይል በመጠቀም የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈጸሙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
2ኛ ተከሳሽ አማኑኤል መኩሪያ ደግሞ የወንጀሉ ተባባሪ በመሆን ወንጀሉ እንዲፈጸም ማመቻቸቱ በአቃቤ ሕግ ማስረጃ ተረጋግጧል ተከሳሾቹ ጥፋተኛ የተባሉት በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 620(2)(ሀ እና መ) እንዲሁም አንቀጽ 37(1 እና 4) ሥር በተደነገገው ድንጋጌ መሠረት መሆኑንም ችሎቱ አስታውቋል።
በዚህም የወረዳው ፍርድ ቤት 1ኛ ተከሳሽ ማረከኝ ድንበሩን በ13 ዓመት ጽኑ እስራት 2ኛ ተከሳሽ አማኑኤል መኩሪያን ደግሞ በ5 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል።

❤10😡9👍3😱1😢1
የትኩስ ሻይ ቡና አፍቃሪዎች ማወቅ ያለባቸው እውነታ
በጣም ትኩስ ሻይ ወይም ቡና መጠጣት ለጉሮሮ ካንሰር ሊያጋልጥ እንደሚችል በቅርቡ የተደረገ ጥናት አረጋገጠ። ተመራማሪዎች እንዳሉት ከ10 ዓመታት በላይ ባደረጉት ክትትል፣ ትኩስ መጠጥ አዘውትረው የሚጠጡ ሰዎች ከቀዝቃዛ መጠጥ ተጠቃሚዎች ጋር ሲወዳደሩ እስከ ሦስት እጥፍ የሚደርስ የስጋት ደረጃ አላቸው። ከዚህም በላይ በቀን ከስድስት ሲኒ በላይ መጠጣት አደጋውን ይጨምረዋል።
ችግሩ ያለው ከሻይ ወይም ከቡና ዓይነት ሳይሆን ከመጠጡ ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ ነው። መፍትሔው ቀላል ነው፤ ሙቅ መጠጦችን ትንሽ እስኪቀዘቅዙ መጠበቅ ከዚህ ስጋት ይጠብቃል።
ተመራማሪዎቹ 1 ሚሊዮን ገደማ በሚደርሱ አዋቂዎች ላይ ጥናቱን ማድረጋቸውን ዲስካቨር ማጋዚን ጠቁሟል፡፡

❤25🤔8👍7🤣1
የህወሃት ታጣቂዎች በድሮን ጥቃት ምክንያት የጦር መሳሪያዎችን በጋማ ከብቶች ማንቀሳቀስ መጀመራቸው ተገለጸ‼
የህወሃት ታጣቂዎች ተተኳሾችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ የጋማ ከብቶችን እየተጠቀሙ ይገኛሉ።
ከላይ የማታየው ምስል በሰቆጣ አቅጣጫ ተተኳሽ ከሰሞኑ በራያ አካባቢዎች የጋሪ ፈረሶችን ጭምር ሲወስዱ ነበር ተብሏል።
እዚህ በምስሉ የሚታዩት ራሱን የትግራይ ሰላም ሰራዊት ብሎ በሚጠራ ኃይል ዛሬ ማለዳ ከህውሃት ታጣቂዎች ላይ የተወሰዱ መሆኑም ተነግሯል።

🤣22👍9❤1💔1
ወደ ትግራይ በረራ ተቋረጠ‼️
ህወሓት የአሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያን መቆጣጠሩ ታውቋል።
በዚህ ምክንያት ወደ መቀሌ፣ አክሱም እና ሽሬ የሚደረጉ የአየር በረራዎች ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል።
በተጨማሪም፣ በአውሮፕላን ማረፊያው ውስጥ በጸጥታ ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ወደላታወቀ ስፍራ ተወስደዋል።
ከትናንት ጀምሮ ወደ መቀሌ በረራ አለመኖሩን ከፍላይት ራዳር ለማረጋገጥ ተችሏል።

👍13😢6❤4
ቀን 13/01/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
✨ደመወዝ===150dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
✨ደመወዝ===200-600 dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
✨ደመወዝ===13500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
✨ደመወዝ===13000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
✨ደመወዝ===14500
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
✨ደመወዝ-15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
✨ደመወዝ===12500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ0===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
✨ደመወዝ===14000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
✨ደመወዝ===13,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
✨ደመወዝ 14-22000
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ=2አመት
✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
✨ደመወዝ=14500+
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
✨ደመወዝ===25000
✨ፆታ=/ሴት
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
✨ደመወዝ===13500
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
✨ደመወዝ===16000
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
✨ደመወዝ===10000+
✨ዖታ===ወ/
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
🔶ደመወዝ===18,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-2
✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞09 03 01 00 06
📞09 57 97 40 82
🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption
✨ደመወዝ===150dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10&12
🇪🇹የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/
✨ደመወዝ===200-600 dollar
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ= 30000+
🇪🇹position👉፡ቡና አሻጊ ለexport
✨ደመወዝ===13500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የ/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
✨ደመወዝ===13000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ብስኩት ፋብሪካ
✨ደመወዝ===14500
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት=== ደረጃ-10+
🇪🇹positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/ለባቡር/
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ደረጃ===6-12
🇪🇹position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
✨ደመወዝ-15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ሞዴል አሰልጥኖ
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===10
🇪🇹position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
✨ደመወዝ===12500+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
✨ደመወዝ===15000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ0===0አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
✨ደመወዝ===14000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🇪🇹position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
✨ደመወዝ===12000+
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ትደረጃ ==8-12
🇪🇹position👉አምፖል ማምረት
✨ደመወዝ===13,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0አመት
✨የት/ት ደረጃ===8+
🇪🇹position👉ሹፌር
✨ደመወዝ 14-22000
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ=2አመት
✨የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🇪🇹position👉አካውንታት
✨ደመወዝ=14500+
✨ፆታ===ወ
✨ልምድ===0-5አመት
✨የት/ት ደረጃ===digree
🇪🇹position👉ሆስተስ
✨ደመወዝ===25000
✨ፆታ=/ሴት
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ10-12
🇪🇹position👉ቴሌ ማርኬተር ሽያጭ
✨ደመወዝ===13500
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-1አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position👉ቀለም ፍብሪካ
✨ደመወዝ===16000
✨ዖታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===አይጠይቅም
✨የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🇪🇹position👉 ጫኝ አውራጅ
✨ደመወዝ===10000+
✨ዖታ===ወ/
✨ልምድ===0-አመት
✨የት/ት ደረጃ==8-12
🇪🇹position===ማናጀር ለሆቴል
🔶ደመወዝ===18,000
✨ፆታ===ወ/ሴት
✨ልምድ===0-2
✨የት/ት ደረጃ===digree
ማሳሰቢያ ስራው አ/አ ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
☎️ 📞09 57 97 40 82
📞 09 03 01 00 06
አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
https://t.me/familyWorke
❤5🤣4👍3🤯1
ኢሠማኮ የመንግሥት ኃላፊዎች ምላሽ ባለመስጠታቸው መማረሩን ገለጸ‼️
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) አሠሪና ሠራተኛን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ አብዛኛዎቹ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ምላሽ ባለመስጠታቸው ምክንያት ቅሬታውን አቀረበ።
የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንዳሉት፣ በርካታ የመንግሥት ተቋማት ኃላፊዎች ለደብዳቤ፣ ለስልክ ጥሪም ሆነ ለመልእክት ምላሽ አይሰጡም፤ እንዲሁም ሕግና መርህን መሠረት አድርገው ከመነጋገር ይልቅ በራቸውን ይዘጋሉ። ፕሬዚዳንቱ አክለውም "የኢንዱስትሪ ሰላሙ እንዳይናጋ ወዴት እንሂድ? ሁሉንም ነገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር መውሰድ አለብን ወይ?" በማለት ጠይቀዋል።
አዎንታዊ ምላሽ የሚሰጡ ተቋማት
የመንግሥት ኃላፊዎች ምላሽ የመንፈግ ችግር ቢኖርም፣ የግል ተቋማት ኃላፊዎች የተሻለ ምላሽ እንደሚሰጡ ኮንፌደሬሽኑ አስታውቋል። ከመንግሥት ተቋማት መካከልም፡-
👉የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
👉የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት
👉የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
👉የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
አፋጣኝ ምላሽ እና ማብራሪያ በመስጠት ተባባሪ መሆናቸውን አቶ ካሳሁን በአብነት ጠቅሰዋል።
በመጨረሻም ጤናማ የሆነ የኢንዱስትሪ ግንኙነት እንዲኖርና ሰላም እንዳይናጋ፣ መንግሥት ለኮንፌደሬሽኑ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ ከሸገር ሬድዮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

❤14👍6🤯2😢1
🇪🇹 ኢትዮጵያ አንድ ደረጃ አሻሻለች‼️
🕊ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት የዓለም አገራት የሰላም አመላካቾች ከ163 አገራት 138ኛ ደረጃ ተሠጣት። ኢትዮጵያ፣ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር፣ ዘንድሮ አንድ ደረጃ አሻሽላለች።
🕊 ለአገራት የሰላም ጠቋሚ ደረጃ የሚያወጣው ዓለማቀፉ የኢኮኖሚክስና ሰላም ኢንስቲትዩት፣ ከ5 ከያዘው ነጥብ ለኢትዮጵያ 2 ነጥብ 6 ነጥብ ሠጥቷታል። አገሪቱ ዝቅተኛ ነጥብ ያገኘችባቸው ጠቋሚዎች፣ ፖለቲካዊ ሽብር፣ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት፣ ከጎረቤት አገራት ጋር ያላት ግንኙነት፣ ውስጣዊ ግጭቶች፣ የውስጣዊ ግጭቶች አስከፊነት እና የአነስተኛ ጦር መሳሪያዎች ተደራሽነት ናቸው።
🕊ኢትዮጵያ በደረጃው ከተካተቱ 44 የአፍሪካ አገራት ያገኘችው 35ኛ ደረጃ ነው።

🤪37❤8🙊5👍3🕊2🤣2👀1
“ማርገዝ“ የምትወደው የ14 ልጆች እናት
አፍሪካ አሜሪካዊት የሆነችው ካረን ዴሪኮ የ14 ልጆች እናት ስትሆን፣ ማርገዝ እጅግ እንደምትወድና ጤናዋ እስከፈቀደ ድረስ ተጨማሪ ልጆችን መውለድ እንደምትፈልግ በተደጋጋሚ ተናግራለች። ከ14 ልጆች በኋላም ቤተሰቧ ሙሉ እንዳልሆነ እንደሚሰማት ነው የምትናገረው፡፡
ይህ ከልክ ያለፈ የልጆች ፍላጎቷ ታዲያ ከባሏ ከዲዮን ዴሪኮ ጋር የነበራቸውን የ20 ዓመታት ትዳር እንዲፈርስ ምክንያት ሆኗል። ጥንዶቹ እ.ኤ.አ በሰኔ 2024 በይፋ ተፋተዋል።
ይሁን እንጂ ከፍቺው በኋላም ሁለቱ የቀድሞ ጥንዶች ልጆቻቸውን በጋራ ለማሳደግ መስማማታቸውን ገልጸዋል።

🤣19❤12👍2
#የትግራይ ባለሥልጣናት የክልሉ ታጣቂ ኃይሎች «የመከላከል ውጊያ» እንዲያደርጉ መታዘዛቸውን ገለጹ‼️
በትግራይ እና #በአፋር ክልል ወሰን አቅራቢያ በትግራይ እና በፌደራል ኃይሎች መካከል ውጊያ መጀመሩን የሚጠቁሙ ዘገባዎች እየወጡ ባለበት በዚህ ሰአት፣ የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት የታጠቁ ኃይሎቻቸው ወደ «የመከላከል ውጊያ» እንዲገቡ መታዘዛቸውን ዛሬ መስከረም 13/2019 ዓ.ም አስታውቀዋል።

❤21😢6👍3⚡1🤯1🕊1👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድሮን ጥቃት‼️
ዛሬ በረያ ኮረም ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የከባድ መሳሪያ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ።
አንድ ቢኤም እና ተኮሾቹ ጉዳት አስተናግደዋል።
ዛሬ በዛታ ግንባር፣ በአብአላ እና ጀመዶ መስመር ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት ያደረሰ ውጊያ ሲደረግ ውሏል።

❤13👍4🤪4😢3🙏1
አሜሪካ የህወሓትን መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት አወገዘች፤ ለሌሎች ታጣቂዎችም ማስጠንቀቂያ ሰጠች!
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ ህወሓት መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መጀመሩን ገልጸው ድርጊቱን አወገዙ።አምባሳደሩ ባወጡት መግለጫ፣ ማዕቀብ የተጣለበት የህወሓት አመራር ጥቃት ለመክፈት የወሰነው ውሳኔ የሚያሳዝን መሆኑን ገልጸዋል።
በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ውይይት አለመቀበል እና "ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት" መግጠም ለህዝቡ ምንም ጥቅም እንደማያመጣ አሳስበዋል።በተጨማሪም ሌሎች የታጠቁ ቡድኖች ከእንደዚህ አይነት እርምጃ እንዲቆጠቡ ያስጠነቀቁት አምባሳደሩ፣ አሜሪካ ሀገሪቱን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ የሚገፉ አካላትን ለመቅጣት ማዕቀብን ጨምሮ ልዩ ልዩ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስታውቀዋል።
በመጨረሻም አሁንም ቢሆን ዘላቂው የመፍትሄ መንገድ ምክንያታዊ የፖለቲካ ውይይት ብቻ መሆኑን አምባሳደር ማሲንጋ አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።

🤪21❤16👍5🕊2
አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
በኢትዮጵያ ወርቃማው የሙዚቃ ዘመን በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን ያበረከተው አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ፣ ትናንት ምሽት በመኖሪያ ቤቱ የሕክምና እርዳታ እየተደረገለት ሳለ ሕይወቱ ማለፉን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ የቤተሰቦቹን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።
ድምፃዊው “የኔ ሐሳብ”፣ “ምነው ተለየሽኝ”፣ “እንገናኛለን” እና “አልበቃኝም ገና” በተሰኙና ከ60 በላይ በሚሆኑ ሥራዎቹ በሕዝብ ዘንድ ይታወቃል።
በ1936 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ፊት በር አካባቢ የተወለደው አርቲስቱ፣ በፖሊስ ኦርኬስትራ እና በብሔራዊ ቲያትር ቤት ውስጥ ለረጅም ዓመታት በድምፃዊነት አገልግሏል።
የሦስት ወንዶችና የአንድ ሴት ልጅ አባት የነበረው የድምፃዊ ግርማ ነጋሽ የቀብር ሥነ-ሥርዓት፣ ነገ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ታውቋል።

❤22😢12👍2😱1
አዲሱ መንግሥት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ይመሰረታል - አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቅን ተከትሎ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከናወን አስታውቀዋል፡፡
አፈ-ጉባኤው በመልዕክታቸው 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438 ዕጩዎች እንዲሁም ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተሳተፉበት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒነት ባለው ሁኔታ በስኬት መጠናቀቁን አብራርተዋል፡፡
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 50 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥልጣን አካል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑንና ተጠሪነቱም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ ያስታወሱት አፈ-ጉባኤው፤ የምክር ቤቱ የሥራ ዘመንም በመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እንደሚጀምር በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2 መደንገጉን አንስተዋል፡፡
እንደዚሁም በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 56 መሠረት በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘ የፖለቲካ ድርጅት ወይም ጥምር ድርጅቶች የፌዴራሉን መንግሥት የሕግ አስፈጻሚ አካል እንደሚያደራጅና እንደሚመራ ጠቅሰዋል፡፡
በዚህም መሠረት መስከረም 25 ቀን የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡
ለሥነ-ሥርዓቱ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጠቆሙት አፈ-ጉባኤው፤ በሕዝብ የተመረጠው አዲሱ መንግሥት ቀጣዩን አምስት ዓመታት ሀገርና ሕዝብ የመምራት ኃላፊነት እንደሚረከብ አረጋግጠዋል፡፡
መጪው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የብልፅግና እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡

❤27🤣26🤪11🙈2👍1🤔1😱1😎1
የህወሓት ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ የአሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
ህወሃት የመቀሌ፣ የአክሱም እንዲሁም የሽሬ ኤርፖርት ጠባቂዎችን አፍኖ በመውሰድ በራሱ ታጣቂዎች መተካቱ ተገቢ አለመሆኑን የአፍሪካ ኅብረት ህወሓትን ወቅሷል።
አሜሪካ እና የአፍሪካ በህወሓት ላይ ያቀረቡት ጠንከር ያለ ክስ ህወሓት ተቀባይነት እያጣ መሆኑን አመላካች መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ።

❤15🤪13👍2🫡2🤔1