በሱዳን ሰብዓዊ ጥሰት ፈፅመዋል የተባሉ የአር ኤስ ኤፍ መሪዎች ከእስራኤል ባለሥልጣናት ተገናኙ‼️
በሱዳን የርስበርስ ጦርነት ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) ከፍተኛ ባለሥልጣናት በግጭቱ ወቅት ወደ እስራኤል ምስጢራዊ ጉብኝቶችን ማድረጋቸውን «አፍሪካ ኢንቴሊጀንስ» ያወጣው የምርመራ ዘገባ አመላከተ።
መገናኛ ብዙኃኑ እንደገለጸው ከሆነ ከፈጣን ድጋፍ ኃይሎች ጋር ትስስር ያላቸው ሁለት ልዑካን ቡድኖች በመጀመሪያ በግንቦት 2017 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ ደግሞ በየካቲት 2018 ዓ.ም ወደ ቴል አቪቭ ተጉዘዋል።
ልዑካኑ ከእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መመሪያ ባለሥልጣናት እና ከስለላ አገልግሎት ተወካዮች ጋር መክረዋል ተብሏል።
የመጀመሪያው ልዑክ የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች ሁለተኛ ሰው እና የድርጅቱ መሪ የሙሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ወንድም የሆኑትን አብዱል ረሒም ሐምዳን ዳጋሎን እንዲሁም ሌላኛውን የቤተሰብ አባል አልጎኔ ሐምዳን ዳጋሎን ያካተተ እንደነበር ተገልጿል።
ሁለቱ ግለሰቦች በየካቲት 2018 ዓ.ም በነበረው ሁለተኛ ጉብኝታቸው ወቅት ከድርጅቱ የሕግ አማካሪ ጋር በመሆን ወደ እስራኤል ተመልሰው እንደነበር ተጠቅሷል።
@Addis_Reporter

❤8👍5🤔2
በአዲስ አበባ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት 500 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት መታቀዱ ተገለጸ ‼
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
#የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በየዓመቱ 100 ሺህበአጠቃላይና 500 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ ለቤት ፈላጊዎች ለማቅረብ ማቀዱን አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወልደጊዮርጊስ ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እንደገለጹት ከተማ አስተዳደሩ የነዋሪዎችን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት በዘላቂነት ለመፍታት እና አቅርቦትን ከፍላጎት ጋር ለማጣጣም ሰፊ ጥረት እያደረገ ይገኛል። በመጪዎቹ አምስት ዓመታት የሚከናወነው የቤት ልማት ስራም ይህንን ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት የተነደፈ ዋና ስትራቴጂ መሆኑን ጠቁመዋል።
ቢሮው ባለፉት አምስት ዓመታት ባከናወናቸው ሁለገብ የቤት ልማት ስራዎች ከ496 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶችን መገንባት መቻሉን ኃላፊዋ አስታውቀዋል። ይህ ስኬት የተመዘገበው የመንግስትን ጥረት ብቻ ሳይገድብ፣ የግሉን ዘርፍ በስፋት ማሳተፍ በመቻሉ እንደሆነ ተብራርቷል።
በተለይም ሪል ስቴቶች ወደ ልማቱ እንዲገቡ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር፣ ማህበራትን ማደራጀት፣ የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚዎችን እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞችንና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ባካተተ መልኩ ወደ ቤት ልማቱ እንዲገቡ መደረጉ ተገልጿል።
#ከመንግስት በጀት ግንባታዎች ጎንለጎን በመንግስትና በግል አጋርነት የተከናወኑ አዳዲስ የልማት ሞዳሊቲዎች ውጤት ማፍራታቸውንም የቢሮ ኃላፊዋ አክለው ገልጸዋል።በመጪው የአምስት ዓመት እቅድም የግሉን ዘርፍ ይበልጥ በስፋት በማሳተፍ የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ምላሽ መስጠት ዋነኛው የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ እንደሚቀጥል ተመላክቷል።

🤪17❤10👍4🌚1
በነጠላ ጫማው ውስጥ ጫትና የተከለከለ መድኃኒት ደብቆ ወደ እስር ቤት ሊያስገባ የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ።
ወደ ማረሚያ ቤት በድብቅ ሊገባ የነበረው መድሃኒት፣ ጫትና ሲጋራ በተደረገው ጥብቅ ፍተሻ ተያዘ
ነሐሴ 25/2018 ዓ/ም፤ የሀላባ ዞን ማረሚያ ተቋም ወደ ማረሚያ ቤት እንዳይገባ የተከለከለውን መድሃኒት፣ ጫትና ሲጋራ በተደረገው ጥብቅ ፍተሻ መያዙን አስታወቀ።
አቶ መሃመድነጅ አብደላ የተባለው ግለሰብ በቀን 25/2018ዓ.ም ወደ ተቋሙ እንዳይገባ በጥብቅ የተከለከለውን መድሃኒት፣ ጫትና ሲጋራን በሸበጥ ነጠላ ጫማ ገበር ውስጥ ደብቆ ለማስገባት ሲሞክር በጥበቃ ደህንነት ኦፊሰሮች ብርቱ ፍተሻ ሊያዝ ችሏል።
የሀላባ ዞን ማረሚያ ተቋም ኃላፊ ም/ኢንስፔክተር ሁሴን ጉንታ እንደገለጹት የህግ ታራሚ ዘመድ ጠያቂዉ ግለሰብ የታራሚዎችን ጤና ሊጎዱና የተቋሙን የማረምና ማነጽ ተልዕኮ ሊያደነቅፉ የሚችሉ የተከለከሉ ነገሮችን በስዉር ለማስገባት በአደረገው አስነዋሪ ተግባር እጅከፍንጅ ተይዞ ለፖሊስ ምርመራ መላኩን ተናግረዋል።
ኃላፊዉ አያይዘውም ለህግ ታራሚ ዘመድ ጠያቂዎችና ለአከባቢዉ ነዋሪዎች ባስተላለፉት መልክት የማረምና ማነጽ ተግባር የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ተረድቶ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።
Via የሀላባ ፖሊስ መምሪያ

🤣14❤13👍3🤪2👀1
ኢትዮጵያ የግድቦች ውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር ልትተገብር መወሰኗ ተገለጸ
በክረምቱ ወቅት ያጋጠመውን የዝናብ እጥረት ለማካካስ ኢትዮጵያ ጥብቅ የውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር እና የተቀናጀ የግድብ ውኃ አስተዳደር ልትተገብር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማመንጫዎች ኦፐሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር እያየሁ ሁንዴሳ እንደገለጹት፣ ተቋሙ በ2019 በጀት ዓመት 32,134 ጊጋዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ያቀደ ሲሆን፣ የታቀዱት ትግበራዎችም በዚሁ በጀት ዓመት ተግባራዊ ይሆናሉ።
ኢንጂነር እያየሁ አክለውም፣ በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት ከታቀደው ውስጥ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 44 በመቶ፣ ጊቤ ሶስት 19.3 በመቶ እንዲሁም በለስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ 7.8 በመቶ ድርሻ ይኖራቸዋል።
አዲሱ የውኃ አስተዳደር እርምጃ በክረምቱ የታየው የዝናብ እጥረት ቢኖርም የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሂደቱ ሳይስተጓጎል እንዲቀጥል ለማስቻል ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑንም አስረድተዋል።

❤19🤪5👍2👌1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
የህወሓት ከፍተኛ ጄኔራል አዲስ አበባ ገቡ‼️
በትግራይ ክልል እያየለ የመጣውን ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ፣ የከፍተኛ የጦር መኮንኑ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ (በቅፅል ስማቸው ጄኔራል ሳንቲም) ያልተጠበቀ ውሳኔ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። በክልሉ ያለው የርስ በርስ ፍጥጫ ዳግም ወደ ለየለት አላስፈላጊ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል በመገመት በርካቶች አካባቢውን ጥለው እየወጡ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ጄኔራሉ "ወደ አዲስ ጦርነት መግባት አልፈልግም" የሚል ጠንካራ አቋም በመያዝ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል።
ይህ የጄኔራል ሳንቲም እርምጃ የፖለቲካ ልዩነቶችን በጦርነት ከመፍታት ይልቅ ምሁራዊ እና ተቋማዊ አሰራርን ከሚያስቀድመው የዳበረ ቴክኖክራሲያዊ ዕይታቸው ጋር የሚስማማ ነው። ከዚህ ቀደም "ትጉህ ትግራዋይ ቴክኖክራት" በሚል ርዕስ ታትሞ በነበረው ሰፊ ቃለ-ምልልሳቸው ላይ፣ ጄኔራሉ ስለ ወታደራዊ ሳይንስ፣ የደህንነት መዋቅር ዝግጅት እና የተቋማት ግንባታ ጥልቅ ትንታኔ ሰጥተው ነበር።
ጄኔራሉ በወቅቱ ካነሷቸው ወሳኝ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ እሳቤዎች መካከል ዋነኛው፣ የትግራይ የፀጥታ እና ደህንነት መዋቅር ከዚህ ቀደም ለከፍተኛ ችግር የተጋለጠው በበቂ መሪነት፣ ተቋማዊ ዝግጅት እና አጠቃላይ የሆነ ወታደራዊ አቅም ባለመገንባቱ መሆኑን በግልጽ መሞገታቸው ነው። ከዚህ በተጨማሪም፣ የፖለቲካ እና የጸጥታ ስርዓቶች ከስሜታዊነት ይልቅ ምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ ኃይል መገንባት ላይ ማተኮር እንዳለባቸው አሳስበዋል። ግትር ወይም "ሚሊታንት" የሆነ ስርዓት የሰውን ኃይልም ሆነ እምቅ አቅምን በአግባቡ መጠቀም እንደማይችል የገለጹት ጄኔራል ሳንቲም፣ ከዚህ ይልቅ ዘመናዊ እና ምክንያታዊ የሆነ ኃይል መገንባት ብቸኛው አማራጭ መሆኑን አበክረው ተከራክረዋል።

❤30👍4🤝3🤣2🤔1😢1
ቀን 26/12/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
09 09 17 48 53/09 07 36 23 85
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 40.000_50.000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሀውስ ኪፒግ
👉የትምርት ደረጃ 8 +
👉የስራ ልምድ 0-3
👉ደሞዝ 7000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-መስተግዶ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/2
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ ማራኪ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ/1/ሞተረኛ
👉የሰራ ልምድ :- 2-10አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- degree
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/13000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ባርቴንደር
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሼፍ ዋና / እረዳት
👉የት/ደረጃ፦ ሰርተፍኬት
👉ደሞዝ:-9000-35000
👉ፆታ፦ወንድ/ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 13500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ መብራቱን ተሻግሮ ሰኒ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 👇👇👇👇👇
☎️ 0907362385
☎️ 0909174853

❤7👍3
በመጪዎቹ 10 ቀናት ዝናብ🌧‼️
በመጪዎቹ አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በምዕራብአጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን፣ መካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የዝናብ መጠንና ሥርጭት እንደሚኖራቸው አህዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ። በተጨማሪም፣ በሰሜን ምስራቅ እና ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖራቸዉ አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛው እና ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከሚጠናከሩት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ላይ በመነሳት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ብዙ ቦታዎቻቸውን የሚሸፍን ከመካከለኛ እስከ ከባድ (ከ11-30 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ አሳውቋል፡፡

❤11👍3
የኬንያ አየረ መንገድ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ‼
በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚገኘው የጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሠራተኞች የጀመሩት የተቀናጀ የሥራ ማቆም አድማ ሁለተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የዓለም አቀፍ መንገደኞች በበረራ መዘግየት ለከፍተኛ እንግልት ተዳረጉ።
የኬንያ የአቪዬሽን ሠራተኞች ማኅበር (KAWU) በጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተካሄደው የሥራ ማቆም አድማ የተቀሰቀሰው በርካታ ቅሬታዎች በመደራረባቸው መሆኑን ገልጿል።
ከእነነዚህም መካከል ከኬንያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉ፣ እንዲሁም ከኬንያ አውሮፕላን ማረፊያዎች ባለሥልጣን (KAA) እና ከኬንያ ኤርዌይስ እህት ኩባንያ ከሆነው ጃምቦጄት (Jambojet) በኩል የታየው የትብብር እጥረት ዋነኞቹ መሆናቸውን ማኅበሩ አስታውቋል።
የኬንያ አየር መንገድ ባለሥልጣን እሁድ ዕለት ባወጣው መግለጫ ምክንያቱን ሳይገልጽ አንዳንዶች በረራዎች መዘግየታቸውን ተናግሮ የነበረ ቢሆንም፣ ሰኞ ዕለት በጉዳዩ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሳይሰጥ ቀርቷል።
የኬንያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን እና ጃምቦጄት በበኩላቸው አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።

👍7❤4🤔2
የአሜሪካ እና ኢራን አዲስ ውጥረት‼️
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት በማገረሹ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ‼️
ከሳምንታት አንጻራዊ ሰላም በኋላ፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተጀመረው አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ስጋት ዳግም ቀስቅሶታል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢራን በድርጊቷ የምትቀጥል ከሆነ "በከባድ ሁኔታ" እንደሚያጠቋት መዛታቸውን ተከትሎ፣ በዛሬው ዕለት በዓለም አቀፍ ገበያ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።
ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ፍጥጫ እና የቃላት ምልልስ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት በኢንቨስተሮች ዘንድ እንዲፈጠር አድርጓል።
በዚህም ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ማክሰኞ ዕለትም ጭማሪውን ቀጥሎ ውሏል።
የነዳጅ ገበያ ተንታኞች እንደሚሉት ከሆነ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አለመረጋጋት በቀጠለ ቁጥር የነዳጅ አቅርቦት ላይ መስተጓጎል ሊፈጠር ይችላል የሚለው ስጋት የዋጋ ግሽበትን ሊያባብሰው ይችላል።

❤7👍5🤔1😢1
ውሸት ነው‼️
ከላይ የተያያዘው አድሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ ነዉ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ይገኛል።
ይህ ፍፁም ውሸት ነው።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
ከላይ የተያያዘው አድሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ ነዉ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ይገኛል።
ይህ ፍፁም ውሸት ነው።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤9🤩4👍3
በካፌ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራው ግለሰብ የመኪና ዕድለኛ ሆነ
በደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ ነዋሪ የሆነው ወጣት ሰለሞን ብርሃን በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ አሸናፊ በመሆን የዘመናዊ ኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ባለቤት ሆኗል። በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው በርክከብ ሥነ-ሥርዓት ላይ ወጣት ሰለሞን የመኪናውን ቁልፍ እና ህጋዊ ሊብሬ ተረክቧል።
በግል ካፌ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሠራው ወጣት ሰለሞን ብርሃን ከዕለት ተዕለት ሥራው በተጓዳኝ አዘውትሮ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልማድ እንደነበረው ገልጿል። ላለፉት በርካታ ዓመታት ተስፋ ሳይቆርጥ ዕድሉን ሲሞክር የቆየው ወጣቱ፣ አሁን ላይ የ3ኛ ዕጣ አሸናፊ በመሆኑ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማውና የዘመናት ትልቅ ሕልሙ እንደተሳካለት ተናግሯል።
ይህ በዕድል የደረሰውን ዘመናዊ ኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ለግል አገልግሎት ከመጠቀም ይልቅ ቀጣይ ሕይወቱን ለማሻሻል በሚያስችለው መልኩ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሰማራት ማቀዱን ገልጿል።

❤28🫡2