በናይጄሪያ የ101 ዓመቷ አያት በአደንዛዥ ዕፅ ንግድ ታሰሩ
በናይጄሪያ ደቡብ ምዕራብ ክፍል በምትገኘው ግዛት ነዋሪ የሆኑ የ101 ዓመቷ ኤስተር ኦጉንማቦ የተባሉ አረጋዊት ማሪዋና (ካናቢስ) ሲሸጡ በመገኘታቸው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
የናይጄሪያ የዕፅ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ (NDLEA) እንዳስታወቀው፣ አያት ኤስተር በአካባቢው ለሚገኙ ነዋሪዎች በትንሽ በትንሹ የታሸገ 'ስከንክ' የተባለ የማሪዋና አይነት ሲሸጡ ተደርሶባቸዋል።
አረጋዊቷ ለፖሊስ በሰጡት ቃል፤ ቀደም ሲል የነበራቸው የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቃቸው በእሳት ከተቃጠለባቸው በኋላ ገቢ ለማግኘት ሲሉ ወደ እፅ ንግዱ መግባታቸውን ተናግረዋል።
እንደ ኤጀንሲው ገለጻ፣ በሌጎስ የምትኖረው ሴት ልጃቸው በየአራት ቀኑ ዕፁን አዘጋጅታ የምታቀርብላቸው ሲሆን፣ እሷም ለምርመራ በቁጥጥር ስር ውላለች።
የዕፅ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲው ስራ አስፈፃሚ ሞሐመድ ማርዋ አረጋዊቷን በእድሜያቸው ምክንያት በዋስ እንዲፈቱና የምክር አገልግሎት እንዲሰጣቸው አዝዘዋል።
ሆኖም በዋስ መፈታታቸው ከህጋዊ ተጠያቂነት እንደማያድናቸውና ክስ ሊመሰረትባቸው እንደሚችል ተገልጿል ሲል የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ሰሞኑ ዘግበዋል።
@Addis_Reporter

❤10🤣6👍4😎3😢2
ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ሊቀመንበርነትን ተረከበች
ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ሊቀመንበር በመሆን ተመረጠች። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገሪቱን በመወከል የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ከማሊ የጤና እና ማህበራዊ ልማት ሚኒስትር ከኮሎኔል አሳ ባዲያሎ ቱሬ መረከባቸው ተነግሯል።
በ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጉባኤ ላይ የተረከበው ይህ ኃላፊነት፣ አህጉራዊ የጤና ፖሊሲዎችን በመምራት ረገድ ለኢትዮጵያ ትልቅ አቅም የሚሰጥ ነው ተብሏል።
በዚሁ ጉባኤ የኒጀር የህዝብ ጤና እና ንፅህና ሚኒስትር ዶ/ር ጋርባ ሃኪሚ እንዲሁም የዚምባብዌ የጤና እና ህፃናት እንክብካቤ ሚኒስትር ዶ/ር ዳግላስ ሞምቦሾራ የኮሚቴው ምክትል ሊቀመንበር በመሆን አጽድቀዋል።

❤12👍1🥱1
የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ!
በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ብቻ ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ።አገልግሎቱ ባወጣው የወርሃዊ የዋጋ ንረት መረጃ፣ በሐምሌ ወር የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ከባለፈው አመት ጋር ከነበረው 13.7 በመቶ ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ አድርጓል። ሰኔ ወር ላይ የነበረው 14.8 በመቶ ነበር።
በዚህ ወር የምግብ ዋጋ ንረት 15.7 በመቶ ሲሆን፣ የምግብ ያልሆኑ ዕቃዎችና አገልግሎቶች የዋጋ ንረት ደግሞ 14.8 በመቶ ደርሷል ሲል አገልግሎቱ ገልጿል።የዋጋ ንረቱ በ2018 ዓ.ም. መጀመሪያ ወራት ላይ በመቀነስ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ከሚያዝያ ወር ጀምሮ ዳግም እየጨመረ የመጣ ሲሆን በመጋቢት ወር የነበረው የዋጋ ንረት ከወራት ዝቅተኛ ደረጃዎች አንዱ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ወራት ግን ጭማሪ ታይቷል።
በተለይም የምግብ ዋጋ ጭማሪ ለአጠቃላይ የዋጋ ንረቱ መጨመር ዋነኛ አስተዋጽዖ ካደረጉ ምክንያቶች መካከል ሲሆን የምግብ ዋጋ ንረት 15.7 በመቶ መድረሱ የዋጋ ጭማሪው በቤተሰቦች የዕለት ተዕለት ወጪ ላይ ጫና መፍጠሩን ያሳያል።
ባለፈው አመት ከነበረው የዋጋ ግሽበት ከ13.7 በመቶ ጀምሮ በዓመቱ መካከል እስከ 9 በመቶ አካባቢ ዝቅ ብሎ ነበር።ይሁን እንጂ ነገር ዳግም በመጨመር በሰኔ 14.8 በመቶ እና በሐምሌ 15.3 በመቶ ደርሷል። በመሆኑም የቅርብ ወራት የዋጋ ንረት አዝማሚያ በኢትዮጵያ የእቃና የአገልግሎት ዋጋ ጭማሪው እንደገና እየተፋጠነ መምጣቱን ያሳያል ሲል የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ገልጿል።

❤10😢6👍1🙉1
በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ታሪክ
ከጠቅላላ 600 / 20.67 ብቻ በማስመዝገብ እጅግ አነጋጋሪ የሆነ ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገበው የ22 አመቱ ተፈታኝ
በዘንድሮው 2018 ዓ/ም በአገር አቀፍ ደረጃ ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተከትሎ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ሰፊ አጀንዳ የሆነና በርካታ ተከታታዮችን ያስገረመ የውጤት ዝርዝር ይፋ ሆኗል።
በማኅበራዊ ሚዲያ የመረጃ ገጾች (ጉርሻ ፔጅን ጨምሮ) ከተሰራጩት የውጤት ሰነዶች ማረጋገጥ እንደተቻለው፣ በሶሻል ሳይንስ (Social Science) ዘርፍ ፈተናውን የወሰደው የ22 ዓመት ወንድ ተፈታኝ፣ ከጠቅላላ 600 ነጥብ 20.67 ብቻ በማስመዝገብ በአማካይ 3.45% አስመዝግቧል።
ይህም በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ በታችኛ ደረጃ ከተመዘገቡት ውጤቶች መካከል እጅግ አነስተኛው እና ያልተለመደው ተብሎ ተጠቅሷል።
ለሕዝብ ይፋ የተደረገው የተፈታኙ የትምህርት ዓይነቶች ውጤት ዝርዝር የሚከተለውን ይመስላል፦
1ኛ. እንግሊዝኛ (English): 8.00
2ኛ. የተፈጥሮ ዝንባሌ ፈተና (Scholastic Aptitude Test): 5.00
3ኛ. ታሪክ (History): 4.00
4ኛ. ጂኦግራፊ (Geography): 2.00
5ኛ. ሒሳብ (Mathematics): 1.67
6ኛ. ኢኮኖሚክስ (Economics): 0.00
የተፈታኙ ግላዊ መብትና ለማክበር ስሙ ያልተጠቀሰው ይህ ተማሪ ያስመዘገበው እጅግ ዝቅተኛ ውጤት፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችና በትምህርት ባለሙያዎች ዘንድ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል። ብዙዎች እራሱን ወደ ሚዲያ እንዲወጣ እየጠየቁ ይገኛሉ ።

❤34🤔9👍3⚡2🙉2👌1🤡1
#ታርጋቸውን አሳውቁ‼️
በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ!
👉ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ እስከ 200 አሽከርካሪዎች በየቀኑ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው።
ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህዝቡን እያማረሩ ይገኛሉ።
መንግሥት ጥብቅ እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
9417 ደውሉ፣ የታርጋ ቁጥራቸውን አሳውቁ!"

❤35🤔4👍3🤪1
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗
ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች።
ነፍስ ይማር❗

😢65💔28❤7👍2😱1🙏1
ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተዋቀረውን ኮሚቴን ውድቅ ማድረጉን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ረቡዕ በሰጠው መግለጫ፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ ምክረ ሃሳብ እንዲያዘጋጅ የተሰየመው አስማሚ ኮሚቴ አሰራር የኮሚሽኑን ሕጋዊ ማዕቀፍ የጠበቀ አይደለም ብሏል።
የፓርቲው መሪ አቶ እዮብ መስፍን እንደገለጹት፤ የኮሚቴው አወቃቀርና አካሄድ የኮሚሽኑን ሕግ ያልተከተለ በመሆኑ ፓርቲው አጠቃላይ ሂደቱን ውድቅ በማድረግ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ቅሬታ አቅርቧል።
ኢዜማአክሎም በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ካለው ተቃውሞ በተጨማሪ፤ በምክክሩ ወቅት የቀረቡ 400 ያህል ምክረ ሃሳቦችና የውይይት ቃለ ጉባኤዎች ለሕዝብ ግልጽ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርቧል።"

👍25❤6
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ሲሰጥ የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገልግሎት ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ።
ቢሮው ለሁሉም የቢሮው የስራ ዘርፎች እና ለክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች ባስተላለፈው መመሪያ እንዳመለከተው ፣ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ የሚሰጡ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀቶች ለሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፉና እንዳይዘዋወሩ ቀደም ሲል እገዳ ተጥሎ ቆይቷል።
ይህ እገዳ የተጣለው አርሶ አደሩን ከኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውሶች ለመጠበቅና የይዞታ ዋስትናውን ለማረጋገጥ በታለመ መመሪያ መሰረት እንደነበር ተገልጿል።
ይሁን እንጂ እገዳው በቆየባቸው ጊዜያት በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ክፍተቶች ሲታዩ መቆየታቸውንና ከባለይዞታዎች ቅሬታዎችና አቤቱታዎች ሲቀርቡ እንደነበር ቢሮው ጠቁሟል።
እነዚህን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እና ለቀረቡ ቅሬታዎች ምላሽ ለመስጠት ሲባል፣ ከነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እገዳው እንዲነሳ ቢሮው ወስኗል።
በመሆኑም የሚመለከታቸው አካላት ስራውን በከፍተኛ ጥንቃቄና በዲሲፕሊን እንዲያከናውኑ ቢሮው ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ለአርሶ አደሮች የሚሰጥ የመኖሪያ ቤት ፣ የድርጅትና የግብርና መጠቀሚያ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ላይ እግድ ጥሎ የነበረው ከጥር 5/2018 ዓም ጀምሮ ነበር።

❤8👍1
ቀን 21/12/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
09 09 17 48 53/09 07 36 23 85
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 40.000_50.000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሀውስ ኪፒግ
👉የትምርት ደረጃ 8 +
👉የስራ ልምድ 0-3
👉ደሞዝ 7000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-መስተግዶ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/2
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ ማራኪ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ/1/ሞተረኛ
👉የሰራ ልምድ :- 2-10አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- degree
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/13000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ባርቴንደር
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሼፍ ዋና / እረዳት
👉የት/ደረጃ፦ ሰርተፍኬት
👉ደሞዝ:-9000-35000
👉ፆታ፦ወንድ/ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 13500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ መብራቱን ተሻግሮ ሰኒ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 👇👇👇👇👇
☎️ 0907362385
☎️ 0909174853

👍5❤2
የ8 ሰዓት የእንቅልፍ ህግ ጊዜው አልፎበታል ተባለ፡ አንድ ሰው በእርግጥ ምን ያህል ሰዓት መተኛት አለበት?
ለዘመናት ሰዎች በቀን ውስጥ ስምንት ሰዓት መተኛት አለባቸው የሚለው እምነት የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት መሆኑን አዳዲስ የህክምና እና የሳይንስ ጥናቶች ይፋ አደረጉ።
በቅርቡ በ”ብሬን ሜዲሲን” ሳይንሳዊ መጽሔት ላይ የወጡ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት፣ እያንዳንዱ ሰው እንደ እድሜው፣ እንደ ፆታው እና እንደ አካላዊ ሁኔታው የሚያስፈልገው የእንቅልፍ መጠን ይለያያል። የሰርይ ዩኒቨርሲቲ የፋክስ እና የእንቅልፍ ተመራማሪዎች እንዳረጋገጡት፣ የ8 ሰዓት የእንቅልፍ ህግ አመጣጥ በ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ “8 ሰዓት ለስራ፣ 8 ሰዓት ለመዝናናት፣ 8 ሰዓት ለእንቅልፍ” በሚል ከተቀረጸ ማህበራዊ ፍልስፍና እንጂ ፍጹም ሳይንሳዊ መሰረት ያለው አይደለም።
ተመራማሪዎች የኤሌክትሪክ መብራት እና የቴክኖሎጂ ውጤቶች በሌሉባቸው ጥንታዊ የማህበረሰብ ክፍሎች ላይ ባደረጉት ጥናት፣ ሰዎች በቀን ከ5.7 እስከ 7.1 ሰዓታት (በአማካይ 6.4 ሰዓት) ብቻ ተኝተው ሙሉ ጤንነታቸውን ጠብቀው መኖር እንደሚችሉ አረጋግጠዋል። በተጨማሪም በዘመናዊው አለም ሰፊ የሰውነት እና የአእምሮ ምርመራ ያደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ ለሰው ልጅ አካላዊ ጤንነት እና ለአካል ክፍሎች እድሜ ማደስ አነስተኛ እና ተስማሚ የሚባለው የእንቅልፍ መጠን ከ6.4 እስከ 7.8 ሰዓታት መካከል ነው።
የአሜሪካ የብሔራዊ የእንቅልፍ ፋውንዴሽን መረጃ እንደሚያመላክተው፣ እድሜያቸው ከ26 እስከ 64 ባሉ አዋቂዎች ዘንድ ከ7 እስከ 9 ሰዓት መተኛት የተለመደ ቢሆንም፣ ለአንዳንዶች ግን ከ6 እስከ 10 ሰዓት ባለው ውስጥ መተኛት ተፈጥሮአዊ ሊሆን ይችላል። ከተፈለገው መጠን በላይ አብዝቶ መተኛትም ሆነ አነስተኛ እንቅልፍ ማግኘት ለልብ ህመም፣ ለስትሮክ እና ለክብደት መጨመር እንደሚያጋልጥ በጥናቱ ተመልክቷል።

❤21👍3🤔2🤪2
ውድ ስልክ በህዝብ በጀት ገዝተዋል የተባሉ
3 ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት ታገዱ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በእናቶችና ሕፃናት ጤና ፕሮግራም በጀት ውድ ስልክ ተገዝቷል በሚል በማህበራዊ ሚዲያና በመገናኛ ብዙሃን በተሰራጨው መረጃ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል። መንግስት የህዝብን ሀብት በአግባቡ እና ለታለመለት ዓላማ ብቻ መዋሉን ለማረጋገጥ ባደረገው ማጣራት፣ ጉዳዩን በጥልቀት የሚያጣሩ የፍትህ፣ የኦዲት እና የፀረ-ሙስና አካላትን አደራጅቶ ወደ ምርመራ ስራ መግባቱን አስታውቋል።
በጉዳዩ የተጠረጠሩ ሦስት አመራሮችም ከዛሬ ጀምሮ ከኃላፊነታቸው እንዲታገዱ ተደርጓል። የክልሉ መንግስት ማጣራቱ እንደተጠናቀቀ የህዝብን ሀብት ባባከኑ አካላት ላይ የማያዳግም ህጋዊ፣ ፖለቲካዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጾ፣ ህዝቡ የብልሹ አሰራር ጥቆማዎችን በመስጠትና ከጎኑ በመቆም ያደረገውን ተሳትፎ አድንቋል።

👍17❤12🤣6
ቻይንኛ ቋንቋን ከመስከረም ጀምሮ በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመስጠት ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ እንደሚገኝ ተገለጸ
ከቻይና መንግስት ጋር ባለው ግንኙነት መሰረት መስከረም ላይ በሚጀምረው የ2019 ትምህርት ዘመን በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የቻይንኛ ቋንቋ እንዲሰጥ ለማድረግ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በእነዚህ ትምህርትቤቶች ውስጥ ቻይንኛን የሚያስተምሩ መምህራንን ለማስመጣትም ርብርብ እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል።
በትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ፕሮግራሞችና ጥራት ማሻሻል መሪ አስራአስፈፃሚ ዶ/ር ዮሀንስ ወጋሶ የአዳሪ ትምህርትቤት ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያላቸውና በመለያ ፈተና አልፈው የሚገቡ መሆናቸውን አንስተዋል።
እነዚህ ተማሪዎች በአለምአቀፍ ደረጃ ውጤታማና ስኬታማ እንዲሆኑ ለማድረግም የተለያዩ የውጪ ሀገር ቋንቋዎችን እንዲማሩ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
በተለይም ደግሞ ተማሪዎች የከፍተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በውጪ ሀገር የመከታተል እድል ያላቸው በመሆኑ ለዛ እንዲጠቅማቸው የቋንቋ ትምህርቱ እንደሚሰጥ አመላክተዋል።
እንዲማሩ ከሚደረጉት ቋንቋዎች መካከል ደግሞ በቀጣዩ የ2019 የትምህርት ዘመን የቻይንኛ ቋንቋን እንዲማሩ ለማስቻል የዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
ከቻይንኛ በተጨማሪም ሌሎች አለምአቀፍ ቋንቋዎችን በማጠናከር የማስተማር ስራው እንደሚቀጥል ዶ/ር ዮሀንስ አስታውቀዋል።

❤5👍5🥱4👀1🙊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የአንድ መንደር ነዎሪዎች ተጠርገው ሄደዋል!" - ከአደጋው የተረፈ‼️
* በኔፓል የደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 160 የደረሰ ሲሆን የበርካታ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ደህንነት አሁንም አሳሳቢ ሆኗል።
በሰሜናዊ ኔፓል ራሱዋ በተባለው የተራራማ አካባቢ እ ኤ አ ኦገስት 26 ቀን 2026 በድንገት በተከሰተ የበረዶ እና የዓለት መደርመስ ምክንያት የተነሳው የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ የሰው ሕይወት እና የንብረት ጉዳት አድርሷል።
የኔፓል ፖሊስ እና የቻይና ቲቤት ባለስልጣናት እስካሁን የ160 ሰዎችን አስከሬን ማግኘታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን በርካታ አስከሬኖች በጭቃ እና በፍርስራሾች ውስጥ ተቀብረው በመገኘታቸው የሟቾች ቁጥር የበለጠ ሊጨምር እንደሚችል ተገልጧል።
የኔፓል ቱሪዝም ቦርድ እንደተናገረው በአደጋው ቀጠና 105 የህንድ፣ 54 የአሜሪካ፣ 34 የአውስትራሊያ፣ 33 የእንግሊዝ፣ 24 የካናዳ፣ 19 የማሌዢያ እንዲሁም የሌሎች ሀገራት ዜጎችን ጨምሮ በድምሩ 384 ጎብኚዎች የት እንደገቡ ማወቅ አልተቻለም።
አደጋው በማለዳ ወቅት የተከሰተ በመሆኑ እና የቱሪስት ማረፊያዎች እንዲሁም የኮሚዩኒኬሽን መስመሮች ሙሉ በሙሉ በመውደማቸው ከተጓዦቹ ጋር ግንኙነት ማድረግ አልተቻለም።
ይህንን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት መንግስታት ከፍተኛ ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
የኔፓል መንግስት አካባቢውን የአደጋ ጊዜ ቀውስ ቀጠና ብሎ ያወጀ ሲሆን የህንድ፣ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ መንግስታት ከኔፓል የነፍስ አድን ቡድኖች ጋር በመተባበር የጠፉ ዜጎቻቸውን ለመፈለግ እየሰሩ ነው።
ከእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ይሰውረን።

❤10😢10👍1
አሜሪካ በትግራይ ጉዳይ ላይ ስምምነት እንዲደረግ ጠየቀች፤ ህወሓት ከአፍሪካ ህብረት ውይይት በፊት ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ
በአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የመቀሌ ጉብኝት ማብቂያ ላይ አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ አመራሮች መካከል እርቅ እንዲወርድ እና ስምምነት ላይ እንዲደረስ ጥሪ አቀረበች።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የአፍሪካ ህብረት የዩኤስ ሚሲዮን ጉዳይ ፈጻሚ ዎልተር ፓርስ በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ የኦባሳንጆ ጥረት እንዳበረታታቸው ገልጸው ውይይቱን እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።
አሜሪካ ቀዳሚ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት እና ተፈናቃዮችን ወደ ቀደመ ቀያቸው በሰላም የመመለሱ ሂደት እንደሆነ አስታውቃለች።
በሌላ በኩል ህወሓት በሰጠው ምላሽ በቅርቡ ከመቀሌው ውይይት ከአዲስ አበባ በኩል የመጣ "አዲስ ሃሳብ ወይም የእድገት ማሳያ የለም" ሲል ገልጿል።
ድርጅቱ ከመደበኛ ድርድር በፊት መፈታት ያለባቸውን በርካታ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል።
ህወሓት ካቀረቧቸው ቅድመ ሁኔታዎች መካከል፡
👉ወታደራዊ ከበባ እንዲያበቃ እና የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንዲነሳ፣
👉አከራካሪ ቦታዎች ነፃ ወጥተው ተፈናቃዮች እንዲመለሱ፣
👉የህወሓት ህጋዊ እና ፖለቲካዊ ህልውና ሙሉ በሙሉ እንዲመለስ የሚሉ ይገኙበታል።

❤7👍5
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ የ 5 ሺ ብር ቅጣት ሊጥል ነዉ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ የ 5 ሺ ብር ቅጣት ሊጥል ነዉ የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል የቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳኛቸው ሽፈራው ከጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት እየተስተዋለ ያለውን ያልተገባ የትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሪና የመስመር ማሳጠር ችግሮችን ለመቅረፍ የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን አስታውቋል።
ቢሮው የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍን በማጥናትና በማስወሰን ረገድ ትልቅ ሃላፊነት እንዳለበት የገለጹት የቢሮው የስራ ሃላፊ፣ የታሪፍ ተግባራዊነቱንም በቅርበት እየተቆጣጠሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል።

👍10❤3
በሳዑዲ ነሐሴ ላይ ብቻ ቢያንስ 60 ኢትዮጵያውያን ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች መያዛቸውን ዘገባዎች አመለከቱ!
ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች የሚፈረደቸባው ሰዎችን በሞት እየቀጣች ባለችው ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ፣ በነሐሴ ወር ብቻ ጫትን ጨምሮ የተለያዩ ዕፆችን በማጓጓዝ የተጠረጠሩ ቢያንስ 60 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘገባዎች አመለከቱ።ትናንት ረቡዕ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም. ተጨማሪ 15 ኢትዮጵያውያን ከ290 ኪሎ ግራም ጫት ጋር መያዛቸው ተዘግቧል።
የሳዑዲ የድንበር ጥበቃ ጠቅላይ ዳይሬክቶሬት፣ 12ቱ ኢትዮጵያውን በቁጥጥር ስር የዋሉት ጃዛን እና አስሪ በተባሉት ግዛቶች ውስጥ በተካሄዱ ሦስት ዘመቻዎች እንደሆነ 'ሳውዲ ጋዜት' የተባለው አገሪቱ ጋዜጣ ዘግቧል።ሪያድ ግዛት ውስጥ ደግሞ የተከለከለ መድኃኒት ሲያስታዋውቁ ነበሩ የተባሉ ሌሎች ሦስት ኢትዮጵያውን መያዛቸውን የ'አልሪያድ' ዘገባ ያሳያል።
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ ሳዑዲ አረቢያ ከዕፅ ጋር በተያያዙ ክሶች ምክንያት በተፈረደባቸው ኢትዮያውያን ላይ ተከታታይ የሞት ቅጣት እየፈጸመች ባለበት ወቅት ነው።ባለፉት ሐምሌ እና ሰኔ ወራት በቀናት ልዩነት ኢትዮጵያውያን ላይ የሞት ቅጣቶች ተፈጻሚ ሆነዋል። ከጥር ወዲህ ቢያንስ 17 ኢትዮጵያውያን በሞት መቀጣታቸውን ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች 'ሂውማን ራይትስ ዎች' ሐምሌ ላይ አስታውቋል።
በአሁኑ ሰዓትም 200 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የሞት ቅጣት ተፈርዶባቸው እስር ላይ እንደሚገኙ በስፍራው የሚገኙ ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የሳዑዲ ባለሥልጣናት ከዕፅ ጋር በተያያዙ ወንጀሎች የጠረጠሯቸው ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ሥር ማዋል ቀጥለዋል።

❤2👍2