This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ቁማር አስከፊነት 💔💔💔😭😭😭
ይህቺ ልጅ እንዲህ የምታለቅሰው የሴዶ መሸነፍ አበሳጭቷት ብቻ አይደለም። እርሱ ያሸንፋል ብላ ለስራ መስሪያ ከባንክ የተበደረቺውን ብር ሳይቀር አሲዛ በቁማር ተበልታ ነው።💔💔💔(via seid social)
@Addis_Reporter

🤪37🤣24❤4👍3👌3😢2🤡1🙊1
"እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ"❗
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ተከትሎ የተለያዩ ዜናዎች ሲሰራጭ ሰንብቷል። በዛሬው እለት ብልጽግና ፓርቲ በይፋዊ የቲክቶክ ገጹ ለሰሞንኛው አጀንዳ መልስ የሚመስል ቪዲዮ ለቋል። በቪዲው ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ! "አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን" በማለት ሲናገሩ ተሰምተዋል።

🤣37❤16💔12🤪4👍3🤷♂2🥰1
በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሺያ ወደ ኢትዮጵያ ሊያቀኑ ነው።
ጋርሺያ ባለፈው ግንቦት ወር ከተሾሙ ወዲህ ኢትዮጵን ሲጎበኙ የአሁኑ የመጀመሪያቸው ይሆናል።ፍራንክ ጋርሺያ ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት አገራቸው አሜሪካ የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልል ውጥረት እንዲረግብ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች በምትገኝበት ወቅት ነው።
ረዳት ሚኒስትሩ በጉዟቸው ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ዛምቢያና ኬንያን እንደሚጎበኙ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 በኤክስ በኩል አስታውቋል።በቢሮው መረጃ መሠረት የጋርሺያ ጉብኝት “ቁልፍ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማጠናከር፣ የጋራ ኢኮኖሚያዊና የደሕንነት አጋርነቶችን ለማሳደግ” ያለመ ነው።

❤6👍5
የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት በአሳሳቢ ሁኔታ እየቀነሰ መሆኑን ‹‹ዎል ስትሪት ጆርናል›› የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ ዘገበ።
በመካከለኛው ምስራቅ ከኢራን ጋር ያለው ግጭት በአውሮፓ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት ክፉኛ እየጎዳው መሆኑ ተገልጿል።
በተለይም የ‹ፓክ-3 ፓትሪዮት› ሚሳኤል መከላከያዎች እና የረዥም ርቀት ሚሳኤሎች ክምችት ከወትሮው በበለጠ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተመላክቷል።
በዚህም ግጭት እስካሁን፦ 1 ሺህ 7 መቶ የፓትሪዮት ሚሳኤል መከላከያዎች፣ 2 መቶ የታድ መከላከያዎች፣ እና 150 የባህር ኃይል ስታንዳርድ ሚሳኤሎች አገልግሎት ላይ ውለዋል።
ይህንኑ እጥረት ለማቃለል ሲባልም፤ በርካታ የታድ ስርዓቶች እና ድሮን ተከላካይ መሣሪያዎች ከአውሮፓ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተዛውረዋል።
ይህ የመሣሪያዎች እጥረት አሁን በጦርነት እቅድ ዝግጅት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ በመሆኑ፣ የአሜሪካ አውሮፓ እዝ የተግባር እቅዶቹን ማስተካከሉ ተሰምቷል።
ነጩ ቤተ መንግስት እና ፔንታጎን ግን “እጥረት አለ” የሚለውን ዘገባ በመቃወም፣ ያለው ክምችት ለስትራቴጂካዊ አላማዎች በቂ እንደሆነ አስምረው ተናግረዋል።

👍5❤4🤯2
አጋቾችንና ዘራፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️
በደብረ ብርሃን ከተማ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ የፀጥታ መዋቅር ህገወጥ ተግባራትን በመከታተል አጋቾችንና ዘራፊዎችን ከነ ማስረጃዎቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለጸ።
ተጠርጣሪዎቹ ከዚህ በፊት አንድ ልጅ በማገት 5 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሲሆን፣ ከልጅ ቤተሰብ ጋር በመደራደር 3 ሚሊዮን ብር መቀበላቸው ታውቋል።
የክፍለ ከተማው የፀጥታ መዋቅር በወቅቱ የተገኘውን መረጃ ተከትሎ ለተወሰነ ጊዜ መረጃ በማሰባሰብና ክትትል በማድረግ ቆይቶ፣ ተጠርጣሪዎቹን ከነ ማስረጃዎቻቸው በቁጥጥር ስር አውሏል።
በእርምጃውም በርካታ የጦር መሳሪያዎች፣ የሞባይል ስልኮች፣የተለያዩ የባንክ አካውንት ደብተሮችና የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ ገንዘቦች መያዛቸውን ከከተማው ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

❤16👍2
#ትኩረት ያሸዋል ተባለ
"አዲስ አበባ ሜክሲኮ ደብረወርቅ ታወር ፊት ለፊት፣ ከቡናና ሻይ አጠገብ ባለው ዋና መንገድ ላይ የሚገኝ ይህ 'ፖል' የብዙዎችን ህይወት አደጋ ላይ ጥሏል ነው የተባለው ። 😱
በተለይ በምሽት እይታው ስለሚቀንስ፣ አሽከርካሪዎችም ሆኑ እግረኞች ለማይፈለግ አደጋ እየተጋለጡ ይገኛሉ።
ይህ ፖል ከመንገዱ ተነስቶ ሌላ ምቹ ቦታ ላይ ካልተተከለ የከፋ አደጋ ሊያደርስ ይችላል።
የሚመለከተው አካል አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ እና የአካባቢው ነዋሪዎችም ሆኑ አሽከርካሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን።
⚠️⚠️
ይህ መረጃ ለሚመለከተው አካል እስኪደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ!"

❤15👍4🙏2
የ 46 አመቱ የአንበሳ ባንክ ጥበቃ የ 12 ክፍል ፈተናን 320.25 ዉጤት አመጡ
👉🏼ባንኩ በዉጤቱ ተደስቶ የተለያዩ ስጦታዎችንም አበርክቶላቸዋል
የአንበሳ ባንክ የጥበቃ ሰራተኛ የሆኑት አቶ ሰይፈ ተስፋዬ ካሕሳይ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ነጥብ ማግኘታቸዉን ዳጉ ጆርናል ከባንኩ ያገኘዉ መረጃ ያመላክታል።
በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ሰለዋ ወረዳ ደላ ከተማ በሚገኘው የአንበሳ ባንክ ቅርንጫፍ ላለፉት ሰባት አመታት በጥበቃ ስራ እየሰሩ የሚገኙ አቶ ሰይፈ በ46 አመታቸው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቅያ ፈተና ተፈትነው 320.25 ነጥብ በማምጣት ወደ ዩንቨርስቲ ማለፋቸውን ባንኩ ማሳወቁን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።
በዚህም የባንኩ የዳይሬክቶሮች ቦርድ አባላት ፣ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በሙሉ የተሰማቸዉን ደስታ ገልጸዋል።
በዚሁ መሰረት ለአቶ ሰይፈ ተስፋዬ ባንኩ ማበረታቻዎች ለመስጠት ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ ወደ ዩንቨርስቲ ለመግባት እና ለመማር የሚያስፈልጋቸው ማንኛውም ወጪ የዩንቨርስቲ ቆይታቸው እስከሚያጠናቅቁ ድረስ ሙሉ ወጪያቸውን ባንኩ እሸፍንላቸዋለሁ ብሏል።
በተጨማሪም አቶ ሰይፈ ወደ ዩንቨርስቲ ከገቡበት ወር ጀምሮ አሁን የሚከፈላቸ ወርሃዊ ደመወዝ ሙሉ በሙሉ በየወሩ ለቤተሰቦቻቸው እንዲከፈል እንደሚደረግም ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።
በሌላ በኩል አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ የዩንቨርስቲ ትምህርታቸው ካጠናቀቁ በኋላ ባንኩ በተገቢው የስራ ዘርፍ በመመደብ በቋሚነት ቀጥሮ የሚያሰራቸው ይሆናል ተብሏል።

❤68👍29🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድሮን አሰሳ እና ጥቃት‼️
በራያ አካባቢ በህወሓት ወታደራዊ ቦታዎች ላይ የሚፈፀመው የድሮን ጥቃት እና አሰሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በዛሬው ዕለት በአካባቢው ከፍተኛ የተባለ የድሮን አሰሳ ሲደረግ መዋሉን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር ገልፀውልናል። ህወሃት የትራንስ ኢትዮጵያ ተሽከርካሪዎችን በድርቅ ሰበብ ለወታደራዊ አገልግሎት እያዋላቸው መሆኑን፣የአዲግራት እና የአክሱም ዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎችን ወታደራዊ የህክምና መስጫ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምሯል።
Via : አዩዘሀበሻ

❤7👍4🕊3
የኢሕአፓ አመራርና አባል ተጨማሪ ምስክር እንዲያቀርቡ ለቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ቀጠሮ ተሰጣቸው
ተጠርጣሪዎቹ ተጨማሪ ምስክር እንዲያቀርቡ በማለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለነሐሴ 28 ቀጠሮ መስጠቱን ጠበቃቸው ሰለሞን ገዛኸኝ ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ።
በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩት፤ የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ይስሐቅ ወልዳይ፣ የፓርቲው አባል አበበ አካሉ እንዲሁም ጠበቃ አበራ ንጉሥ በዛሬው ዕለት በከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው እንደነበር ጠበቃቸው ሰለሞን ገዛኸኝ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።
የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ ባስቻለው ችሎት ተከሳሾቹ የፌደራል ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን ማጠናቀቁን እና የቴክኒክና የፎረንሲክ መረጃዎች በቂ ስለሆኑ የፌደራል ፖሊስም መረጃዎችን ወደ ማጠናቀቁ እንደደረሠ አሰረድቷል።
ነገር ግን ተከሳሾቹ ያቀረቧቸው ምስክሮች በቁጥር ሁለት ብቻ በመሆናቸው ፍርድ ቤቱ ለመጨረሻ ጊዜ በሚል ለቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጠሮ እንደተሠጣቸው ጠበቃ ሰለሞን አስረድተዋል።

❤2🤔2👍1
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት በምዕራብ ኢትዮጵያ የድንበር አካባቢዎችንና መንደሮችን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ጉዳት እያደረሠ ይገኛል በማለት ለአልጀዚራ በሠጡት ቃል ከሰሱ።
ጌታቸው፣ የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት የኢትዮጵያን ተቃዋሚዎች ይረዳል በማለት ጭምር መወንጀላቸውን ዜና አውታሩ ማምሻውን ዘግቧል።
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከኢትዮጵያ ግዛት እየተነሳ በሱዳን ጦር ሠራዊት ላይ ጥቃት ይፈጽማል የሚለውን የሱዳን ባለሥልጣናት ውንጀላ ያስተባበሉት ጌታቸው፣ ኢትዮጵያ የሱዳንን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንደምታከብር ተናግረዋል ተብሏል።
ሱዳን ጦሯን ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋር ወደሚዋሠነው ብሉናይል ግዛት ደማዚን ከተማ አካባቢ በብዛት እያንቀሳቀሰች መኾኗንም ዘገባው የሱዳን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።

❤3🤣1